ፍ/ቤቱ በጦማርያኑ እና ጋዜጠኞች ላይ የቀረቡ የሲ.ዲ መረጃዎችን ውድቅ አደረገ
በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ሶስቱ ጋዜጠኞች ዛሬ ግንቦት 19/2007 ዓ.ም የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ መዝገቡ የተቀጠረው አቃቤ ህግ አሉኝ ባላቸው ሲ.ዲዎች እና ቀሪ ምስክሮቹን በተመለከተ ፍርድ ቤቱ ብይን...
View ArticleHealth: 4 ቁምነገሮች ስለ ቃር (Heartburn)
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ቃር የምንለው ወይንም በህክምና አጠራሩ ሃርትበርን (Heartburn) በመባል የሚታወቀው የህመም አይነት ሲሆን አብዛኞችን የሚያጠቃ እና እጅግ የተለመደም ችግር ነው። በደረት አካባቢ የማቃጠል ስሜት መሰማት በአብዛኛው ከምግብ በኃላ እና እንቅልፍ ስንተኛ የሚብስ ነው። ይህም...
View Articleአርቲስት ጎሳዬ ተስፋዬና ባለቤቱ 8ኛ ዓመት የትዳር ሕይወታቸውን አከበሩ
ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በብስራተ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የአቡነ ዓቢየ እግዚእ ታቦተ ህግ በትናንትናው ዕለት ከበሯል። ይህ ጻዲቅ አባት በጎንደርና በትግራይ ብቻ ነበር የሚከብረው። ትናንት ግንቦት 19 እረፍቱ ስለነበረ በአዲስ አበባ ውስጥ በዚህ ደብር ብቻ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከብሮ ውሏል። ዲያቆን...
View Article“የአባዬ ስልክ እና ባዮሎጂ”–ተራኪ ፈቃዱ ተክለማርያም (በጣም አስቂኝ)
በየወሩ የመጀመሪያው ሮብ በራስ ሆቴል ‹‹ጦቢያ ግጥምን በጃዝ›› የስነፅሁፍ ፕሮግራም ይካሄዳል:: የግንቦት ወር 2007 ዓ/ም ተጋባዥ እንግዳ ሆኖ ለታዳሚው አንድ ፅሁፍ እንዲተርክ ወደመድረክ የወጣው ደግሞ አርቲስት ፈቃዱ ተክለማሪያም ነበር:: ዶ/ር አሸብር ከሚለው የአሌክስ አብርሃም አጭር ልብወለድ መጽሐፍ “የአባዬ...
View Articleየዛሬ 24 ዓመት ኢህአዴግ አዲስ አበባን ባይቆጣጠር ኖሮ ዛሬ የኢትዮያ እድገት ከብራዚል ጋር ይስተካከል ነበር
(የጉዳያችን ማስታወሻ) ደርግ 17 ዓመታት ሙሉ በህወሓት እና ሻብያ የተከፈተውን ጦርነት ሲዋጋ እንደነበር እና ጦርነቱ በቀን ብቻ በሚልዮን የሚቆጠር ብር ያስወጣ ነበር።በመቶሺዎች የሚቆጠር ሰራዊት መግቦ፣ታንክ እና ብረት ለበስ ተሽከርካሪ ነዳጅ እና ግዥ ፈፅሞ ማደር በራሱ ከፍተኛ ወጪ ነበር።ይህ ገንዘብ እንዳሁኑ...
View Articleስለቀጣዩ ትግል ሳስብ ! –ከይድነቃቸው ከበደ (የሰማያዊ ፓርቲ አመራር)
ዲሞክራሳዊ ምርጫ ሰላማዊ ወይም ጠበንጃ አልባ የትግል ስልት ከሆኑት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ሆኖም ግን በአገራችን ለሃያ አንድ አመት ወይም ለ5 ዙር ምርጫ የተካሄደ ቢሆንም ህውሓት/ኢህአዴግ የግንቦት ሃያ 24ኛ አመት በሚያከብሩበት ማግስት 100 % በምርጫ ተወዳዳሪ አሸናፊ ሆኛለው ማላት፣ ህውሓት/ኢህአዴግ ለዲሞክራሳዊ...
View Articleበምርጫ ቦርድ ውጤት የኢህአዴግ ደጋፊዎች ከሁለት ተከፍለዋል * ፊደል ቀመስ አባሎች ውጤቱን አልተቀበሉትም
ግንቦት ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ የግንቦት15ቱን ምርጫ መቶ በመቶ ማሸነፉ ከተገለጸ በሁዋላ የኢህአዴግ ደጋፊዎች ከሁለት ተከፍለዋል። ምንጮች እንደገለጹት በርካታ ፊደል ቀመስ አባሎቹ ኢህአዴግ አሸነፍኩ ያለበትን የድምጽ ልዩነት አልተቀበሉትም። ውጤቱን የሚቃወሙ የግንባሩ አባላት ” ህዝቡ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ የምርጫውን ውጤት እንደማይቀበለው አስታወቀ • ‹‹በሂደቱ በመቆየታችን የኢህአዴግን አውሬነት አሳይተናል››...
‹‹በኃይል የተቀማ ድምፅ የሚመሰረት መንግስት በህዝብ ተቀባይነት የለውም›› • ‹‹በሂደቱ በመቆየታችን የኢህአዴግን አውሬነት አሳይተናል›› ኢ/ር ይልቃል • ‹‹የአፍሪካ ህብረት ራሱንም ሌላም ማዳን የማይችል የእንጨት ድስት ነው›› አቶ ስለሽ ሰማያዊ ፓርቲ የ2007 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ ሂደቱንም ሆነ ውጤቱን...
View Articleከጥፋት ሰረገላ ውረዱ!!! –ከተማ ዋቅጅራ
ክፋት ተዘርቶ ክፋት ከሚታጨድበት፣ ጥፋት ተከምሮ ጥፋት ከሚወቃበት ከሰረገላው ውረዱ። ምርጫው መላገጫ ከሆነበት፣ አሸናፊው ከሚሸነፍበት ከውሸት ሰረገላው ውረዱ። ህዝቡ የኔ የሚላቸው የሚታሰሩበት፣ መሪዬ የሚላቸው ከሚታፈኑበት ከሰረገላው ውረዱ። ይሄንን የውሸት ሰረገላ አዘጋጅቶ ለበደሉ አድማቂ ለጥፋቱ ተባባሪ የሆኑትን...
View Articleሥነ-ስርዓት! –የአቤል ማስታወሻ ከቅሊንጦ
“they say that time heals all things,they say you can always forget; but the smiles and the tears across the years they twist my heart strings yet!” ― George Orwell, 1984 የመታሰሬ ምክንያት መናገሬ ነው ፡፡ መንግሰት...
View Article5ቱ ካሮትን የመመገብ ጥቅሞች የጤና ጥቅሞች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. የምግብ መፍጨት ሂደትን ያግዛል ካሮት በፋይበር የበለፀገ ስለሆነ የምግብ መፈጨት ሂደትን በማገዝ እንደ ሆድ ድርቀት ያሉ ችግሮችን እንዳይከሰቱ ያደርጋል። 2. ለአይናችን የሚሰጠው ጥቅም ከፍተኛ ነው ካሮት በሻይታሚን ኤ የበለፀገ ስለሆን እይታችን የተሻለ እንዲሆን ያግዛል 3....
View Articleየዘረኝነት ጥቃት የደረሰበት ኢትዮ-እስራኤላዊው ወታደር የ100 ሺህ ዶላር ካሳ ጠየቀ
ገንዘቡን ለፍትህና እኩልነት ለሚታገሉ ድርጅቶች እሰጣለሁ ብሏል ባለፈው ወር መጨረሻ ላይ በእስራኤሏ ባት ያም ከተማ በፖሊስ የድብደባ ጥቃት የደረሰበት ኢትዮ-እስራኤላዊው ወታደር ዳማስ ፓካዳ፣ የተፈጸመብኝ ጥቃት ከዘረኝነት የመነጨ ነው ሲል በአገሪቱ ፖሊስ ላይ ክስ መመስረቱንና ለደረሰበት ጉዳት የ100 ሺህ ዶላር ካሳ...
View Articleግለሰቡ በትግራይ ክልል 6 ሰዎችን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ገደለ
(ዘ-ሐበሻ) በትግራይ ክልል ከሚሰራበት ባንክ መስሪያ ቤት የተባረረው ግለሰብ በፊት ይሰራበት ባንክ ገብቶ 6 የባንኩን ሠራተኞች መግደሉ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: በትናንትናው ዕለት ግንቦት 21 ቀን 2007 ዓ.ም በሰሜን ምዕራብ ትግራይ በምትገኘው ማይ ፀብሪ በተባለች ከተማ ይኸው ቀድሞ በዘበኝነት...
View Article“የሰለሞን ዴዜዴራታ!!”–ከኤርሚያስ ለገሰ (የመለስ ትሩፋቶች መጽሐፍ ደራሲ)
በሀገረ አሜሪካ መስፍን በዙ የሚባል ትንሽ ሰው አለ። ይህ ሰው ” ቲጂ ቴሌቪዥን” የሚባል በህውሀት የሚደገፍ ተንቀሳቃሽ መንኩራኩርና እሷን የሚሸከምበት ኮልኮላታ አለችው። የሁለቱም ቴክኒሻን፣ ፓይለት፣ ኮፓይለት፣ አስተናጋጅ፣ ተስተናጋጅ እሱ ብቻ ነው። ማንንም ስለማያምን አያሳፍርም። ለነገሩ የሀገሬ ልጆች እንደሰው...
View Articleየምስራች! ምስር ሳይሆን እርሳስ ብላ –የጐንቻው
አንት? ‘የቀን ሰው’ ጊዜ ሎቶሪ ቢያወጣልህ፤ የአገር ካባ ቀዳደህ ሕዝብ ማቅ ያልበስክ ወይነህ፤ እነሆ! ‘ሩብ-መቶ ዓመት’ በዙፋን ላይ ዘምነህ፤ ስርዎ-ዘር ያነገስክ ዝርፊያን በምርጫ ሰይመህ፤ በየ አምስት ዓመት የደም ግብር ታፈሳለህ፤ ዘንድሮ ግን ቆርጠናል እራስህን በኮሮጆህ ታገኛለህ፤ የምስራች እንኳን ‘ደስ...
View Articleበሀገራችን ኢትዮጵያ ስላለው ሁለንተናዊ ቀውስ በመወያየት ሁሉን አቀፍ የአማራጭ ኃይል የሚቋቋምበትን ሂደት ለመምከር ከጁላይ...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ፤ የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ኅብረት ጋር በተደረጉ ተከታታይ የሁለትዮሽ ውይይቶችና ስምምነቶች፡ ህዝባችን ላለፉት 24 ዓመታት ያለነፃነት በህወሓት የግፍ አገዛዝ ሥር ፍዳውን የሚያይበት...
View Articleለአፍሪካ ልማት ባንክ የተወዳደሩት አቶ ሱፍያን አህመድ ሳይመረጡ ቀሩ
የአፍሪካን ልማት ባንክን በፕሬዚዳንትነት ለመምራት ዕጩ ሆነው የቀረቡት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ አቶ ሱፍያን አህመድ ሳይመረጡ ቀሩ፡፡ ናይጄሪያዊ የግብርናና የገጠር ልማት ሚኒስትር የ55 ዓመቱ ኦኪንውሚ ኦዴሲና የባንኩ ፕሬዚዳንት አድርጎ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ግንቦት 20 ቀን 2007 ዓ.ም....
View Articleበሚኒሶታ የዘ-ሐበሻ 7ኛ ዓመት በዓል በአስገዳጅ ሁኔታ እንዳይከበር ተሰረዘ!
ውድ የዘ-ሐበሻ ወዳጆች! ጁን 20 የዘ-ሐበሻን 7ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሚኒሶታ ለማክበር ዝግጅታችንን አጠናቀን ነበር:: ሆኖም ግን በአስገዳጅ ምክንያት የዘ-ሐበሻ 7ኛ ዓመት በዓል እንደማይካሄድ ከይቅርታ ጋር እየገለጽን ዘ-ሐበሻን ለመርዳት የምትፈልጉ በድረገጻችን በመግባት በፔይፓል መጠቀም እንደምትችሉ ለመጠቆም...
View Articleበፓትርያርኩ መቀመጫ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ቅርሶች እና ንዋያተ ቅድሳት ጉዳይ ምርመራ እንዲካሔድ ተጠየቀ
ታሪካዊው የቅዱስ እንጦንስ ጽሌ በአርተፊሻል ተቀይረዋል ከተባሉት አንዱ ነው የስእለት እና የስጦታ ወርቆች እና የብር ጌጣጌጦች በየመሸታ ቤቱ እየተሸጡ ነው የውጭ ኦዲት እንዲካሔድ በፓትርያርኩ የተሰጠው መመሪያ ተግባራዊ አልተደረገም በየመሸታው አስነዋሪ ሥራ የሚያዘወትሩ ካህናት ለምእመናን መራቅ ምክንያት ኾነዋል...
View Articleከጁላይ 2-3 በዋሽንግተን ዲሲ የሀገር አድን ጉባዔ በጋራ ይዘጋጃል
በሀገራችን ኢትዮጵያ ስላለው ሁለንተናዊ ቀውስ በመወያየት ሁሉን አቀፍ የአማራጭ ኃይል የሚቋቋምበትን ሂደት ለመምከር ከጁላይ 2-3 በዋሽንግተን ዲሲ የሀገር አድን ጉባዔ በጋራ ይዘጋጃል የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ፤ የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄና የኢትዮጵያ...
View Article