Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰላማዊ ሰልፍ 04.06.2015 Munich G7 ኃይለማሪያም ደሳለኝ

ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚቴ ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ 04.06.2015 Munich  ሰአት 13:00  በኢትዮጵያ ውስጥ የሚካህደውን ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ረገጣ፣ የዲሞክራሲ እና የነጻ ፕረስ መታፈን፣ ኢንዲሁም የምርጫ  ማጭበርበር በመቃወም ሁሉም  ለኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት እና የ ዲሞክራሲ እንዲሁም የሰላም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦ! –ከሥርጉተ ሥላሴ

02.05.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ይድረስ ለፓን አፍሪካኒስቱ ወገኔ ለተከበሩ አቶ ቴወድሮስ ዳኜ – „እንዳላፍር ልቤ በሥርዓትህ የቀና ይሁን“ / መዝሙር ምዕ. 118 ቁ. 80/ „እንዳያመም ጥራው እንዳይበላም ግፋው“ በቅድሚ እንዴት ሰነበቱ። ለአፍሪካውያን የስደትና የሰቆቃ መከራ የበኩለዎትን ድርሻ ለመወጣት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለአፍሪካ አርዓያ የሆነዉ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫና ሰላማዊ የስልጣን ርክክብ (በሳዲቅ አህመድ) –ሊያደምጡት የሚገባ

ለአፍሪካ አርዓያ የሆነዉ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫና ሰላማዊ የስልጣን ርክክብ (በሳዲቅ አህመድ) ሊያደምጡት የሚገባ The post ለአፍሪካ አርዓያ የሆነዉ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫና ሰላማዊ የስልጣን ርክክብ (በሳዲቅ አህመድ) – ሊያደምጡት የሚገባ appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግልፅ ደብዳቤ ለጀነራል አበበ ተከለሀይማኖትና ጀነራል ፃድቃን –ከሽሕ ጦረኛ አንድ ወረኛ ትጥቅ ያስፈታል

ህወሓት ነበር ጀነራል አበበ ተክለሀይማኖት በአቶ ገብሩ ላይ ያቀረበው የአሉቧልታ ዘመቻ በአንድ መንደር ከኔ በላይ ቆንጆና ጀግና የለም ብላ የምትመካ አንዲት ዝንጀሮ ነበረች:: አንድ ቀን በመንገድ ላይ እየተንጎራደደች ስታልፍ ወደ ገበያ መደብር ጎራ ብላ ድንገት በግድግዳ ላይ የተሰቀለ ትልቅ መስተዋት ስትመለከት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዘውዲቱ ሆስፒታል የ5 ልጆች እናት በህክምና ስህተት ሕይወቷ አለፈ

በዘውዲቱ ሆስፒታል የመህፀን እጢ እንዳለባቸው የተነገራቸው የ 5 ልጆች እናት እጢው ወደ ካንሰር እንዳይለወጥ አስቸኳይ ቀዶ ጥገና እንዲደረጉ ይታዘዛሉ ። ለዚህም ቀዶ ጥገና ሆስፒታሉ መሳሪያ ስለሌለው ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የምርመራ ውጤታቸውን አባሪ በማድረግ ይልካቸዋል። የተጠቀስው ሆስፒታል እደደረሱም እናት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዳኛ ብርቱካን አቶ ማሙሸት አማረን ክሱ ተቋርጦ ይፈቱ ስትል ፖሊስ አለቅም አለ

* የአይ.ሲ.ስን ግድያ ለማውገዝ ሰልፍ የወጣው የሰማያዊ ፓርቲ አባል ከሶስት ዓመት በላይ እስር ተፈረደበት (ሕብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ ) የመኢአድ ሕጋዊው ፕ/ት አቶ ማሙሸት አማረ ሚአዚአ 14 ቀን 2007 በመስቀል አደባባይ በተጠራው ሰልፍ ላይ ብጥብጥ አስነስተዋል በሚል ለተከሰሱበት የፈጠራ ክሱንና የሀሰት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መኢአድና ኢራፓ የምርጫውን ውጤት አንቀበልም አሉ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ) ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. የተካሄደውን ጠቅላላ ምርጫ ውጤት እንደማይቀበሉት፣ ግንቦት 25 ቀን 2007 ዓ.ም. በየጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቁ፡፡ መኢአድ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና ጽሕፈት ቤቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስድስት ሠራተኞች በጥይት ተገደሉ

–ግድያውን ፈጽሟል የተባለው ተጠርጣሪ እጁን ሰጥቷል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቀሌ ዲስትሪክት የማይፀብሪ ቅርንጫፍ ዋና ሥራ አስኪያጅን ጨምሮ፣ ስድስት የባንኩ ሠራተኞች ግንቦት 21 ቀን 2007 ዓ.ም. በባንኩ የጥበቃ ሠራተኛ በጥይት ተገደሉ፡፡ ግንቦት 21 ቀን 2007 ዓ.ም. የተለመደ ሥራቸውን በማከናወን ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአለም ሀገራት ባሰፈኑት የህግና ፍትህ ስርአት ምዘና ኢትዮጵያ ከ102 የአለም ሀገራት 94ተኛ ደረጃ ተሰጥቷታል

ዎርልድ ጀስቲስ ፕሮጀክት የተባለው በአለም ላይ ፍትህና የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ እሰራለሁ የሚል ተቋም የ 102 የአለም ሀገራትን የፍትህና ህግ ስርአት ደረጃ ይፋ አድርጓል፡፡ ከተለያዩ ሀገራት ከ 100 ሺህ የማያንሱ ህዝቦችን መጠይቅ በማድረግ ጭምር የተጠናቀረው ይህ የተቋሙ ሪፖርት በዚህ ረገድ የኢትዮጵያችንንም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮዽያዊው በአሜሪካ 122 አመት ተፈረደበት

በአሜሪካን ሀገር በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮዽያዊያን ስደተኞች ይኖራሉ! እነዚህ ስደተኞች ከጥቃቅን ስራዎች አንስቶ እስከ_ታላላቅ ካምፓኒዎች በወዛቸው ያገኙዋትን ዶላር አጠራቅመው አንድ ቀን ሀገሬ እገባለው ከሚል ተስፋ ጋር ሕይወትን ይገፋሉ:: ህልሙ የሞላለት ጥቂቱ ጠቅልሎ ሲመጣ አብዛኛው ግን በዥዋዥዌው የአሜሪካ ህይወት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

  መውደቂያ ያጣ እንባ

ውሀ በጠማው በረሀ በደረቀ የምድር ሀሩር የሠማይ ዝናብ ይመሥል የወንድሜ ደም ሲገበር ኑሮ ለገፋው ወገኔ ሰይፍ ካፎቱ ሲመዘዝ የሰው ልጅ ልክ እንደስሳ አንገቱ አንዲህ ሲገዘገዝ ሀዘኑ ሆዴን ቢያምሠው ስቀት አንጀቴ ቢገባ ቁስለቴ ሽቅብ አንስቼ የውስጤን ህመም ላሠማ አንድባይ ገላገይ ሽቼ ወጣሁኝ ከአገሬ ማማ ግን ጩኸቴ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወ/ሮ ንግስት ወንዲፍራው ክስ ተመሰረተባት- በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር

ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም በመንግስት ተጠርቶ ከነበረው ሰልፍ ጋር በተያያዘ በምርጫ ማግስት ግንቦት 19/2007 ዓ.ም ለእስር የተዳረገችው የሰማያዊ ፓርቲ አባል ወ/ሮ ንግስት ወንዲፍራው ክስ ተመሰረተባት፡፡ ዛሬ ግንቦት 26/2007 ዓ.ም በፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቂርቆስ ምድብ ችሎት የቀረበችው ወ/ሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ 100% የምርጫው ድራማ –ከደምሰው ደስታ

መላዋ ኢትዮጵያ እስር ቤት በሆነችበት ከአሳሪዎቹ ከወያኔ ኢህአዴግ በስተቀር ከ 82 በላይ ብሄር በሄረሰቦች በጠቅላላ በጽኑ እስር ላይና አሳራቸውን በመብላት ላይ ይገኛሉ። ለናሙና ያህል ብንመለከትም ኦልባና ለሊሴና ጓደኞቹ ከኦሮሞ፤ አንዷለም አራጌ፣ የሽዋስ አሰፋና ጓደኞቹ ከአማራ፤ አብርሃ ደስታ ከትግራይ፤ ኦኬሎ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያና ሱማሊያ ድንበር ውጥረቱ አይሏል * በትናንትና ዛሬ ጠዋት ጦርነት 19 ሰዎች ሞቱ

(ዘ-ሐበሻ) 2ኛ ሳምንቱን የያዘውና በሶማሊያና በኢትዮጵያ ድንበር ባሉ መንደሮች አካባቢ በተነሳ ጦርነት ትናንት ረቡዕ እና ዛሬ ሐሙስ በተደረጉ ውጊያዎች የ19 ሰዎች ሕይወት ማለፉን እና ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ዜጎች ቁስለኛ መሆናቸውን ዘ-ሐበሻ ከስፍራው ያገኘችው መረጃ አመለከተ:: በድንበሩ አካባቢ ትናንትና ዛሬ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬም አይመረንም –ይገረም አለሙ

ግንቦት 2005 ምርጫ 2007 ከተጠናቀቀ በኋላ የተለያዩ ነገሮች እየሰማን ነው፡፡ምርጫ ማለት በእለቱ ጠዋት 12 ሰአት ተጀምሮ ምሽት 12 ሰአት የሚጠናቀቀው ሂደት አይደለም በሚል በተለያዩ ምሁራን የተሰጠው አስተያየት እውነትም ትክክልም ነው፡፡  ከወያኔ በስተቀር የሌሎቹን ተወዳዳሪዎች ዝግጅትና ሂደት እንደታዘብነው ሙሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወጣት መሆን በኢትዮጵያ (ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ)

(ፍቅሬ ቶሎሳ፥ ፒ ኤች ዲ – የሁማኒቲስ ፕሮፌሰር) ወጣት መሆን ወንጀል ነው በኢትዮጵያ ምድር፤ ደም ያስተፋል፥ ያስከፍላል ከባድ ዋጋ፥ ያስቀፈቅፋል ያልተበደሩትን ብድር። ወጣት መሆን ያስኮንናል፥ ኢትዮጵያ በሚሏት ሃገር፥ የመከራ አዘቅት ውስጥ ይፈጠፍጣል፥ ባልዋሉበት ዋሉ አሰኝቶ፥ አስበይኖ ባልሠሩት ነገር [ሙሉውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ የG-7 መሪዎች በኢህአዴግ ላይ ጫና እንዲያደርጉ አሳሰበ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ነገ ግንቦት 29/2007 ዓ.ም በሚካሄደው የG-7 ስብሰባ መጋበዛቸውን ተከትሎ የወቅቱ የጉባኤው መሪ ለሆኑት የጀርመን ቻንስለር ለአንጌላ ሜርክል በፃፈው ደብዳቤ መሪዎቹ በኢህአዴግ ላይ ጫና እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡ አቶ ኃይለማርያም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና መርካቶ ሸራ ተራ እየተቃጠለ ነው

ለዘሃበሻ የደረሰው ሰበር መረጃ እንዳመለከተው መርካቶ የሚገኘው ሸራ ተራ እየተቃጠለ ይገኛል። የእሳቱ መነሻ ባይታወቅም እሳቱን ለመቆጣጠር እንዳልተቻለ ይህ ዜና እስከ ተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ የደረሰን መረጃ ኣመልክቱአል። The post ሰበር ዜና መርካቶ ሸራ ተራ እየተቃጠለ ነው appeared first on...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢሳት ዜና ሰበር ዜና –በደቡብ ክልል እና ጋምቤላ አዋሳኝ ቴፒ ከተማ ታጣቂዎች ጥቃት ፈፀሙ 

 ”በደቡብ ክልል እና ጋምቤላ አዋሳኝ ኢትዮጵያ ቴፒ ለፍትህ እና ለነፃነት የቆምንነን ያሉ ታጣቂዎች ዛሬ ማለዳ ላይ ጥቃት ፈፀሙ” ኢሳት ቴሌቭዥን የዛሬ ሰበር ዜና።በሰበር ዜናው ውስጥ የሚከተሉት ነጥቦች ተነስተዋል – – ታጣቂዎቹ ከአንድ መቶ እስከ አንድ መቶ ሃምሳ ናቸው፣ – ትናንት ጥቃት እንደሚፈፅሙ ቀድመው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ የG-7 መሪዎች በኢህአዴግ ላይ ጫና እንዲያደርጉ አሳሰበ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ነገ ግንቦት 29/2007 ዓ.ም በሚካሄደው የG-7 ስብሰባ መጋበዛቸውን ተከትሎ የወቅቱ የጉባኤው መሪ ለሆኑት የጀርመን ቻንስለር ለአንጌላ ሜርክል በፃፈው ደብዳቤ መሪዎቹ በኢህአዴግ ላይ ጫና እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>