የነፃነት መውጫው መንገድ፣ ታጋዩ፣ ሕዝቡን ጠንካራ ምሽጉ ማድረግ ሲችል ነው
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ ሰኔ ፳፩ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፯ የአንድ ለነፃነት የሚታገል ኃይል የመጀመሪያ ተግባሩ፣ ጠንካራ ምሽግ መገንባት ነው። ምሽግ ሲባልም መሬትን ጎርዶ ራስን መቅበር፣ ወይም ደግሞ በኮንክሪት መከታ እና ጠለላ ገንብቶ ከተለያዩ...
View Articleየዶክተር ነገደን ‘ይድረስ ለግንቦት ከየካቲት’ ካነበብኩ ወዲህ……- ትችት ከብንያም ሰለሞን
ስላለፈውም ስለመጭውም የፖለቲካ ጉዞ በልበ ሙሉነት ትንታኔ ለመስጠት ድፍረት አግኝቻለሁ !!! ትችት ከብንያም ሰለሞን እንደ አ.አ. በ2014 ዓ.ም. በዋሽንግተን ዲሲ በኤሶፕ አሳታሚ የታተመው ባለ 444 ገጽ አዲስ መጽሃፍ በእኔ ግምት በአገራችን ዘመናዊ የ40 ዓመታት የፖለቲካ ሂደት ለበርካታ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥ...
View Articleየሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የፍርድ ቤት ቀጠሮ ወደዕረቡ መዘዋወሩ ተሰማ በፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ እና ውጪ...
ዛሬ በጥዋት የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ ሊሰጥ የተቀጠረውን ውሳኔ ተመልክቼ ለመዘገብ ልደታ በሚገኘው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አምርቼ ነበር፡፡ 3፡30 ሰዓት ገደባ በታችኛው መግቢያ በር ጋር ስደርስ፣ ቁጥራቸው በዛ ያሉ፣ የሚሊተሪ ልብስ የለበሱ የጸጥታ ሃይሎች እና የአዲስ አበባ ፖሊሶች በፍርድ...
View Articleእነ ወይንሸት ሞላ እያንዳንዳቸው 5000 ብር ዋስ ተጠየቀባቸው •ነገ ደግሞ ይግባኝ በተባለባቸው ጉዳይ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር መንግስት አይ.ኤስ.አይ.ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት ወንይሸት ሞላ፣ ኤርሚያስ ፀጋዬ፣ ዳንኤል ተስፋዬና ቤተልሄም አካለ ወርቅ ፖሊስ ምስክሮችን አስፈራርተውብኛል ካለው ጉዳይ ጋር በተያያዘ ዛሬ ሰኔ 23/2007 ዓ.ም በቄራ ፍርድ ቤት ቀርበው እያንዳንዳቸው የ5000 ብር ዋስ...
View Articleስለ ህዝብ የሚያስብ ማን ይሆን? –ከተማ ዋቅጅራ
እኔ ከሞትኩኝ ሰርዶ አይብቀል የሚል የአህያ ተረት አለ። በኢትዮጵያ ውስጥ እየተደረገ ያለው ይሄ ነው። እኔ…እኔ ለኔ…..ለኔ የሚል ትውልድ መነሳቱ ያሳዝናል። በርግጥ ማንም ለራሱ ቢያስብ ለራሱ ቢኖር ምንም አልነበረም መጥፎነቱ እራሱን ከፍ አድርጎ ለማኖር ሌላውን መበደል ግን አግባብነት የለውም። ሌላውን ገድሎ ወይም...
View Articleየእስር ጊዜያቸውን ጨርሰው ሲወጡ ሌላ ክስ የተመሠረተባቸው የሰማያዊ ፓርቲ አባላት በዋስ ተለቀቁ
የአይኤስ አሸባሪ ቡድን ሊቢያ ውስጥ በኢትዮጵያውያን ላይ በፈጸመው አሰቃቂ ግድያ ምክንያት መንግሥት በጠራው ሰላማዊ ሠልፍ ላይ ረብሻ በመፍጠር ተከሰው የተፈረደባቸው የሰማያዊ ፓርቲ አባላት፣ የእስር ጊዜያቸውን ጨርሰው ሲወጡ ከማረሚያ ቤት በራፍ ላይ ተይዘው ከተመሠረተባቸው ክስ በዋስ እንዲለቀቁ ብይን ተሰጠ፡፡ የፓርቲው...
View Articleበጭልጋ የቅማንት ማህበረሰብ አባላት አሁንም በሕወሓት መንግስት ታጣቂዎች እየተገደሉ ነው
የትህዴን የመረጃ መረብ እንደዘገበው በሰሜን ጎንደር ዞን፤ ጭልጋ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የቅማንት ብሄረሰብ አሁንም ራሳችን ነው የምንተዳደረው በማለታቸው ብቻ በስርዓቱ ታጣቂዎች እየተገደሉ መሆናቸው ተገለፀ። በአማራ ክልል፤ ጭልጋ ወረዳ የሚገኙ የቅማንት ብሄረሰብ ህገመንግስት በፈቀደው መሰረት ራሳችንን እናስተዳድራለን...
View ArticleHealth: ካንሰርን ለመፈወስ ብቸኛው መንገድ * ስምንቱ ልዩ የካንሰር መከላከያ ስልት
– ካንሰርን ለመፈወስ ብቸኛው መንገድ – ልዩ ትኩረት የሚያሻቸው አምስት ካንሰሮች – ስምንቱ ልዩ የካንሰር መከላከያ ስልት – ሊወሰዱ የሚችሉ ሁለት የካንሰር ክትባቶች ስለምን ሁሉም ሰው ካንሰር ይፈራል? ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ አንዴ በካንሰር በሽታው ሁሉንም የሰውነት አካል ሊነሳ የሚችል ሲሆን በተለይ ከ30 ዓመት...
View Article“ሽብርና ግድያ የመብት ጥያቄን መገደብ አይችልም”–አረና
“ሽብርና ግድያ የመብት ጥያቄን መገደብ አይችልም” – አረና The post “ሽብርና ግድያ የመብት ጥያቄን መገደብ አይችልም” – አረና appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleየኮሚቴዎች የዛሬው ችሎት ተጠናቋል! –ድምጻችን ይሰማ!
ዳኞች እስከዛሬ አቃቤ ህግ ያቀረባቸውን የሐሰት ምስክሮች ቃል በዝርዝር አንብበዋል! ነገ ደግሞ የወኪሎቻችን የመከላከያ ምስክሮች ቃል በችሎቱ ተነቦ ውሳኔ ይሰጣል ተብሏል! ረቡእ ሰኔ 24/2007 የዛሬው ችሎት ተጠናቋል! እስካሁን በነበረው ሂደት ዳኞች በወኪሎቻችን ላይ እስከዛሬ የቀረቡ የሐሰት ምስክሮችን ቃል ሲያነቡ...
View Articleምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ባለአክሲዮን የሆኑበት ኮሌጅ የህግ ትምህርት መስጠቱን ቀጥሎአል
ደመቀ መኮንን የኢህአዴግ መንግስት ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ በማንኛውም መልኩ የህግ ትምህርት በግል ተቋማት እንዳይሰጥ የከለከለ ሲሆን፣ የአቶ ደመቀ ከፊል ንብረት የሆነው ሚሸከን ኮሌጅ ግን ተማሪዎችን እያሰተማረ እንደሚገኝ መረጃዎች አመልክተዋል። ተመሳሳይ ድርጊት የፈፀሙ ኮሌጆች ቢዘጉም፣ ለሚሽከን ኮሌጅ ግን የከፍተኛ...
View Articleየፕሬዝዳንት ኦባማ በኢትዮጵያ ጉብኝት ዓለም አቀፍ ተቃውሞው አይሏል።በመጪው ዓርብ ብዙ ሺህ ኢትዮጵያውያን ዋይት ሃውስ ደጅ...
ፖሊሶች አይ ኤስን በመቃወም የወጡ ወጣቶችን መስቀል አደባባይ ከደበደቡ ገና ሁለት ወር መሙላቱ ነው። Thousands will demonstrate in front of White house Petition is collecting against the president visit to African North Korea state-...
View Articleአምነስቲ ኢንተርናሽናል የሰማያዊ ፓርቲ አባላት በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቀቁ አሳሰበ
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ትናንት ሰኔ 24/2007 ዓ.ም ባወጣው ሪፖርት የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የፍርድ ቤቱን ውሳኔ አክብረውም የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቋቸው አሳስቧል፡፡ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱ ወይንሸት ሞላን፣ ኤርሚያስ ፀጋዬን፣ ዳንኤል ተስፋዬንና ቤትሄለም አካለ ወርቅን ፍርድ ቤት...
View Articleየማለዳ ወግ …የጅዳ ቆንስላው ግቢ ”ጅቦች ”–ነቢዩ ሲራክ
* የጅዳ ቆንስል ለባላቴናው መሀመድ ፍትህ ይትጋ * የጅዳ ቆንስል የስደት ያሰናከለውን ወንድም ይሸኝ * ” ጅቦቹ ! ” የአንባሳደሩን ተሀድሶ ያኮላሹት ይሆን ? የማለዳ ወጌ መነሻ መድረሻ ከወራት በፊት ለኦማኗ ተገፊ ለአልማዝ እና ሰሞኑን እርዳታ ስናሰባሰብለት ለሰነበትነው ወንድም ወጣት አባወራ ለመሀመድ...
View Articleከመቃጠል ያተረፈችው ነፍስ ከኢትዮጵያ እስከ ደቡብ አፍሪካ (አሳዛኝ ታሪክ) –ወንድም ያላችሁ በትእግስት አንብቡት
ዘመድኩን በቀለ እስቲ ዛሬ ደግሞ ከነገረ ተሐድሶ ወጣ እንበልና ባለፈው በደቡብ አፍሪካ በተነሳው ብጥብጥ አሳዛኝ የሆነ አደጋ ከደረሰባቸው ሰዎች መካከል አንዱን ገጠር ድረስ በመሄድ አፈላልጌ አግኝቸዋለሁ እና ታሪኩን ላጫውታችሁ ። ይህን ልጅ አግኝቼ እንዳወራው በብርቱ የደከመውን እና ጊዜውን መኪናውን በመስጠት ጭምር...
View Articleተመስገን ደሳለኝ በጀግና ትዉልድ የተንበሸበሸ ጀግና ትዉልድ
ከሰንቁጥ አየለ ይህ ትዉልድ ምን ያህል ጀግኖች በመሃከሉ እንዳሉ እንዳስተዋለ አላቅም:: በጀግና ትዉልድ የተንበሸበሸ ጀግና ትዉልድ መሆኑን ግን ማንም ቆም ብሎ ያስተዋለ ባለ አዕምሮ መመስከር ይችላል:: ማሙሸት አማረ : ተመስገን ደሳለኝ: እስክንደር ነጋ: አንዱአለም አራጌ :ዘመነ ምህረት: መለሰ መንገሻ : ጌትነት...
View Articleበምስራቅ ጎጃም ዞን አርሶ አደሮች በጅምላ እየታሰሩ ነው ተባለ • ዜጎች በፖለቲካ አመለካከታቸው ከቀያቸው እየተፈናቀሉ ነው
(ነገረ ኢትዮጵያ) በምስራቅ ጎጃም ዞን አርሶ አደሮች ‹‹የማዳበሪያ ዕዳ አልከፈላችሁም›› በሚል በገፍ እየታሰሩ መሆኑን ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ አርሶ አደሮቹ ከ1989 ዓ.ም ጀምሮ ወስዳችኋል የተባሉትን የማዳበሪያ እዳ እንዲከፍሉ እየተጠየቁ እንደሆነ የገለጹት ምንጮች በአንድ ቀበሌ ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩ...
View Articleታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ በሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ –ለሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን (የፊታችን ቅዳሜ)
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያውያን የባህልና የስፖርት ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ በሜሪላንድ እየተደረገ ይገኛል:: ይህን ታሪካዊ በዓል ተከትሎ የተለያዩ ድርጅትችና ማህበራት ሕዝባዊ ስብሰባዎችን ያካሂዳሉ:: ከነዚህም መካከል የፊታችን ቅዳሜ በአዲስ ድምጽ ራድዮ አማካኝነት የተዘጋጀው ሕዝባዊ ስብሰባ ነው:: “በኢትዮጵያ ወቅታዊ...
View Articleበውስጠ ወይራ ተናግሮ አናጋሪ የሆነው አዲሱ የመስፍን በቀለ “አስረሽ ምቺው”ዘፈን (ግጥሙን ይዘናል)
ከቀናት በፊት የወጣው አዲሱ የመስፍን በቀለ አስረሽ ምቺው ዘፈን መልዕክቱ አነጋጋሪ ነው:: ግጥሙን ይዘንላችኋል ከዘፈኑ ጋር አብረው ያንብቡት:: ስንቱ የጨዋልጅ ስታብጂ እያበደ ከአንቺ ጋር እስክስታ ገጥሞ ተዋረደ ቁንጅና ሰቶሻል አፍላ ጉልበት ያንቺው ምን አለብሽ እና አስረሽ አስረሽ ምችው ካልተገረፈ ገላ እንደክራር...
View Articleሜሮን አለማየሁ 6 ወር ተፈረደባት
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር መንግስት አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ ታስራ ‹‹ሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ በማወክ›› የተከሰሰችው ሜሮን አለማየሁ የ6 ወር እስር ተፈረደባት፡፡ ሜሮን አለማየሁ ሚያዝያ 14 በተጠራው ሰልፍ ላይ ‹‹ወያኔ ሌባ፣ መንግስት የለም፣ አትነሳም ወይ፣ የታረደው ወገን ያነተ አይደለም...
View Article