5 የአጋዚ ክፍለጦር አባላት ኤርትራ ገብተው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄን ተቀላቀሉ
(ዘ-ሐበሻ) የአማራ ብሔር ተወላጆች የሆኑ 5 የአጋዚ ጦር አባላት የነበሩ የስርዓቱ ታጋዮች የሕወሓትን መንግስት በመክዳት አስመራ ገቡ:: እነዚሁ 5 ታጋዮች ኤርትራ የሚገኘውን የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄን ተቀላቅለዋል:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሰላማዊ ትግል ይታገሉ የነበሩም ሆነ የሕወሓት ጦርን ሲያገለግሉ...
View Articleየማለዳ ወግ…”ዱአ .. ዱአ ላይ …ነ …ኝ ”ጸሎት ላይ …–ነቢዩ ሲራክ
==================================== * በታላቁ የሮመዳን ወር እነሱና እኛ.. * የመረጃ እጥረት ይኖር ይሆን ? * በጎ አድራጊዋ ጉብልና የአቡ ፈይሰል ቤተሰቦች… * ” ዱአ .. ዱአ ላይ … ነ …ኝ “ የሮመዳን የመጀመሪያ ሳምነት … ===================== የዘንድሮው ሮመዳን በሳውዲ...
View Articleባክኖ የቀረ አየር ኃይል –ክንዴ ዳምጤ –ሲያትል
ውስጥ ውስጡን በድብቅ ሲብላላ የሰነበተውና በኋላ ቀስ በቀስ ወደ አደባባይ የወጣው የሻብያና ህውሃት ወዳጅነት ላይ ያንዣበበው ጥቁር ደመና ሞትን አርግዞ እያስገመገመና እያስፈራራ ሰነባብቷል ። እዚህ አስመራ ውስጥ ከወትሮው የተለየ ነገር ባይታይም አዲስ አበባ ላይ የኢትዮጵያን ፓርላማ የክተት አዋጅ ተከትሎ የጦርነቱ...
View Article7 ኢትዮጵያውያን በደብሊን አውሮፕላን ማረፊያ ጥገኝነት ጠየቁ
ህጋዊ መታወቂያ ወይም የጉዞ ሰነድ አልያዙም ተብሏል – የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአ/አ ስንነሳ ህጋዊ ሰነድ ነበራቸው ብሏል የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአየርላንድ ርዕሰ መዲና ደብሊን በኩል ወደ አሜሪካ ሎሳንጀለስ የጀመረውን አዲስ በረራ ለማስመረቅ ባለፈው ቅዳሜ ከአዲስ አበባ በመነሳት ባደረገው ጉዞ፣ ተሳታፊ የነበሩ...
View Articleበምርጫው ውጤት ሊተላለፉ የተፈለገው መልእክት ምንድን ነው?። (ዳዊት ዳባ)
Friday, June 26, 2015 ዳዊት ዳባ ምርጫው ወያኔ በሚፈልገው እንደውም ባቀደው መንገድ አጠናቋል። “እረጭ ያለ ምርጫ”። እስከቅርብ ጊዜ እንዲደርሰን የተደረገው መረጃ ምርጫውን በመቶ ፐርሰንት ማሸነፋቸውን ነበር። አሁን ለይቶለታል። በመቶ ፐርሰንት ማሸነፋቸውን ብቻ ሳይሆን በተወሰኑት ምርጫ ጣቢያዎች ላይ...
View Articleፀሃፍ፦ አሰባሳቢ ማንነት፣ ባንድ ሃገር ልጅነት የኢትዮጵያ እጣ ፋንታ ፀሃፊ፦ ዩሱፍ ያሲን ምስክርነት፦ (በጥላሁን አፈሣ)
Download (PDF, 162KB) መንደርደሪያ ሃሳብ የዛሬ ሁለት ዓመት አካባቢ ይመስለኛል። “For Love of Country: Debating The Limits of Patriotism” በሚል ርዕሥ እንደ ኤውሮፓ አቆጣጠር(“እ.ኤ.አ”)በ 1996 ዓ.ም፣ የተጻፈች አንዲት ትንሽ መጽሐፍ በርዕሷ ተስቤ፣ ከአሮጌ መጽሃፍት...
View Articleእነዋሽንግተን ፖስት የኦባማን የኢትዮጵያ ጉብኝት አብጠለጠሉ – Addis Admass
አለማየሁ አንበሴ “የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት ስለዲሞክራሲ የተሳሳተ መልዕክት ያስተላልፋል” የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በቀጣዩ ሐምሌ ወር ኢትዮጵያን ይጐበኛሉ መባሉን ተከትሎ ታላላቅ አለማቀፍ ሚዲያዎችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቸ ተቋማት ተቃውሞአቸውን እየገለፁ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ፕሬዚዳንቱን እንዲመጡ...
View Articleመስፍን በዙ! የጥላሁን ገሠሠ ሌጋሲ ወራሽ ወይስ አደር-አፋሽ ?
ስሜነህ ባዘዘው አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ እዚሁ አሜሪካ ውስጥ በሚገኝ ኢትዮጵያዊ ድርጅት ለሽልማት መታጨቱን ስሰማ በጣም ነበር ደስ ያለኝ። ይገባዋል!!! ብያለሁ። ወዲያው ደግሞ በሽልማቱ ሥነ ሥርዓት ላይ “ታማኝ በየነ ሽልማት አይገባውም!” የሚሉ ሁለት የሱማሌ ወጣቶች ተቃዉሟቸውን ሲያሰሙ የሚያሳይ የቪዲዮ...
View Articleየጓጐሉ –ጉሞች –ከሥርጉተ ሥላሴ
ከሥርጉተ ሥላሴ 27.06.2015 / ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ / ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) የእስልማና ዕምነት ተከታይ እህቶቼ አሜሪካን ሀገር በነበራቸው ጉባኤ ላይ „የታሰርነው እኛ ነን“ ሲሉ ቅኔ – ተቃኙ። እውነታቸውን አኮ ነው። የፍላጎታችን አባጣ ጎራባጣነት የወጎኖቻችን ዕንባ...
View Articleበድን –ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ
(ፍቅሬ ቶሎሳ፥ ፒ ኤች ዲ – የሁማኒቲስ ፕሮፌሰር) ፊትለፊትህ ሰው ጠኔ ይዞት በቁንጣን እያገሳህ ልብህ ቢደነድን፥ ለተራበው አዝነህ ባትመግበው አንተ የኖርክ ቢመስልህም ነህ በድን። [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] The post በድን – ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ appeared first on Zehabesha...
View Articleየሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፪) –አንዱዓለም ተፈራ –የእስከመቼ አዘጋጅ
ሰኔ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህቱረት ( 6/17/2015 ) በክፍል አንድ፤ የሰላማዊ ትግሉ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ምን እንደሆነ ገልጫለሁ። በዚሁ ላይ፤ የሰላማዊ ትግሉ ከተወዳዳሪ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ ጋር ያለውን ልዩነት አሳይቻለሁ። በተጨማሪ ደግሞ፤ የሰላማዊ ትግሉ የሚካሄደው በአንድ የሕዝባዊ ንቅናቄ ድርጅት...
View Articleየ“ኢህኣዴግ” ግምገማና ፍሬው –ገለታው ዘለቀ
በድርጅት ከዚያም ከፍ ብሎ በመንግስት ደረጃና በሃገር ደረጃ ግምገማ ማድረግ ወሳኝ ጉዳይ እንደሆነ ሁሉ ያምናል። የኣንድ ድርጅት ብቃትም በግምገማው ችሎታና ጥራት ሊለካ ይችላል።የኣንድ ሃገር የፖለቲካ መረጋጋት በፖለቲካ ለሂቆቹ የጠራ የሃገር የምናብ ስእልና ብስለት ሊለካም ይችላል። የፖለቲካ ቤቶች ሲኮለኮሉ፣ ፖሊሲዎች...
View Articleፕሬዝደንት ኦባማ ጉዞአቸዉን እንዲሰርዙ ለመጠየቅ የተጠራ ሰላማዊ ሰልፍ
ቃልዎን ጠብቆ መገኘት “እፍሪካ ጠንካራ የዲሞክራሲ ተቋም እንጂ ጠንካራ አምባገነን መሪ አያስፈልጋትም” የአሜሪካ ፕረዝዳንት ባራክ ኦባማ በመጭው ሀምሌ ወር ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የያዙት ፕሮግራም ስለህዝቦች ሰብአዊ መብት መገፈፍ የሚናገሩት ለይስሙላ እንጂ በተግባር ግድ እንደማይሰጣቸው ያሳያል። ዜጎችን በመጨቆን፣...
View Articleየዘንድሮው የኢትዮጵያ ስፖርት ፌስቲቫል በሰሜን አሜሪካ የሚሳተፉ ከተለያዩ የካናዳና የአሜሪካ ከተሞች የመጡ ቡድኖች...
የዘንድሮው የኢትዮጵያ ስፖርት ፌስቲቫል በሰሜን አሜሪካ የሚሳተፉ ከተለያዩ የካናዳና የአሜሪካ ከተሞች የመጡ ቡድኖች ራሳቸውን ሲያስተዋውቁ በፎቶ ግራፍ:: The post የዘንድሮው የኢትዮጵያ ስፖርት ፌስቲቫል በሰሜን አሜሪካ የሚሳተፉ ከተለያዩ የካናዳና የአሜሪካ ከተሞች የመጡ ቡድኖች ራሳቸውን ሲያስተዋውቁ በፎቶ...
View Article32ኛው የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል በሜሪላንድ በድምቀት ተከፈተ
(ዘ-ሐበሻ) በሰሜን አሜሪካ በየዓመቱ የሚደረገው የኢትዮጵያውያን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ በሜሪላንድ በርድ ስታዲየም በርካታ ኢትዮጵያውያን በተገኙበት በድምቀት ተከበረ:: ከአሜሪካ እና ከካናዳ የመጡ ከ30 በላይ ቡድኖች በስታዲየሙ በመገኘት በዚሁ በመክፈቻ ዝግጅት ላይ ራሳቸውን አስተዋውቀዋል:: በዚህ...
View Articleየህብር ሬዲዮ ሰኔ 21 ቀን 2007 ፕሮግራም 32ተኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርት ቬስቲቫል በደማቅ ሁኔታ...
<…የእንግሊዝ መንግስት ያወጣው መግለጫ በዓለም ዙሪያ የኢትዮጵያውአን ያላሰለሰ አቤቱታ ውጤት ነው። ወያኔ ያንን ተከትሎ ደህና ነው ማለቱ የሚታመን አይደለም ደህና ከሆነ ለምን አያሳዩትም …ለመጀመሪያ ጊዜ ለእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤት ደብዳቤ አስገብተናል ክርክራችን አቤቱታችን ከእንግሊዝ መንግስት ጋር ነው ይህንኑ...
View Articleጥያቄው ሻዕቢያን ማመን አለማመን ሳይሆን ከወያኔ አገዛዝ እንዴት እንላቀቅ ነው፡፡ –ይገረም አለሙ
ወያኔን በማያውቀው ሰላማዊ ትግል አሸንፈው በህዝብ ለተመረጡበት ቦታ ሳይሆን ለወህኒ የተዳጉት ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ በሊቀመንበርነት የሚመሩት አርበኞች ግንቦት 7 ወያኔን ማነጋገር በሚገባው ቋንቋ ነው ብሎ መዘጋጃና መነሻ ቦታውን ኤርትራ ውስጥ ማድረጉ በአንዳንድ ወገኖች እየተነቀፈ ነው፡፡ አንዳንዶች እንደውም...
View Articleወኪሎቻችንን በነጻ ከማሰናበት ያነሰ አንዳችም ብይን አንቀበልም! –ድምጻችን ይሰማ የተሰጠ ማሳሰቢያ!
ኮሚቴዎቻችን ላይ የሚተላለፈው ውሳኔ ቀጣይ የትግል አቅጣጫችንን የሚቀርፅ ጉዳይ ቢሆንም በራሱ ግን የትግላችን መዳረሻ አይደለም፡፡ ትግላችን ከመነሻው የተገነባው፣ በሂደትም የውድ ኮሚቴዎቻችንን እስርና እንግልት ጨምሮ በርካታ መስዋእትነት የተከፈለበት የተሸራረፉ መብቶቻችንን በማስከበርና የእምነት ነፃነታችንን በህገ...
View Articleለዋይት ሃውስ ይደውሉ፣ ፋክስ ይላኩ (የመጀመሪያ ዙር)
እንደሚታወቀው የአሜሪካኑ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በዚህ ወር መጨረሻ ለጉብኝት ወደ ኬንያ ሲሄዱ ኢትዮጵያ ጎራ የማለት እቅድ እንዳላቸው ተገልጿል። ይሁንና የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚያመዝን በመሆኑ ነጻነት ናፋቂ የሆነውና በአለም ዙሪያ ተበትኖ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ወደ ዋይት ሃውስ...
View Articleአልሞት አለኝ –ወለላዬ
ወለላዬ ከስዊድን በሥራው ላይ ልፈላሰፍ ቅኔ ልቀኝ ግጥም ልጽፍ ቸኩያለሁ አልሞት ብሎኝ የማደንቀው ሰው ነበረኝ ሳይሞትማ ሳይቀበር ስሙን ማንሳት እሱን ማክበር መስሎ ታይቶኝ ልምድን መስበር የማደንቀው ሰው እያለኝ ልጽፍለት ተቸገርኩኝ አቤት! ዕውቀት አይ! ቁመና ብልህ ደፋር ቆራጥ ጀግና ኃይማኖቱን አጠንካሪ ደግ ለጋስ...
View Article