የዞን ዘጠኝና የታሳሪ ጋዜጠኞች ጠበቃ አቶ አምሃ ለቢቢኤን ራድዮ ተናገሩ
“ህገ-መንግስቱ በህግ ጥላ ስር የሚገኙ ታሳሪዎች ከህግ ጠበቃቸው ፡ ከቤተሰቦቻቸው ከቅርብ ወዳጆቻቸው ጋር መገናኘት እንደሚችሉ ቢደነግጉም የማእከላዊ አሳሪዎች ይህን ሊፈቅዱ አልቻሉም፡፡ በእስር ላይ የሚገኙ የዞን ዘጠኝ አባላትና ጋዜጠኞች ጠበቆቻቸውን እንዲያገኙ ፍርድ ቤቱ ትዛዝ ቢያስተላልፍ የማእከላዊ ሃላፊ የሆኑት...
View Articleየሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ምርጫ ተጠናቀቀ
በርከት ያላችሁ የዘ-ሐበሻ አንባቢያን ዛሬ በጉጉት እየተጠበቀ ያለውን የሚኒሶታውን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ቀጣይ ሁኔታን የሚወስነውን ምርጫ በተመለከተ ‘ውጤቱ ምን ሆነ?’ ስትሉ በስልክ፣ በኢሜል እና በተለያዩ መገናኛ ዘዴዎች በጠየቃችሁን መሠረት የቤተክርስቲያኑ አሁን ያለበት ሁኔታን እነሆ። በፍርድ ቤት...
View Articleዓባይ እንደዋዛ–“ኢትዮጵያ ሃገሬ ናት፤ ዜግነቴ ኢትዮጵያዊ ነው” ክፍል ሶስት (ከአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር)
ከአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር ክፍል ሁለት ዓባይና ኢትዮጵያ አንድና የተያያዙ መሆናቸውን ያሳያል። አንድና የተያያዙ ናቸው የሚለውን ሃሳብ ከተቀበልን ዓባይ መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ እስካገለገለና ኑሮውን እስካሻሻለ ድረስ የኢትዮጵያን ይገባኛልነትና የሚሰሩ መሰረተ ልማቶች መቀበል የኢትዮጵያውያን ግዴታ ነው። ዓባይ የሁሉም...
View Article(ሰበር ዜና) የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ በገለልተኛነቱ እንዲቀጥል የሚፈልገው ወገን አሸነፈ
አሁን በደረሰን ዜና መሠረት ለረዥም ጊዜ ሲያወዛግብ የቆየው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ እልባት አግኝቷል። ወደ ሃገር ቤት ሲኖዶስ ይጠቃለል የሚለው ወገን እና በገለልተኛነቱ ይቀጥል የሚለው ወገን ባደረጉት ምርጫ አብዛኛው ሕዝብ በግለልተኛነቱ እንዲቀጥል በመወሰኑ ቤተክርስቲያኑ ባለበት እንደሚቀጥል...
View Articleየሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ የቦርድ አባላት ከስልጣናቸው ወረዱ፤ ቤተክርስቲያኑም በገለልተኛነቱ እንዲቀጥል ተወሰነ
ይታየው ከሚኒሶታ ከአንድ ዓመት በላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ ሲያወዛግብ፣ ሲያነጋገር ቆይቷል። “ሃገር ቤት ያለው ሲኖዶስ እና ውጭ ሃገር ያለው ሲኖዶስ እስከሚስማሙ ድረስ ላለፉት 20 ዓመታት በገለልተኛነት እንደቆየነው መቆየት አለብን” በሚለው እና “ወደ ሃገር ቤቱ ሲኖዶስ...
View ArticleHiber Radio: አበበ ገላው ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ በጸረ ሕወሃት ትግል ላይ እንዲያተኩሩ ጠየቀ፤ ሌንጮ ባቲ ይናገራሉ
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ህብር ሬዲዮ ግንቦት 3 ቀን 2006 ፕሮግራም እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ! <<…ተከፋፍሎ ለውጥ ያመጣ የለም ።ሰሚም የለም ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ስር ነቀል ለውጥ ነው የሚጠብቀው ። ይህን ለውጥ ለማምጣት በአንድ ላይ መቆም ያስፈልጋል …>> -...
View Articleጥሩ የመንፈስ ፍላጎትን አድምጭነት –ልዩ መክሊት ነው –ለእኔ። (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 12.04.05 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ዛሬ እንዲህ ወደ ሀገረ አሜሪካ ጉዞ አማረኝ። ስለምን? የንግግር ሥነ – ጥበብ ህግጋት መከበሩ መንፈሴን ስለገዛው። ሥነ – ንግግር ጸጋ ነው። ሥነ – ንግግር ሙያም ነው፤ ሥነ – ንግግር ሁለት መንትያ ልጆች አሉት። እንደ ቤተሰብ የሚያቸውም የቅር ሥጋዎቹ አሉት።...
View Article“መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ”መጽሐፍ ላይ የተደረገው ውይይት
Related Posts:የመንግስቱ ኃይለማርያም አጃቢ…ፓትርያሪክ መርቆርዮስ ለምን…የአ.አበባው ሲኖዶስ ታዛቢዎች…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…የሳዑዲ አረቢያው የወገን ችግር እና…
View Articleየመደብ ወይስ የብሄር ጭቆና?! (ከአብርሃ ደስታ)
እንዲህ ተጠይቋል “ባለፉ ስርዓታት የነበረ የማሕበረ ፖለቲካ መዋቅር የመደብ የትግል (ጭቆና) መሰረት ያደረገ ነበር ወይስ ብሄር?” ባለፉ ስርዓታት ጭቆና ነበረ (አሁንም አለ)። በኢትዮጵያ ታሪክ በህዝብ የተመረጠ ህዝብን ለማገለግል የተነሳ መንግስት አልነበረም (የለም)። ስለዚህ ጭቆና አለ። ጭቆናው ምን መሰረት ያደረገ...
View Articleበተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እሥራቶች መካሄዳቸውን የኦፌኮ መሪ ገለፁ
ሰሎሞን አባተ http://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2014/05/65395c49-af3b-4d85-b455-34b6ae1b6173.mp3 ነቀምቴና ሃረማያን ጨምሮ በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የፀጥታ ኃይሎች ትናንትና ዛሬ በሰዉ ላይ ድብደባና እሥራት እየፈፀሙ ነው ሲሉ የኦሮሞ...
View Articleበሊቢያ በርካታ አስከሬኖች ተገኙ
ኢሳት ዜና :-ከሳምንታት በፊት በርካታ ስደተኞችን ጭና ከሊቢያ ወደ ጣሊያን ስታምራ በሰጠመችው ጀልባ ተሳፍረው የነበሩ ሰዎች ሳይሆን እንዳልቀረ የተገመተ አስከሬን መገኘቱን የሊቢያ የአደጋ መከላከ ሰራተኞችን በመጥቀስ ዓለማቀፍ ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው። የሊቢያ አደጋ መከላከል ሰራተኞች በጀልባዋ ከ150 በላይ ስደተኞች...
View ArticleHealth: HPV ክትባት አብዛኛውን የአባለዘር እከክ (Genital Warts) እና አብዛኛውን የማኅጸን ነቀርሳ...
ስለ HUMAN PAPILLOMAVIRUS መረጃ የአባለዘር (Genital) human papillomavirus (HPV) በአሜሪካ በጣም የተለመደ፣ በአባለ ዘር ንክኪነት ምክንያት የሚተላለፍ በሽታ ነው። ወደ 100 ዐይነት የሆኑ HPV አሉ። አብዛኛዎቹ ተላላፊ በሽታዎች አንዳችም ዐይነት ምልክት የማያሳዩ እና በራሳቸው የሚጠፉ...
View Articleበነአቶ መላኩ ፈንታ የክስ መዝገብ 28 ክሶች እንዲሻሻሉ ፍርድ ቤት በየነ
(ዘ-ሐበሻ) የቀድሞውን የጉምሩክ ባለስልጣን የእነ አቶ መላኩ ፈንታን የሙስና ክስ የሚመለከተው ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት በተጠርጣሪዎቹ የክስ መዝገቦች ክስ መቃወሚያ ላይ ዛሬ ብይን አስተላለፈ። ከአዲስ አበባ ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች እንደሚያሳዩት በዛሬው ዕለት የተሰየመው ችሎት ከሁለት ሳምንት በፊት...
View Articleበማኅበረ ቅዱሳን ጉዳይ፤ የሲኖዶስ ጉባኤ በፓትርያርኩና ጳጳሳቱ ፍጥጫ ተቋጨ – (አዲስ አድማስ ጋዜጣ)
ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው፦ ጳጳሳት የፓትርያርኩን የማኅበረ ቅዱሳን ደንብ ማሻሻያ ቅድመ ኹኔታ አልተቀበሉትም ‹‹ቅድመ ኹኔታው የማኅበሩን አገልግሎት የሚያቀጭጭና በሒደትም የሚያስቆም ነው›› /ታዛቢዎች/ የማኅበረ ቅዱሳን መተዳደሪያ ደንብ ማሻሻያ ረቂቅን እንደ አንድ አጀንዳ...
View ArticleSport: የማን.ዩናይትዱ ማታ አሻግሮ እየተመለከተ ነው
ዓመቱ ለማንቸስተር ዩናይትድ አስከፊ ነበር፡፡ ሪከርድ በሆነ ዋጋ ዩናይትድን ለተቀላቀለው ሁዋን ማታም ቢሆን የተሻለ አልነበረም፡፡ ስፔናዊው ፕሌይሜከር የቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ ነበር፡፡ ለሁለቱ ተከታታይ ዓመታትም የቼልሲ ምርጥ ተጨዋችነት ክብርን ተቀዳጅቷል፡፡ ጆዜ ሞውሪንሆ ግን በዋናው ቡድን የመሰለፍ ዕድል ነፈጉት፡፡...
View Articleሰበር ዜና -የአንድነት ፓርቲ እና መኢአድ ቅድመ ውህደት ፊርማ እሁድ ሰኔ 1 ቀን 2006 እንዲደረግ ተጠየቀ
በያሬድ አማረ ፍኖተ ነፃነት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በውህደት ጉዳይ ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ጋር ሲደረግ የነበረው ውይይት በመጠናቀቁና ሁለቱ ፓርቲዎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ስምምነት ላይ በመድረሳቸው ምክንያት የቅድመ ውህደት ፊርማ ስነ-ስርዓት ሰኔ 1 ቀን 2006 ዓ.ም...
View Articleየኢዴፓ ሕዝብ ግንኙነት በሴት ተማሪያቸው በስለት ተወጉ
በታምሩ ጽጌ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ወንድወሰን ተሾመ በአንዲት ሴት ተማሪያቸው በስለት ሦስት ቦታ ወግተው ኮሪያ ሆስፒታል መግባታቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ አቶ ወንድወሰን በሴት ተማሪያቸው የተወጉት ግንቦት 22 ቀን 2006 ዓ.ም. ረፋዱ ላይ ገርጂ በሚገኘው ኢትዮ...
View Article[የዞን 9 ጦማርያን ጉዳይ] ሦስተኛዋን ‹‹እሁድ››- በአራዳ ምድብ ችሎት –ዘገባ በጽዮን ግርማ
ችሎቱን ለመከታተል የመጡት ወጣቶች ከበፍቃዱ ኃይሉ ቤተሰቦች ጋራ እየተላቀሱ በጤና ጣቢያው በር በኩል ሲወጡ ፡፡(ፎቶ በጽዮን ግርማ) ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ተጠርጣሪዎቹን እሁድ ለሚሰየም ተረኛ ችሎት መቅጠሩን የተለመደ አድርጎታል፡፡ ከቀናት...
View Articleበሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለአርቲስት ቴዎድሮስ ታደሰ ያላቸውን ፍቅርና ክብር ገለጹ (ቪድዮ ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) ትናንት ሜይ 31 ቀን 2014 ዓ.ም በሚኒሶታ ከጃኪ ጎሲ ጋር በመሆን የሙዚቃ ኮንሰርቱን ያቀረበው ቴዎድሮስ ታደሰ በተመልካቹ ከፍተኛ አድናቆትን አገኘ። በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ስሙ ከፍ ብሎ የሚነሳው ቴዎድሮስ ታደሰ በሚኒሶታ ባቀረበው የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ተወዳጅ ዘፈኖቹን ያቀረበ ሲሆን በየዘፈኑ...
View Articleፍርድ ቤቱ ባለፈው ውድቅ ያደረገውን ጉዳይ ዛሬ ያለምንም ይግባኝ ማፅደቁ ተሰማ
ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2006 ዓ.ም. የነበረው የፍርድ ቤት ውሎ አዲስ ክስተትን ይዞ ብቅ ማለቱ ተሰምቷል፡፡ ባለፈው ሚያዚያ 2006 ዓ.ም.ተጠርጥረው ከታሰሩ 3 ጋዜጠኞች እና 6 ብሎገሮች መካከል ዛሬ እሁድ ግንቦት 24 ቀን 2006 ዓ.ም. ቀጠሮ የነበራቸው በፍቃዱ ኃይሉ፣ አቤል ዋበላ እና ማህሌት ፋንታሁን ቀደም ሲል...
View Article