Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ በሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ –ለሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን (የፊታችን ቅዳሜ)

$
0
0

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያውያን የባህልና የስፖርት ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ በሜሪላንድ እየተደረገ ይገኛል:: ይህን ታሪካዊ በዓል ተከትሎ የተለያዩ ድርጅትችና ማህበራት ሕዝባዊ ስብሰባዎችን ያካሂዳሉ:: ከነዚህም መካከል የፊታችን ቅዳሜ በአዲስ ድምጽ ራድዮ አማካኝነት የተዘጋጀው ሕዝባዊ ስብሰባ ነው:: “በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ስብሰባ” በሚል በተጠራው በዚሁ ዝግጅት ላይ በተናጋሪነት:-

ጋዜጠኛ ሶሊያና ሽመልስ
ዶ/ር አክሎግ ቢራራ
ጋዜጠኛ ኤልያስ ክፍሌ
ጋዜጠኛና አክቲቭስት አበበ በለው
ጋዜጠኛና አክቲቭስት አበበ ገላው
ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገ/ማርያም
አቶ ዳዊት ተገኘ እና
ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ይገኛሉ::

ፍላየሩን ይመልከቱ – በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ለስፖርቱ የመጣችሁ ሁሉ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል::
addis Dimts radio

The post ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ በሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ – ለሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን (የፊታችን ቅዳሜ) appeared first on Zehabesha Amharic.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>