Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርድ ቤቱ በኮሚቴዎቹ ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ አስተላለፈ ኮሚቴዎቹ አስገራሚ ታሪካዊ ንግግር አደረጉ (ቢቢኤን ልዪ የችሎት...

ቢቢኤን ልዪ የችሎት ዘገባ የኮሚቴዎቻችን አስገራሚ የችሎት ውሎ በችሎት የተናገሩት አስገራሚ ንግግር ዳኞቹን ያንቀጠቀጠ የኮሚቴዎቻችን ጀግንነት ድጋሜ የታየበት ዳኞች በሕሊናቸው ላይ የፈረዱበት መንግስት ታሪካዊ ስህተት የሰራበት እና ኮሚቴዎቻችን በችሎቱ ግልጽ መልክት ለሕዝቡ አስተላልፈዋል፡፡ ይህንን ልዩ ዘገባ ዳውንሎድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ውስጤ! – (ሥርጉተ ሥላሴ)

ሥርጉተ ሥላሴ 06.07.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ጤናይስጥልኝ ወንድሜ ጋዜጠኛ ደምስ በለጠ እንዴት ሰነበትክልኝ። መልክትህ ከደረሰኝ ወራት – አስቆጥሯል። የጹሑፌ ታዳሚ በመሆንህ ልገልጸው የማልችለው ደስታ – ተስምቶኛል። ስልክህም ተስጥቶኝ ነበር።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የፍርድ ቤት ብያኔው መንግስት ከሙስሊሙ ጋር ያለውን ቅራኔ ለመፍታት እያሰበ እንዳልሆነ የሚያሳብቅ እርምጃ ነው –ድምፃችን...

ወቅታዊውን የሕዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች የፍርድ ሂደት አስመልክቶ ከ‹‹ድምፃችን ይሰማ›› የተሰጠ መግለጫ ሰኔ 29/2007፤ አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ በሙስሊሙ ህብረተሰብ ወኪሎች ላይ የተላለፈውን የግፍ ፖለቲካዊ ፍርድ አንቀበልም! በአንድነት በመቆም ለረጅም የትግል ጉዞ በአዲስ መንፈስ እንነሳ! ላለፉት ሶስት ዓመታት በበርካታ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ፒያኖ መጫወት ለአዕምሮ ጤና የሚያስገኘው ጠቀሜታ

ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ ታትሞ ወጥቷል:: ብዙ ሰዎች የዕለት ተዕለት ህይወታቸውን አስደሳች ለማድረግ ይረዳል ብለው የሚያስቡትን ነገር ለማከናወን ይጥራሉ፡፡ ከእነዚህ ሰዎች ውስጥ ብዙዎች አመጋገባቸውን ጤናማ ለማድረግ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚሞክሩ ናቸው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከዚህም እዚያም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአፋር ክልል ወጣቶች ለውትድርና በግዴታ እየታፈሱ ነው

(ፎቶ ፋይል)ከአኩ ኢብን አፋር በአፋር ክልል የህዝባዊ ወያነ ሐሪነት ትግራይ መንግስት የአፋር ህዝብን ደካማ ጎኑን በመጠቀም ወጣቶችን ለውትድርና እያፈሰ ይገኛል። አለም አቀፍ የምግብ ተረድዖ ድሪጅት በእንግለዘኛ ምህጻሩ WFP ( worlid food program ) ለኢትዮጲያ ህዝብ የሚሰጠው የእርዳታ እህል ለውትድር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: አናናስን ከውሃ ጋር ቀላቅሎ የመጠጣት የጤና በረከቶች

በሙለታ መንገሻ ሁሌም ጠዋት ጠዋት የምንጠጣው ውሃ ውስጥ አናናስ ጨምሮ መጠጣት ለጤናችን ጠቃሚ መሆኑን ይነገርለታል። ሰውነታችን ጤነኛ እንዲሆን እና በሽታን የመከላከል አቅሙ እንዲጨምር ከፈለግንም ሁሌም ጠዋት ጠዋት የምንጠጣው ውሃ ውስጥ አናናስ ጨምረን መጠጣት ይመከራል። አናናስ ለጤና ጠቃሚ የሆኑ እንደ ቪታሚን C...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ሆይ የባሩዱ ሽታ ይሽተታችሁ!!!!! –መርጋ ደጀኔ

መርጋ ደጀኔ  ከ- ኖርዌይ ወያኔን ከማስተማር አህያን ማስተማር ይቀላል። ምክንያቱም ሂጂ ሲሏት ትሄዳለች ቁሚ ሲሏት ትቆማለች ዙሪ ሲላትም ትዞራለች ወያኔዎች ግን እኛን የሚያቆመን የለም እኛን የሚያዞረን የለም ብለው ደደብነታቸውን በደደብ መሪዎቻቸው እየተናገሩ ኢትዮጵያ ላይ መቀለድ ከጀመሩ 24 ዓመት አለፋቸው። በጣም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሔኖክ ሰማእግዜር በገዛ እጁ የሳት እራት ሆነ

ለጋዜጠኛ ደምስ በለጠ ምላሽ  ከቢላል አበጋዝ፡ ዋሽግቶን ዲ፡ሲ 7/7/15 አቶ ደምስ በለጠ “ጋዜጠኛ ሔኖክ ሰማእግዜር ላይ የተደረገውን ወከባ አወግዛለሁ!” በሚለው ጽሁፋቸው ሃሳብ በነጻ ስለመግለጥ፡የዓለም አቀፍ ህግጋትን ጠቅሰው፡የአማሪካ ዜግነትም ለዜጋው የሚደነግገውን መብት አስገንዝበዋል።በዚሁ ባአማሪካ ህዝብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወዴት እየሄድን ነው? ለኢህአፓ ሲምፖዝየም የቀረበ (ክፍሉ ታደሰ)

  ዛሬ፣ የኢትዮጵያን ህልውና የሚፈታተኑ፣/ መኖሯን የማይሹ፣/ ከቻሉም የየራሳቸውን የጎጥ መንግስታት ለማቋቋም የሚፈልጉ ኃይሎች አጋጣሚው እስከሚፈጠርላቸው እየጠበቁ ነው። ዛሬ ኢህአዴግ በሚከተለው ፖሊሲ ኢትዮጵያ ለክፋ አደጋ እየተጋለጠች ነው። ዛሬ፣ በዘር የተደራጁ ኃይሎች አመቺ አጋጣሚ እየጠበቁ ናቸው። ዛሬ እነ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔን የትግሬ ነጻ አውጪ ማለት ያለ ግብሩ ስም መስጠት –ይገረም አለሙ

አቶ አንዱአለም ተፈራ ከገዢው መደብ የምንለይበት በሚል ርእስ ባስነበቡን ጽሁፍ የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር መንግሥት የሚለውን አጠራር ለምን እንደመረጡ ያስረዳሉ፡፡ መጠሪያው ለወያኔ የማይገባው በመሆኑና  አቶ አንዱዓለም  መጠሪያውን ለመጠቀም ያአስቻለኝ ብለው  ያቀረቡት ምክንያት   በቂና ተገቢ ሆኖ ስላልተሰማኝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፖለቲካ ሀጢአት የሆነባት አገር –ናትናኤል በርሔ

ኖርዌይ ሰሞነኛ በአለም ላይ ካሉት አበይት ክስተቶች አንዱ የሆነው የግሪክ መንግስት የኢኮኖሚ ውድቀት እና የፖለቲካ አለመረጋጋት የተከሰተበት ነው።አለም አሁን ለሰለጠነበት ዘመን ትልቅ አስተዋጽኦ ካበረከቱ አገሮች መሀከል በቀደምት ደረጃነት የምትመደብ ግሪክ ዲሞክራሲ የምንለውን ፅንሰ ሀሳብ በማምጣት እና ስራ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከአምስት ሚሊዮን ብር በላይ አጭበርብረዋል የተባሉ እስራት ተፈረደባቸው

–የባንኩ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ የተቀጡት በሌሉበት ነው መንግሥታዊ ሰነዶችን በሐሰት በማዘጋጀት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰባራ ባቡር ቅርንጫፍ፣ ከአምስት ሚሊዮን ብር በላይ ማጭበርበራቸው የተረጋገጠባቸው የቅርንጫፉ ሥራ አስኪያጅና ሁለት ግለሰቦች፣ ሰኔ 25 ቀን 2007 ዓ.ም. ከአምስት እስከ 12 ዓመታት ከስድስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[ትንታኔ] የናይጄሪዉ ፕሬዝዳንት እና የቦኮ ሐራም አሸባሪ ቡድን ፍጥጫ –ሳዲቅ አህመድ (በድምጽ)

ትንታኔ: የናይጄሪዉ ፕሬዝዳንት እና የቦኮ ሐራም አሸባሪ ቡድን ፍጥጫ – ሳዲቅ አህመድ (በድምጽ) zehabesha.com The post [ትንታኔ] የናይጄሪዉ ፕሬዝዳንት እና የቦኮ ሐራም አሸባሪ ቡድን ፍጥጫ – ሳዲቅ አህመድ (በድምጽ) appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሄኖክ ሰማእግዜር ላይ ለተፃፈ አስተያየቴ ፤ ይድረስ ለስርጉተ ስላሴና  ለቢላል አበጋዝ

ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ     የተከበርሽው ወድ እህቴ  ሰርጉተ ስላሴ አንቺስ እንዴት ሰንብተሽልኛል ።   አዎ !በጋራ መድረካችን ዘ-ሃበሻ የሚወጡትን ፅሁፎችሽን እከታተላለሁ ። ይገርምሻል የጋራ ወዳጃችን ስላንቺ በጥቂቱም ቢሆን አውግተውኝ ስለነበር በተወሰነ ደረጃ የማውቀው ነገር አለ ። እህቴ ስርጉተ ስላሴ፤ እንደዛሬ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ ያ ትውልዱ አቶ ክፍሉ ምንድን ነው የሚሉ? –ይገረም አለሙ

  አቶ ክፍሉ ታደሰ ወዴት እየሄድን ነው በሚል ርዕስ ኢህአፓ ሲፖዚየም ላይ ያቀረቡት ያለውን  ጽሁፍ ዘሀበሻ አስነበበን፡፡  ጽሁፉን ማንበብ ስጀምር አቶ ክፍሉ የያ ትውልድ ወኪል ናቸውና፣ ከጉልምስና እስከ እርጅና በፖለቲካው ያሳለፉ/ያሉ ናቸውና በጽሁፋቸው መነሻና መድርሻ የጠቀሱትን የእንቧይ ካብ መሰረት ካኖሩ ሰዎችም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

5ቱ የዞን 9 ጦማርያን አባላት እና ጋዜጠኞች ከአንድ ዓመት በላይ እስር በኋላ ተፈቱ :: የአፈታታቸው ሁኔታ ጠበቃውን...

5ቱ የዞን 9 ጦማርያን አባላት እና ጋዜጠኞች ከአንድ ዓመት በላይ እስር በኋላ ተፈቱ :: የአፈታታቸው ሁኔታ ጠበቃውን ጨምሮ ብዙዎችን ግራ አጋብቷል The post 5ቱ የዞን 9 ጦማርያን አባላት እና ጋዜጠኞች ከአንድ ዓመት በላይ እስር በኋላ ተፈቱ :: የአፈታታቸው ሁኔታ ጠበቃውን ጨምሮ ብዙዎችን ግራ አጋብቷል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴ ጠበቃ ተማም አባቡልጉ የጥብቅና ሙያቸው ኮሚቴዎቹ የጥፋተኝነት ብይን በተላለፈበት ቀን መሰረዙ ታወቀ

ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ሰበር ዜና ቢቢኤን ቢቢኤን ሃምሌ 2/2007 የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ጠበቃ የሆነው ጠበቃ ተማም አባቡልጉ በፍርድ ቤት ላይ በሚያደርጋቸው ክርክሮች በተለይም መንግስት ከጅሃዳዊ ሀረካት ጀምሮ የሰራቸውን ሸፍጦችና ኢትዪጲያዊ ውስጥ የፍትህ ስርአቱን ዝቅጠት በመረጃና በህግ በማጣቀስ በተለያዩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

2 ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን እስር ቤት ሆና ያሸነፈችው ርዕዮት ዓለሙ

ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ተፈታች (ዘ-ሐበሻ) ጋዜጠኛና መምህርት ርዕዮት ዓለሙ ትናንት ጁላይ 9 ቀን 2015 ዓ.ም የ እስር ጊዜዋን አጠናቃ ተፈታች። የመንግስት ሚድያዎች ጋዜጠኛዋ የአመክሮ ጊዜ ተሰጥቷት እንደተለቀቀች አድርገው ቢዘግቡም እውነታው ግን ርዕዮት የአመክሮ ጊዜዋን ጨርሳ የነበረው ባለፈው ጥቅምት ወር ነበር።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጥቂት ስለአርበኞች ግንቦት 7 ተዋጊ አርበኛ ሃና –ከጋዜጠኛ መሳይ መኮንን

የርዕዮትን: የማህሌትንና የኤዶምን ከህወሀት ማጎሪያ እስር ቤት ነጻ መሆን ውስጤ የፈጠረውን ደስታ እያጣጣምኩ እያለ ድንገት በትዝታ አምስት ወራት ወደ ሁዋላ ሄድኩኝ- -ከኤርትራ በረሃ:: ይህቺን ኢትዮጵያን ከህወሀት እስር ቤት ነጻ ለማውጣት ብረት ያነሳችውን እህታችንን ላስተዋውቃችሁ:: አርበኛ ሀና ትባላለች:: የ23...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትምህርት ሰጭ የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ * –ከእሸቴ ውለታው

ዘ-ሐበሻ ተከታታይ ቭዲዮዎችን እስከምትለቅ ድረስ ይህን ዘገባ ያንብቡ ዘንድሮ ለ32ኛ ጊዜ በሰሜን አሜሪካ የስፓርት ፈዴሪሽን የተዘጋጀው የእግር ኮስ ጨዋታ በሜሪላንድ ግዛት ዋሽግተን ነበር ሜሪላንድ በውብ ኢትዪጵያውያን አምራና ተውባ ነበር የከረመች። የዘንድሮ እግር ኮስ ዝግጅት እንደወትሮው ነገር ግን በጣም ባማረና...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>