የኤፍሬም ታምሩ አልበም ጥያቄ አስነሳ * ይልማ ገብረአብ 250 ሺህ ብር ይገባኛል አለ
(ዘ-ሐበሻ) ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ የቀድሞ ዘፈኖቹን በአዲስ መልክ አስተካከሎ ለገበያ እንደሚቀብ በተለያዩ ጊዜያት ሲዘገብ እንከንም እያጋጠመው ሲዘዋወር ቆይቷል:: ለመጨረሻ ጊዜ ይወጣል በተባለበት ሰዓት የእናቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት አልበሙን አዘግይቶታል:: ውስጥ አዋቂ እንደዘገበው ኤፍሬም በቅርቡ አልበሙን...
View Articleጋዜጠኛውን የደበደበው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በፍርድ ቤት ተቀጣ
ከአንዲት ግለሰብ ጋር ፊልም እስራልሻለሁ በሚል ገንዘብ ተቀብሎ ገንዘቡን ክዷል የሚል ክስ ቀርቦበት ፍርድ ቤት እየተመላለሰ የሚገኘው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ ለምን ይህን ጉዳይ ዘገባችሁ በሚል የኢትዮፒካ ሊንክ ጋዜጠኞች ላይ ጥቃት ለማድረስ አስቦ በአንዱ አዘጋጅ ላይ ድብደባ በመፈጸሙ በከሰሰበት ክስ ጥፋተኛ ተብሎ 2...
View Articleዘሚ የኑስ –የኦቲዝሟ «አምባሳደር»
በልጅነት ዕድሜያቸው በደማቸው ውስጥ በሰረፀው የሥነ ውበት (ኮዝሞቶሎጂ) ትምህርት በመታነፅ በሙያው በመካን አገራቸው ላይ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የሥልጠና ማዕከል በመክፈት ከስድስት ሺ በላይ ባለሙያዎችን ማፍራት ችለዋል። በተጓዳኝም ችግረኛ ወጣት ሴቶችንና በሴተኛ አዳሪነት ለሚተዳደሩ ሴቶች በሚሰጡት ነፃ የትምህርት...
View Articleየወያኔ የመከላከያ ከፍተኛ በጀት
የወያኔ የመከላከያን ከፍተኛ በጀት ለትግራይ ክልል እንደ ተጨማሪ ልዩ በጀት አድርጎ ይጠቀማል፡፡ በሰራዊቱ ውስጥ ዘረኛ መድሎን ይፈጽማል፡፡ የትግራይ ሪፑብሊክ ምስረታ ህልሙንም አልረሳም፡፡ በአሁኑ ጊዜ 85% የሚሆነው የመከላከያ ሠራዊት ከ1990 ዓ.ም ጀምሮ በትግራይ ክልል ሠፍሮ ይገኛል፣ ይህንንም አጋጣሚ በመጠቀም ፦...
View Articleፈጣን ሩጫ አይሉት ማራቶን –የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ
የተርጓሚው ማስታወሻ ይህ ጽሁፍ ዘኢኮኖሚስት ከሚያወጣቸው ኁሉ ብናየውና ብንወያይበት ይጠቅማል በሚል አሳብ ተተርጉሞ ቀርቧል።እራሱን ሳንሱር እያደረገ እንደጻፈው ማየት አያስቸግርም። ከዚህ ትርጉም እንደምታዩት ምዕራብ፡ ምስራቁ ህወሀት መሩ መንግስት ተብዬ ላይ ሁሉም ተስፋ መቁረጡን በግልጥ ያሳያል። የቻይና አምባሳዶር...
View Articleምርጫ 2007 እና የእስቴት ዲፓርትመንት የፖሊሲ ዉዝዋዜ –የሳዲቅ አህመድ ምርጥ ትንታኔ
ምርጫ 2007 እና የእስቴት ዲፓርትመንት የፖሊሲ ዉዝዋዜ – የሳዲቅ አህመድ ምርጥ ትንታኔ The post ምርጫ 2007 እና የእስቴት ዲፓርትመንት የፖሊሲ ዉዝዋዜ – የሳዲቅ አህመድ ምርጥ ትንታኔ appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleሀገራዊ (ብሔራዊ) ዕርቅ በኢትዮጵያ
አሸብር ሺፈራው ከጀርመን ከወዲሁ፤- ሀገራዊ ዕርቅ በኢትዮጵያ ስል ሌላ ምንም ሳይሆን፤ ከዘረኛው የትግራይ ሕዝብ ነጻነት ግንባር (TPLF) የባርነት አገዛዝ ነጻ ወጥታ በምትመሰረተው ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ ማለቴ መሆኑን ግንዛቤ እንዲያዝልኝ አሳስባለሁ። ብሎም፤ 1ኛ/ ስለ ሀገራዊ ዕርቅ አስፈላጊነት፤- ሀገራዊ እርቅ...
View Articleቦንጋ አካባቢ የሚገኝ የተፈጥሮ ጫካ ተቃዋሚ ድርጅቶች እየተንቀሳቀሱበት ነው በሚል ምክንያት በገዢው መንግስት እንዲቃጠል ተደረገ
የኢህአዴግ ባለስልጣኖች ቦንጋ አካባቢ የነበረ የተፈጥሮ ጫካ ተቃዋሚ ድርጅቶች እየተንቀሳቀሱበት ነው በሚል ምክንያት እንዲቃጠል ማድረጋቸውን የትህዴን ድምጽ ዘገበ:: የትህዴን ምንጭ የዜና ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው በደቡብ ክልል ቦንጋ አካባቢ የሚገኝ ሰፊ የተፈጥሮ ጫካ በአካባቢው ህዝብ ለዘመናት ጠብቆት የኖረ ሃብት...
View Article(የሳዑዲ ጉዳይ) ስራቸውን እየሰሩ ነው፣ እኛ ተዘናግተናል ! * በሳውዲ እስር ቤት የኢትዮጵያውያን መልዕክት
ነቢዩ ሲራክ በሳውዲ ጅዳ ሪያድና በተለያዩ ከተሞች ህገ ወጥ የተባሉትን የውጭ ዜጎች የማጥራቱ ዘመቻ ደመቅ ብሎ ባይሰማም በሂደት ላይ ነው ። በያዝነው ሳምንት ጅዳ ውስጥ በርካታ ኢትዮጵያውያን በሚኖሩባቸው በተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች በተደረገ ፍተሻ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ህጋዊ መኖርያ ፍቃድ ያላቸው እህቶችና ወንድሞች...
View ArticleHiber Radio: የኦጋዴን ነጻ አውጭ ስድስት የአገዛዙን ልዩ ሀይል አባላት መማረኩ፣ጠፍቷል የተባለው የአሜሪካ አየር...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 23 ቀን 2007 ፕሮግራም < …የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ከሃያና ሰላሳመት በሁዋላ በሚኖር አጀንዳ አሁን ከሚለያዩ መጀመሪያ ዲሞክራሲያዊ ለውጥ ለማምጣት በጋራ ይቁሙ ሌላው በጊዜው…አንተ ሰሜን አሜሪካ ተቀምጠህ የትጥቅ ትግል ካልሆነ አያዋጣም ብትለኝ …ሁሉም የሚችለውን...
View Article፬ኛው የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ የጋራ አቋም መግለጫ
በሐዋርያዊት፣ ጥንታዊት እና ብሔራዊት ቤተ ክርስቲያናችን ህልውና እና ዕድገት ፊት ከተጋረጡትና አፋጣኝ እልባት ከሚሹት የዘመናችን የውስጥ ችግሮች እና የውጭ ተግዳሮቶች ውስጥ ሙስና እና ኑፋቄ ቀዳሚዎቹ ናቸው፡፡ አንዱ የሌላው መተላለፊያ፣ መንሥኤ እና ውጤት እየኾኑ ለቤተ ክርስቲያን ተቋማዊ ለውጥ የተደረጉ ጥረቶችን...
View Articleፈጣን ሩጫ አይሉት ማራቶን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ –የተርጓሚው ማስታወሻ
ከቢላል አበጋዝ፡ ዋሽግቶን ዲ፡ሲ ይህ ጽሁፍ ዘኢኮኖሚስት ከሚያወጣቸው ኁሉ ብናየውና ብንወያይበት ይጠቅማል በሚል አሳብ ተተርጉሞ ቀርቧል።እራሱን ሳንሱር እያደረገ እንደጻፈው ማየት አያስቸግርም። ከዚህ ትርጉም እንደምታዩት ምዕራብ፡ ምስራቁ ህወሀት መሩ መንግስት ተብዬ ላይ ሁሉም ተስፋ መቁረጡን በግልጥ ያሳያል። የቻይና...
View Articleበሃመር ወረዳ ከፍተኛ እልቂት መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ
ግንቦት ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በሃመር ወረዳ በዲመካ ከተማ እና አካባቢዋ የሚኖሩ አርብቶአደሮች ” እኛ ድምጽ ሳንሰጥ” እንዴት ኢህአዴግ አሸነፈ ይባላል በሚል ካለፈው ሰኞ ጀምሮ ከጸጥታ ሃይሎች ጋር ሲታኮሱ መቆየታቸውን የሚናገሩት የአካባቢው ነዋሪዎች፣ አንድ...
View Articleከመስፍን ወልደማርያም (ፕሮፍ) ምን እንማር? (ኤልያስ ገብሩ ጎዳና)
ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ሚያዚያ 16 ቀን 2007 ዓ.ም 85 ዓመት ለሆናቸው መስፍን ወልደማሪያም (ፕሮፌሰር)፣ ደጋግሞ ታላቅ ክብር መስጠት ተገቢ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ በዚህ ዕድሜ ስለሀገር እና ህዝብ የሚያምኑበትን፣ የሚታዘቡትን፣ የሚያዝኑበትን፣ የሚደሰቱበትን፣ …ሀሳብ መሰረት በማድረግ ብዕርን ከወረቀት ወይም ጣቶችን...
View Article“ሁሉም ሰው ከብሔሩ ወይም ከሰፈሩ ይልቅ ለኢትዮጵያዊነቱ ቅድሚያ ቢሰጥ ሀገራችን ታድጋለች” ዳዊት ፍሬው ኃይሉ
“ሁሉም ሰው ከብሔሩ ወይም ከሰፈሩ ይልቅ ለኢትዮጵያዊነቱ ቅድሚያ ቢሰጥ ሀገራችን ታድጋለች”ዳዊት ፍሬው ኃይሉ ትዕግስት ታደለ የአንጋፋው ድምጻዊ የፍሬው ሀይሉ ልጅ ነው፡፡ የአባታቸውንን ፈለግ ተከትለው ወደ ሙዚቃ ዓለም ከተቀላቀሉ የአንጋፋ ሙዚቀኛ ልጆች መሀከል የተሳካለት የክላርኔት ተጫዋች አንዱ የሆነው ዳዊት ፍሬው...
View Article“አማዉቱና!” አሙዋሙቱን (አብረን እንሙት) ሠናይ ገብረመድህን ዮሀንስ (ጋዜጠኛ)
ሰናይ ገ/መድህን ኤርትራዊያኖች አማዉቱና ብለዉ የሰየሙት ታሪክ አላቸዉ፡፡ኤርትራ ነፃ አገር ከሆነች በሁዋላ የአፍላነት ወግን የወረሰዉ የአዲሱ ትዉልድ ታሪክ ነዉ፡፡ የብሄራዊ አገልግሎት አባላት ታሪክ፡፡ እንዲህ ነዉ፡፡ ህግሓኤ መላዋን ኤርትራ ተቆጣጥሮ ጊዚያዊ መንግስትነቱን ካወጀ በሁዋላ (ለነገሩ አሁንም ከሀያ...
View ArticleSport: ዮሱፍ ሳህላ በአዲሱ አሰልጣኝ በብሄራዊ ቡድን ተጫዋችነት አልተካተተም
“የዮሱፍ ሳህላ ወቅታዊ አቌሙን አላውቅም ፤ወቅታዊ አቋሙ የማናቀውን ተጨዋች አንመርጥም” አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ኢትዮ ኪክ እንደዘገበው ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሰሞኑን ከሚታወቁት የመጨረሻዎቹ 23ት ተጨዋቾች በተጨማሪ በውጪ የሚገኙ 5 ተጨዋቾች በአሰልጣኝ ዮሀንስ ምርጫ ተካተዋል። ከግብፁ ፔትሮጀት ፣ አል ሃህሊ እና...
View ArticleHealth: የራስ ምታትዎን በተመለከተ ሃኪምን ማማከር የሚገባዎ መቼ ነው?
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የራስ ምታት በአብዛኞቻችን ላይ የሚከሰትና እረፍት በማድረግ ወይንም ህመም ማስታገሻን በመውሰድ ወደ ቀደሞ ጤንነታችን መመለስ እንችላለን። ነገር ግን አልፎ አልፎ የራስ ምታት ህመም የሌላ ከባድ የሚባል ህመም መገለጫ ሊሆን ስለሚችል ወደ ሀኪም መሄድ እና ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል።...
View Articleአይሲኤስ በወገኖቻችን ላይ የፈጸመውን ጭካኔያዊ ግድያ ለመቃወም ሰልፍ የወጣው ናትናኤል 3 ዓመት ከ 3 ወር ተፈረደበት
ነገረ ኢትዮጵያ እንደዘገበው የኢትዮጵያ መንግስት አይ ኤስ አይ ኤስ ኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን የጭካኔ እርምጃ ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ላይ ‹‹ሁከትና ብጥብጥ›› ፈጥረሃል በሚል ተይዞ የታሰረው ናትናኤል የዓለም ዘውድ የ3 አመት ከ3 ወር እስራት ተፈረደበት፡፡ ዛሬ 25/2007 ዓ.ም የፌደራል መጀመሪያ ፍርድ ቤት...
View Articleየኖርዌይና የስደተኞቻችን ፍልሚያ – -በአበራ ለማ
የዛሬ አራት ዓመት በኖርዌይ ተቀስቅሶ የነበረው የ500 ጥገኝነት ጠያቂ ኢትዮጵያውያን ስደተኖች ጉዳይ በኦስሎ አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት 127ኛ ችሎት በቅርቡ ሲታይ ሰንብቷል፡፡ ይህ ቀደም ሲል በዶ/ር ግሩም ዘለቀ የግል ተነሳሽነት በኖርዌይ ጠበቆች አማካኝነት በየደረጃው ላሉ የኖርዌይ ፍርድ ቤቶችና በኋላም ለአውሮፓ...
View Article