ከአንድ ቀን በፊት ከተደረገው ሕዝባዊ ሲምፖዚዬም ተከትሎ ከሰኔ ፳፪ እስከ ሰኔ ፳፭ ቀን ፪ ሺ ፯ ዓ ም (June 28 – July 1, 2015) በተካሄደው ልዩ ጉባዔ ከመላው ዓለም የመጡ አባላት የተሳተፉበት ነበር። ይህ ጉባዔ የድርጅቱን ዋና ዋና ጉዳዮች እንዲሁም በድርጅቱ ውስጥ ተፈጥሮ የነበረውን ችግርና ለመለያየት የነበሩትን ምክንያቶች በሰፊው ከመረመረ በኋላ ችግሮችን አስወግዶ በአንድነት ለመታገል ወስኗል። ይህንን ልዩ ታሪካዊ የአንድነት ጉባዔ ግምት ውስጥ በማስገባት የድርጅቱ መጠሪያ ስም ኢሕአፓ (አንድነት) እንዲሆን ወስኗል። —[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—-
↧