Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የመገጣጠሚያ ሕመም – Arthritis

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) መገጣጠሚያዎ ላይ ሕመም ይሰማዎታል? ምን እንደሆነስ ያውቃሉ? ይህ የመገጣጠሚያ ሕመም በአገራችን የብዙ ሰዎች ችግር እየሆነ መጥቷል፡፡ የመገጣጠሚያ ሕመም በሕክምናው ቋንቋ አርተራይተስ (Arthritis) የምንለው ሲሆን የሚከሰትባቸው ምክንያቶች ደግሞ የተለያዩ ናቸው፡፡ የተለመደው የሕመም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ23ኛ ክፍለጦር፤ 1ኛ ሬጅመንት የፋይናንስ ሰራተኞች ገንዘብ እየያዙ በመጥፋት ላይ ናቸው

የደህሚት ድምጽ እንደዘገበው በኢህአዴግ ስርዓት የመከላከያ ሰራዊት ውስጥ እምነት ያጡ የ23ኛ ክፍለጦር፤ 1ኛ ሬጅመንት የፋይናንስ ሰራተኞች ገንዘብ እየያዙ በመጥፋት ላይ እንደሚገኙ ተገለፀ። በማዕከላዊ እዝ የ23ኛ ክፍለ ጦር አባላት ለበዓል ማክበሪያ እየተባለ ከነፍስ ወከፍ ወታደር 87 ብር ያለፍላጎታቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግብፅ፤ በምስራቅ ሊቢያ የሚገኘውን የአይ.ኤስ.አይ.ኤስ መቀመጫ ለመደምሰስ ዝግጅቷን አጠናቀቀች

የግብፅ መንግስት በምስራቃዊ ሊቢያ ዴርና ከተማ የከተመውን አይ.ኤስ.አይ.ኤስ አሸባሪ ኃይል ለመደምሰስ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የወታደራዊና የደህንነት መረጃዎችን በማጠናከር የሚዘግበው ዴብካ ፋይል ድረ ገጽ ይፋ አደረገ። ግብፅ ከፍተኛ መጠን ያለው የምድር ጦር እና አየር ሃይሏን በማቀናጀት በምስራቅ ሊቢያ የሚገኘውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሃት ደባ በምስጢራዊዉ ስብሰባ – (ክፍል ሁለት) –የህወሃትን እብሪት፣ ጸብ አጫሪትና አደጋ የሚያሳይ የሳዲቅ አህመድ...

የህወሃት ደባ በምስጢራዊዉ ስብሰባ – (ክፍል ሁለት) – የህወሃትን እብሪት፣ ጸብ አጫሪትና አደጋ የሚያሳይ የሳዲቅ አህመድ ፕሮግራም The post የህወሃት ደባ በምስጢራዊዉ ስብሰባ – (ክፍል ሁለት) – የህወሃትን እብሪት፣ ጸብ አጫሪትና አደጋ የሚያሳይ የሳዲቅ አህመድ ፕሮግራም appeared first on...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካ አይሲስን ለምን ፈጠረችው? –ክንፉ አሰፋ

ግብጽ የሃያ አንድ ክርስቲያን ዜጎችዋን በአይሲስ መታረድ ዜና እንደሰማች ዝም ብላ አልተቀመጠችም ነበር። ብሄራዊ የሃዘን ቀንም አላወጀችም። እንዲህ ነበር የሆነው። ከመቅጽበት ተዋጊ አውሮፕላኖችዋን አስነስታ ወደ ሊቢያ ላከቻቸው። የአይሲስ አራጆች የተከማቹበትን ደርና የተሰኘ ስፍራ እያከታተለች በቦምብ ቀጠቀጠችው። ብዙ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: መጥፎ የአፍ ጠረን ሕይወትን እስከማሳጣት ሊደርስ ይችላል

በአፋችን ውስጥ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ባክቴሪያዎች አሉ። እነዚህ ባክቴሪያዎች ንፅህናው በተጠበቀ አፍ ውስጥ ከሆነ የሚገኙት ምንም አይነት ጉዳት ሳያደርሱ ተስማምተው የሚኖሩ ሲሆን፤ ንፅህናው ካልተጠበቀ ግን አፋችን ውስጥ በሚገኙ አካሎቻችን ላይ ችግር ከመፍጠርም አልፈው ለመጥፎ የአፍ ጠረን ያጋልጡናል። መጥፎ የአፍ ጠረን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአፍሪካና በመካከለኛው ምሥራቅ በወገኖቻችን ላይ በደረሰው የግፍ ግድያ ተናደናል፣ አዝነናል፣ተቆጥተናልም!

  እስላሚክ ስቴት የሱኒ ካሊፌት ግዛት ለመፍጠርና ለማስፋፋት በሚል ብዥታ በክርሲቲያኖችና ሱኒ ባልሆኑ የእስልምና ተከታዮች ላይ በፈጸመው አስቃቂ ግድያና ከኑሮአቸው የማፈናቀልና እንዲሰደዱ የማድረግ አረመናዊ ተግባሩ በጣም ከፍተኛ ሀዘን ተሰምቶናል። ኮፕቲክ ክርስቲያኖችን እያሳደደ በሚገድልበት ሰሞን፤ 30 የሚሆኑ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦሮሚያ ሰበታ አንድ የመድረክ አባል ተገደለ

በኦሮሚያ ክልል ሰበታ በተባለው ቦታ አንድ የመድረክ አባል ግለሰብ በጉጅሌው የኢህአዴግ ፀጥታ አካላት እንደተገደለ ተገለጸ። የደህሚት ድምጽ ያገኘው መረጃ እንዳመለከተው በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የተቃዋሚ ድርጅት አባላት በስርአቱ የታጠቁ ሃይሎች እየደረሰባቸው ያለው የማስፈራራት ዛቻ አልበቃ ብሏቸው ከተማ ፋፎ የተባለውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦስትርያ ቬየና ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

(የአብስራ ዳኛቸው) ISIS፣ ደቡብ አፍሪካ፣ የመን እና አልሻባብ ወገኖቻችን ላይ እያደረሱ ያለውን በደል በመቃወም ኢትዮጵያዊያን፣ ኤርትራዊያን እና ሌሎች የአፍሪካ አገሮች አንድ ላይ በመሆን ነበር በ 29.04.2015 በቬየና ይህን ሰላማዊ ሰልፍ ያደረግነው። ይህ ሰልፍ ከሾቶንቶር ዩንቨርስቲ አንስቶ መዳረሻውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

9 የጦር መኮንኖች ስርዓቱን ጥለው ጠፉ * ሃምሳ አለቃ ዓሊ እንዴሬና ምክትል አስር አለቃ ከበደ አበጀ ይገኙበታል

በማእከላዊ እዝ የ23ኛና 33ኛ ክፍለጦር የኢህአዴግ ስርአት ሰራዊት አባላት እየደረሰባቸው ባለው የአስተዳደር ግድፈትና የኑሮ ችግር ምክንያት ተማርረው በመጥፋት ላይ እንደሚገኙ ታወቀ:: የደሀሚት ድምጽ እንደዘገበው የማዕከላዊ እዝ 23ኛና 33ኛ ክፍለጦር የሰራዊት አባላት የሆኑት ወታደሮች ሃምሳ አለቃ ዓሊ እንዴሬ፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሊቢያ የተገደሉት ኢትዮጵያውያን እስካሁን የ14ቱ ማንነት ተለይቷል * አያልቅበት ስንታየሁና ብርሃኑ ጌታነህ ማንነታቸው...

(ዘ-ሐበሻ) በሊቢያ በአይሲኤል አንገታቸውን በመታረድ እና በጥይት በመመታት ሕይወታቸውን ያጡት 28 ኢትዮጵያውያንን ማንነት ለማወቅ የሚደረገው ጥረት እንደቀጠለ ነው:: እስካሁን የ12ቱ ማንነትን በዘ-ሐበሻ ላይ አቅርበንላችሁ ነበር:: ዛሬ ደግሞ የ2ቱ ማንነት ታውቋል በሚል በመንግስት ሚድያዎች ተዘግቧል:: እንደ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሶፊያን አህመድ በዋሽንግተን ዲሲ ተዋረደ * የወያኔ ተላላኪዎች በዲያስፖራው ውሻ መሆናቸውን ቀጥለዋል (Video)

ሶፊያን አህመድ በዋሽንግተን ዲሲ ተዋረደ * የወያኔ ተላላኪዎች በዲያስፖራው ውሻ መሆናቸውን ቀጥለዋል በውጭ ያለው ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ የወያኔ ተላላኪ ባለስልጣናትን እና የወያኔ ባለስልጣናትን እንደውሻ አሳፍሮ ወደ መጡበት መመለሱን ቀጥሎበታል:: መለስ ዜናዊ.. አቦይ ስብሃት.. ሬድዋን ሁሴን… ህላዊ ዮሴፍ.....

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአይሲስ ላይ ኢትዮጵያ የሃይል እርምጃ መውሰድ አለባት ያሉ የሠራዊቱ አዛዦች ታሰሩ

ሊቢያ ውስጥ አይ ኤስ በተባለው አሸባሪ ቡድን በዜጎች ላይ የተፈፀመውን ግፍ የተሞላበት ግድያ መንግስት ፈጣን ግብረ መልስ መስጠት አለበት በማለት የጠየቁ የሰራዊት አዛዦች እየታሰሩ መሆናቸውን ምንጮች ሲል የደህሚት ድምጽ ዘገበ:: ለደህሚት የደረሰው መረጃ እንደሚያመለክተው የምዕራብ እዝ 7ኛ ሜካናይዝድ የሬጅመንት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሶማሊያ የባህር ዘራፊዎች ታፍኜ ነበር –“ሁላችንም በፍርሐት ውስጥ እንድንገባ አደረጉን; ግርፋቱንና ስቃዩን በአይኔ...

ባለፈው አመት ሚያዝያ ላይ ነበር ሙምባይ ውስጥ በሚገኝ የኬሚካል ኩባንያ አማካኝነት የባህር ሐይል ኦፊሰር ለመሆን ስልጠና የወሰድኩት። ስራችንን ለመጀመር ወደ መርከቧ የተሳፈርነው ሰዎች እኔን ጨምሮ 22 ነበርን፡፡ ከህንድ የተውጣጡ ፕሮፌሽናል መርከበኞች እና ኢንጂነሮች ይገኙበታል። መርከቧ ላይ ከተሳፈርነው ሰዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ያሬድ ጥበቡ ስለ ህላዌ ዮሴፍ፣ ታምራት ላይኔ፣ ዳዊትና ሙሉአለም አበበ የትናትና የዛሬ ማንነት ይናገራል (ሊያነቡት የሚገባ)

ያሬድ ጥበቡ በትግል ስማቸው ጌታቸው ጀቤሳ ይህን ጽሁፍ ያሰፈሩት በፌስቡክ ገጻቸው ነበር:: ለግንዛቤ ይረዳል ብለን በማሰብ አካፍለናችኋል:: ይህ ፎቶ ከተነሳ 30 አመት ሆነው ። የካርቱምን የአራዊት መናኸሪያ (ዙ)፣ ስንጎበኝ የተነሳነው ነው ። ከግራ ወደቀኝ ህላዌ ዮሴፍ፣ ታምራት ላይኔ፣ ዳዊት፣ ሙሉአለም አበበና እኔ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሐዲስ ሐዋርያ አባ ወልደ ትንሳኤ “ከኤማሁስ መንደር ሊብያ ትበደር”በደብረ ፅዮን ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...

ሐዲስ ሐዋርያ አባ ወልደ ትንሳኤ “ከኤማሁስ መንደር ሊብያ ትበደር” በደብረ ፅዮን ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካቴድራል   The post ሐዲስ ሐዋርያ አባ ወልደ ትንሳኤ “ከኤማሁስ መንደር ሊብያ ትበደር” በደብረ ፅዮን ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካቴድራል appeared first on...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: በእስራኤል የዘረኝነት ጥቃት ሰለባ የሆኑ ኢትዮጵያውያን የጠነከረ ተቃውሞ ተከትሎ ባለስልጣናት ዘረኛ...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 25 ቀን 2007 ፕሮግራም < ...በእስር ቤት በሴቶችም በወንዶችም ላይ የሚፈጸመው የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የጭካኔ ቅጣት በእነ ኤዶም ላይ የተጀመረ አይደለም እነሱ ደፍረው በማዕካላዊ የተፈጸመባቸውን ማጋለጣቸው ነው። ይሄ ወንጀል በሰብዓዊነት ላይ የተሰራ በመሆኑ በይርጋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ እየታሰሩ ነው

ነገረ ኢትዮጵያ • በየ ክፍለ ሀገሩ የሚገኙ አባላት ላይ የሚፈፀመው ድብደባ ቀጥሏል • ‹‹የተጀመረውን የሀሰት ክስ እውነት ለማስመሰል የታቀደ ነው›› የሰማያዊ ፓርቲ አባላት መንግስት ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም አይ ኤስ አይ ኤስን ለማውገዝ በጠራው ሰልፍ ሰበብ እየታደኑ እየታሰሩ መሆኑን የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወላይታ ላይ ሰማያዊ ፓርቲ ቅስቀሳ እንዳያደርግ ተከለከለ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር • ‹‹ወላይታ ውስጥ መንግስት የለም›› አቶ ስለሽ ፈይሳ በወላይታ ዞን ሰማያዊ ፓርቲ ቅስቀሳ እንዳያደርግ እንደተከለከለ የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የምርጫ ጉዳይ ኃላፊው አቶ ስለሽ ፈይሳ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ በመኪና ላይ ቅስቀሳ እያደረጉ እንደነበር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ብትመች – (ፍቅሬ ቶሎሳ፥ ፒ ኤች ዲ –የሁማኒቲስ ፕሮፌሰር)

ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ አንተ የደላህ ሰው ሁሉን ለራስ ይዘህ፥ ተው ግፍ አትናገር፥ “ወጣቱን ከሃገር ማን ውጣ አለው?” ብለህ፥ ሕሊናህ ደንዞ በምቾትህ ብዛት፥ የወጣቱን ስቃይ ተስኖህ መረዳት፤ኧረ ተው አትቅጠፍ አውነቱን አብለህ!!! ጊዜ ያነሳውን እሽቅብ ተኩሶ፥ ግፍ አዳላጭ ሆኖ ቁልቁል ሲከሰክስ፥ ፍርድ ይስተካከላል፤...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>