Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

“የመለስ ራዕይ ሲፈተሽ” በሚል ርእስ በአቶ አስገደ ገብረስላሴ የተፃፈ አዲስ መፅሐፍ

$
0
0

Asgede

“የመለስ ራዕይ ሲፈተሽ” በሚል ርእስ በአቶ አስገደ ገብረስላሴ የተፃፈ አዲስ መፅሐፍ በቅርቡ በሰሜን አሜሪካ ታትሞ በተለያዩ የአሜሪካ ከተሞች በመሸጥና በመሰራጨት ላይ ይገኛል:: የመፅሐፉን የምረቃ በዓል አስመልክቶ በዋና ዋና ርእሰ ጉዳዮች ዙሪያ ለመወያየት በያዝነው ወር ጁላይ 26 ቀን 2015 ዓ.ም. በዋሽንግተን ዲሲ በሃዋርድ ዩኒቨርስቲ አዳራሽ ዝግጅት ተደርጓል:: ስለሆነም ሁሉም ወገኖች በዚሁ የምረቃ በዓል እንዲገኙ ከታላቅ አክብሮት ጋር ጥሪዬን አቀርባለሁ::

Address :- Haward University College –

South Hall 2205

4 th Street NW Washington, DC 20059

At the intersection of Bryant & 4th street

Time :- from 2 – 5pm

ከአክብሮት ሰላምታ ጋር አስገደ ገብረስላሴ (ደራሲ)

ለበለጠ መረጃ Tel. 240 515 5982, 301 366 7099, 301 335 6079

New Book Signing – Asgede Gebreslassie

 


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>