Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የኢትዮጵያ ዕድገት ውጤት የውጭ እርዳታ ነው”ዶ/ር አክሎግ ቢራራ (Video)

ባለፈው ቅዳሜ ጁላይ 4 በሜሪላንድ ደብል ትሪ ሆቴል በተደረገውና ጋዜጠኛ አበበ በለው (አዲስ ድምጽ ራድዮ) ባዘጋጀው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ታላላቅ ሰዎች ተገኝተው ነበር:: የሁሉንም ተናጋሪዎች ንግግር ዘ-ሐበሻ በቭዲዮ አስቀርታዋለች – በተከታታይ ለሕዝብ እናደርሰዋለን – ለዛሬው የዶ/ር አክሎግን ንግግር ያድምጡት::...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ ኤዶም፣ርዮትና ማህሌት-ከተፈቱ በሁዋላ ሀብታሙ ምናለ ታፍኖ ተወሰደ

የጋዜጣው ስራ አስኪያጅ በአዲስ አበባ በደህነቶች ታፍኖ ተወሰደ ፣ከእነ ጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ በተጨማሪ ሌሎችም የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ ሲፒጄ ጠየቀ የጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ እና ከዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ሶስቱ ጋዜጠኞችና ሁለቱ ጦማሪያን መፈታት ለበርካታ ኢትዮጵያውያን ሰፊ መነጋገሪአ በሆነበት በአሁኑ ወቅት እንደ ሌሎች ሁሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት አገዛዝ ከኣርበኞች ግንቦት 7 ጋር ጦርነት መግጠሙን አመነ * 30 ወታደሮችን ደመሰስኩ አለ

ከደረጀ ሃብተወልድ ኢሳት ከሳምንት በፊት ያወራውን ወሬ ፋና ትኩስ ወሬ አስመስላና ቆራርጣ አቅርባዋለች። ዜናው “መቼ ነው ይህ የሆነው?” የሚለውን መጠይቅ በዚህ በዚህ ቀን ብሎ በትክክል አይመልስም። እንዲሁ ወደ መጨረሻው ላይ “ሰሞኑን” ብሎ ነው ያለፈው። “የት?” የሚለውንም እንዲሁ በደፈናው “ከኤርትራ በሚዋሰን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካ ላይ ጋዜጠኛ ሲደበደብ ፣ቃሊቲ ላይ ጋዜጠኞች  አብረው ያለቅሳሉ –ታምሩ ገዳ

ከታምሩ ገዳ ( የግል አስተያየት) tamgeda@gmail.com ባለፈው አርብ (ሃምሌ 4 /2015 እ ኤ አ ) ከመላው የአሜሪካ ግዛቶች  የተሰባስቡ  በሺዎች  የሚቆጠሩ  ዲሞክራሲ ፣ ፍትህ ፣ እኩልነት  እና ሰላም ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን   በአሜሪካው መናገሻ ከተማ ዋሽንግተን  ዲሲ    በሚገኘው የዋይት ሃውስ ቤተ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከደስታው በስተጀርባ  –ይገረም አለሙ

  በቅድሚያ እንኳን ደስ አለን፡፡ የሌት ቅዥቱ የቀን ስቅይቱ ሥልጣንና ሥልጣን ብቻ የሆነው ወያኔ ያለ ስማቸው ስም ሰጥቶ ያለ ግብራቸው ወንጀል ለጥፎ ህሊናቸውን ለሆዳቸው አሳልፈው የሰጡ አቃቤ መንግስትና ዳኞች ሰይሞ  በውህኒ ያኖራቸው እህት ወንደሞቻችን ከእስር ተፈተዋል፡፡ እነዚህ ወጣቶች ወንጀላቸው አንድና አንድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰሜን የአገሪቱ ክፍል የሚታየውን ውጥረት ተከትሎ አየር ሃይል በጠንቀቅ እንዲቆም ታዘዘ

ሐምሌ ፫ (ሶስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ሳምንት የአርበኞች ግንቦት7 በወሰደው ፈጣን ጥቃት በርካታ የኢህአዴግ ወታደሮች መገደላቸውን ፣ ይህንን ተከትሎ የወልቃይትና አካባቢው ህዝብ ያሳያው ድጋፍ እና ሽምቅ ተዋጊዎችን ለመቀላቀል የሚጠይቀው ወጣት መበራከት ያሰጋው ገዢው ፓርቲ፣ የአየር ሃይል አባላት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና –የኦህዴዱ ከፍተኛ ባለስልጣን ስብሰባ ላይ ድንገት ታመው ወዲያው ሕይወታቸው አለፈ

የሕወሓት አስተዳደርን በማገልገል የንግድ ሚኒስትር ደኤታ በመሆን ሲሰሩ የቆዩት አቶ አሊ ሲራጅ የሕወሓት አስተዳደርን በማገልገል የንግድ ሚኒስትር ደኤታ በመሆን ሲሰሩ የቆዩት አቶ አሊ ሲራጅ ዛሬ በድንገት ማረፋቸው ተዘገበ:: እኚህ የኦህዴድ ከፍተኛ ባለስልጣን  በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ባለው የጨፌ ኦሮሚያ ጉባኤ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተከፋፍሎ የነበረው ኢሕአፓ በሜሪላንድ ክፍለ ግዛት በባልቲሞር ከተማ ለሦስት ቀናት ያካሄደው የአንድነት ልዩ ጉባኤ በተሳካ...

ከአንድ ቀን በፊት ከተደረገው ሕዝባዊ ሲምፖዚዬም ተከትሎ ከሰኔ ፳፪ እስከ ሰኔ ፳፭ ቀን ፪ ሺ ፯ ዓ ም (June 28 – July 1, 2015) በተካሄደው ልዩ ጉባዔ ከመላው ዓለም የመጡ አባላት የተሳተፉበት ነበር። ይህ ጉባዔ የድርጅቱን ዋና ዋና ጉዳዮች እንዲሁም በድርጅቱ ውስጥ ተፈጥሮ የነበረውን ችግርና ለመለያየት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለነጻነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን –ከያህያ ይልማ

አሁን ያለው የሕወሐት ሥርዓት ችግሮች ምን እንደሆኑ በውል ተመልክቶ በተቃራኒው ምን ዓይነት የትግል መስመር እንደሚያስፈልግ እኔ ያህያ ይልማ የሚከተሉትን ቁምነገሮች ሳስቀምጥ የሌሎቻችሁም አስተያየት ውሸት የሌለው እና ህሊናዊ ተጠየቅ ባለበት መልኩ እንዲሆን እያስገነዘብኩ በደስታ እጋብዛችኋለሁ:: 1. የሕወሐት ሥርዓት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል”–በስደት ከሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች...

“የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል” – በስደት ከሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞችን “አሸባሪዎች” ብሎ በማሰር እና ከአገር እንዲሰደዱ በማድረግ የኢህአዴግ መንግስት ያላቋረጠ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲፈጽም ቆይቷል። ይህን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድ አስገራሚ ታሪክ ከጦር ግንባር –ከጋዜጠኛ መሳይ መኮንን

ወጣት ለአከ ይባላል:: የ21 ዓመት ወጣት ነው:: የትህዴን ተዋጊ ወታደር ነው:: በርከት ያሉ የማጥቃት ወታደራዊ ዘመቻዎች ላይ ተሳትፏል:: ….በ2006 እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በየካቲት ወር በአንዱ ዕለት ነው:: የሱ ምድብ ጋንታ ግዳጅ ተሰጥቶት ወደ ትግራይ መሬት ይገባል:: ከጓደኞቹ ጋር በመሆን ከህዝባዊ ወያኔ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የመለስ ራዕይ ሲፈተሽ” በሚል ርእስ በአቶ አስገደ ገብረስላሴ የተፃፈ አዲስ መፅሐፍ

“የመለስ ራዕይ ሲፈተሽ” በሚል ርእስ በአቶ አስገደ ገብረስላሴ የተፃፈ አዲስ መፅሐፍ በቅርቡ በሰሜን አሜሪካ ታትሞ በተለያዩ የአሜሪካ ከተሞች በመሸጥና በመሰራጨት ላይ ይገኛል:: የመፅሐፉን የምረቃ በዓል አስመልክቶ በዋና ዋና ርእሰ ጉዳዮች ዙሪያ ለመወያየት በያዝነው ወር ጁላይ 26 ቀን 2015 ዓ.ም. በዋሽንግተን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ገድሎ ማዳን!” – የጐንቻው !

Download (PDF, 346KB)በሃዘን፤በንዴት፤በቁጭት፤በጸጸት፤ሁለንተናዬን ተንገብግቤ፤ በስለት፤በዶማ እንደተመገዘ፤እያመረቀዘ የሚመኝ የቆሰለው ልቤ፤ ጨው እንደጨመሩበት፤በእንጭት እንዳነቆሩት ቁስል በሲቃ ተቅለብልቤ፤ የምሰማውን ላስተባቃ፤ ሕመሜን ላስታግስ ፈጣሪየንም ላጣውር ወደ ኃዋው አሻቅቤ፤ አካሌን ሳይሆን፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“እኔ አንድ ነኝ ። ምን ልዩነት አመጣለሁ ?”አንበል –የሚሊዮኖች ድምጽ

የታሰሩትን ማሰብ፣ ለታሰሩት መቆም ፖለቲካ ብቻ ሳይሆን ሰብዓዊነት ነው። ዜጎች በዉሸት ሲታሰሩ፣ ፍትህ አጥተው ሲጉላሉ፣ ሐሳባቸውን በነጻነት በመናገራቸው ብቻ ወንጀለኛ ወይንም ሽብርተኛ ተብለው ስታሰሩ፣ በእስር ቤት ራቁታቸውን ሆነው ሲደበደቡ፣ ወንዶች ብልታቸው ሲቀጠቀጥ ፣ ሴቶች በወንድ መርማሪዎቻቸው ፊት ጅምናስቲክ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7 የከፈተው ወታደራዊ ጥቃት ከወልቃይት ወደ አርማጭሆ በመስፋፋት እንደቀጠለ ነው

~የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝብ ግንኙነት~ አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በህወሓት መራሹ መከላከያ ሰራዊት ላይ የከፈተው ወታደራዊ ጥቃት ከወልቃይት ወደ አርማጭሆ በመስፋፋት በእጅጉ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው፡፡ ዘረኛውና ፋሽስቱን የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ቡድን በጠብመንጃ አምበርክኮ ህዝቡን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የሴትን ልጅ ልብ ለመማረክ እና ቀጣይነት ያለው ግንኙነት ለመመስረት የሚረዱ 6 ነጥቦች

ሴቶች በፍቅር ውስጥ አጥብቀው የሚፈልጉት ምንድነው? በጥንዶች መካከል ለሚኖር የተሳካ የፍቅር ግንኙነት የፍላጎት መጣጣም እጅግ አስፈላጊ መሆኑ አጠያያቂ አይደለም፡፡ በዚህ ረገድ የሰው ልጆች በአጠቃላይ፣ ተመሳሳይ የሚመስል መሰረታዊ ፍላጎቶች ቢኖራቸውም ወንዶችና ሴቶች በየግል ከፍተኛ ቦታ የሚሰጧቸው የተለያዩ የስሜት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹አሸባሪዎቻችን›› ሲኖ ትራኮች ብቻ አይደሉም!! –ለ85 በመቶ የትራፊክ አደጋዎች መንስኤ ሆኖ እርምጃ ያልተወሰደበት...

ለሥራ ጉዳይ ወደ ጎጃም ስጓዝ ያየሁት ነገር ትኩረቴን በጣም ሳበው፡፡ ሁሉም እግረኞች ግራቸው ይዘው ነው የሚጓዙት፡፡ ቆም ብዬ አካባቢዬን ስቃኝ ቀኜን ይዤ የምጓዘው እኔ ብቻ ነኝ፤ ሁሉም እግረኛ ግራውን ይዞ ነው የሚጓዘው፡፡ ከቀናት በኋላ በአንድ የገበያ ቀን የወንበርማ ወረዳ ዋና ከተማ በሆነችው ሸንዲ ከተማ ቢጫ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ‹‹ሚላን የሕይወቴ አንድ አካል ነው›› ፓውሎ ማልዲኒ

ጥያቄ፡- በቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ በተቃራኒ ተሰልፈን ከተጫወትን 10 ዓመት ሆነው፡፡ አሁን ሁኔታዎች ከ2005 ፍፁም የተለዩ ናቸው፡፡ በዚህ የውድድር ዘመን የሁለታችንም ቡድኖች ጥሩ ጊዜን አሳለፉም፡፡ ሊቨርፑል ሲሸነፍ ስመለከት ያመኛል፡፡ አንተስ ሚላን ሲሸነፍ ተመሳሳይ ስሜት ይሰማሃል? መልስ፡- በትክክል፡፡ ክለቡን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኑ! ወደ እውነት –ሥርጉተ ሥላሴ

„አለባብሰው ቢያርሱት በአረም ይመለሱ“ – ሙግት። ከሥርጉተ ሥላሴ 11.07.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/   ወደ እርሱ ከመግባቴ በፊት በዝና ዬማውቀውና የማከብረው ወንድሜ ጋዜጠኛ ደምስ በለጠ „ለውስጤ“ መልስ ሰጥቶበታል። የመልስ መልስ – እራሱን አስችዬ አላስፈለገኝም። ጹሑፉ ቅን ስለሆነ። ፍርድና ዳኝነቱን ደግሞ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድዋለም ወንጀል አገሩን መዉደዱ ነው –አማኑኤል ዘሰላም

አቶ ብርሃኑ ወንድማገኝ በነአንዱዋለም አራጌ ላይ ክስ ያቀረበ አቃቤ ሕግ ነው። ይህ የሕግ ሰው ነኝ ባይ ካድሬ፣ በወያኔ ኢቲቪ ቀርቦ «አንዱዋለም አራጌን በተመለከተ፣ የግንቦት ሰባትን ተእልኮ ለማስፈጸም አገር ዉስጥ በሕቡእ (ስዉር) ይንቀሳቀሳል። በሰላማዊ ትግል እንታገላለን የሚሉ የፓርቲዎችን ሽፋን አድርጎ ሲንቀሳቀስ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>