Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትንሽ ሰለ ጀማል ወይም በትክክለኛው ስለ ኤፍሬም የማነ

Muslim Wedaje በሊቢያ ከተገደሉት ንፁሃን ዜጎች መካከል በሚዲያ በተለቀቀው መሰረት 28 ኢትዬጲያውያን እንደተገደሉ ተገልፆ ነበር፡፡ ሆኖም ከቀናት ቡሃላ ኢትዬጲያውያን ብቻ ሳይሆኑ ኤርትራውያንም አብረው እንዳሉ ተገልፆል፡፡ የሟቿቹ ማንነት እየተለየ በመጣ ወቅት አንዳንዱ ወድያው ማንነታቸው ታውቆ ቤተሰቦቻቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠ/ሚኒስትር ናታኒያሁ የተቃውሞው መነሻ የሆነውን ወታደር ደማስ ፈቃደማስ ፈቃደን አነጋገሩ

ኢሳት ዜና :-በሺዎች የሚቆጠሩ ቤተእስራኤላውያን ዘረኝነትን በመቃወም ካለፈው ሃሙስ ጀምሮ የጀመሩት የተቃውሞ ሰልፍ እሁድ ተጠናክሮ ከቀጠለ በሁዋላ፣ የአገሪቱ ጠ/ሚኒስትር ቤንጃሚን ናታኒያሁ ፣ የተቃውሞው መነሻ የሆነውን ወታደር ደማስ ፈቃደን አነጋግረውታል። ወታደር ደማስ በእስራኤል ፖሊሶች መደብደቡ በአገሪቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትውልደ-ኢትዮጵያ ቤተ-እሥራኤል ቁጣ – VOA

ትውልደ-ኢትዮጵያ ቤተ-እሥራኤል ይደርስብናል የሚሉትን የዘረኝነት መድልዎህ የፖሊስ ጭካኔ የሚያጣራ የመንግሥት ኮሚቴ በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ተቋቁሟል፡፡ ትውልደ-ኢትዮጵያ ቤተ-እሥራኤል ይደርስብናል የሚሉትን የዘረኝነት መድልዎህ የፖሊስ ጭካኔ የሚያጣራ የመንግሥት ኮሚቴ በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ እየታሰሩ ነው:: ‪

ሰማያዊ ፓርቲ የአፍሪካ ህብረት ምርጫውን እንዳይታዘብ እንደሚፈልግ ገለጸ •የህብረቱ ታዛቢ ቡድን ፓርቲዎችን አነጋግሯል • በየ ክፍለ ሀገሩ የሚገኙ አባላት ላይ የሚፈፀመው ድብደባ ቀጥሏል • ‹‹የተጀመረውን የሀሰት ክስ እውነት ለማስመሰል የታቀደ ነው›› የሰማያዊ ፓርቲ አባላት መንግስት ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም አይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዜጎች ከፍተኛ ጭፍጨፋ በመተማ

– የሚሊዮኖች ድምጽ በሰሜን ጎንደር ዞን በመተማ ከተማ፣ በሕግ ወጥ መንገድ የተሰሩ ቤቶች ናቸው ያሏቸውን ቤቶች ለማፍረስ በሚሞክሩበት ጊዜ፣ ከነዋሪው በተነሳዉ ተቃዉሞ ምክንያት በተፈጠረው ግጭት፣ የሕወሃት ታጣቂዎች ሁለት ነዋሪዎችን ሲገድሉ፣ ሶስት ለሞት የሚያደርስ ከፈተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል። ከአምሳ በላይ የሚሆኑ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሽራሮ ከተማ አስተዳዳሪዎች የስር ተላላኪዎቻቸውን ሕዝቡ ኢሕአዴግን እንዲመርጥ አልቀሰቀሳችሁም በሚል ከሃላፊነታቸው...

የሽራሮ ከተማ አስተዳዳሪዎች በነሱ ስር ሆነው ሲያገለገሏቸው የቆዩትን ሰዎች; ህዝቡን ኢህአዴግን እንዲመርጥ በሚያስችል መንገድ አልቀሰቀሳችሁትም በማለት ከሃላፊነታቸው እያወረዷቸው እንደሆኑ ከአካባቢው የደረሰን መረጃ ገለፀ ሲል የደህሚት ድምጽ ዘገበ:: በሸራሮ ከተማ የሚገኙት አስተዳዳሪዎች በነሱ ስር የሚገኙትን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[በዚህ ሳምንት የተማርናቸው ሦስት ነገሮች] 1ኛ) ቶርቸርን እስከ መቼ “ጆሮ ዳባ ልበስ” እንለዋለን? – 2ኛ) የጦስ ዶሮ...

1ኛ) ቶርቸርን እስከ መቼ “ጆሮ ዳባ ልበስ” እንለዋለን? እ.ኤ.አ. በ2008 ዓ.ም የጆርጅ ታውን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር የኾኑት ጀምስ ራይመንድ ቭሪላንድ በቶርቸር ጉዳይ የተለመደ አስተሳሰባችንን የሚፈታተን አንድ ጥናታዊ ጽሑፍ አሳትመው ነበር። በርካቶች ለፖለቲካ ፓርቲዎች እና ለገልለተኛ ፕሬስ ምንም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ሞባይል ስልክን በኋላ ኪስ ማስቀመጥ ለጤና ያለው ጉዳትን እነሆ

የተተረጎመው በሄኖክ ሰለሞን ይህም ምንም አይነት ጉዳት ሊያስከል እንደማይችል ነው እንጂ እንዴት ሞባይልን ከኪስ ማስቀመጥ ከጤና ጋር ሊያያዝ ይችላል ብለን ልንጠይቅ እንችላለን። ሊግ ኦፍ ኔሽን ሄልዝ የተባለው የጤና ተቋም ያካሄደው ጥናት ግን ለዚህ ጥያቄ ምላሽ ይስጣል። ኒኮላይ ኮኖቭ የሊግ ኦፍ ኔሽን ሀልዝ ምክትል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ትናንት ሚያዝያ 27/2007 ዓ.ም ከአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ኃላፊዎች ጋር መወያየታቸውን የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጾአል፡፡ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት የዴሞክራሲ፣ ሰብአዊ መብትና ሰራተኞች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰሜን ጎንደር ሕዝብ አመጽ በርትቷል * በድንበር ከተሞች አሁንም ችግሩ እየሰፋ ነው

ምንሊክ ሳልሳዊ የብአዴን ከፍተኛ አመራሮች እና ካድሬዎቻቸው በሕወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ተወካዮች መሪነት በባህር ዳር ስብሰባ መቀመጣቸው በታወቀበት በዚህ ሳምንት በአማራ ክልል ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ ሕዝባዊ እምቢተኝነት መከሰቱን እና የፌዴራል ፖሊሶች ከሕዝቡ ጋር እየተጋጩ መሆኑ ሲጠቆም በጎጃም ገበሬው በብጡ ደጃፍ እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የጀግኖች እናቶቻችንን እና አባቶቻችንን ፈለግ እንከተል!”–ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማክሰኞ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፭ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ አድርገዋት የኖሩት ደረታቸውን ለጦር፣ እግራቸውን ለጠጠር፣ ሕይዎታቸውን ለሀገር ሉዓላዊነት እና ክብር እንዲሁም ለወገኖቻቸው ነፃነት ሲሉ ሲገብሩ የኖሩ ጀግኖች እናቶች እና አባቶች ስለነበሩን ነው። ከ፸፬(ሰባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ አስተዳደር ሰማያዊ ፓርቲ በመስቀል አደባባይ ሕዝባዊ ስብሰባ እንዳያደርግ ከለከለ (ደብዳቤውን ይዘናል)

• ‹‹ተቀባይነት የሌለው ተልካሻ ምክንያት ነው›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰማያዊ ፓርቲ ግንቦት 9/2007 ዓ.ም መስቀል አደባባይ ላይ ለማድረግ ያቀደውን ህዝባዊ ስብሰባ እውቅና እንደማይሰጠው ለፓርቲው በላከው ደብዳቤ ገልጾአል፡፡ አስተዳደሩ በላከው ደብዳቤ ‹‹መስቀል አደባባይ ከፍተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰመጉ ጥቃት እየደረሰበት መሆኑን አስታወቀ

ኢሳት ዜና :-የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ( ኢሰመጉ) የአሁኑ ሰመጉ ሚያዚያ 26 ቀን 2007 ዓም ባወጣው መግለጫ በአዋሳና አዲስ አበባ በሚገኙ የድርጅቱ ፅህፈት ቤቶች ላይ ጉዳት እንደደረሰበት አስታውቋል። መንግስት በተለያዩ ወቅቶች ላይ በድርጅቱ ላይ አፍራሽ ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱን የጠቀሰው ሰመጉ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከተማረ የተጋደለ (ሽሙጣዊ ግጥም) (ፍቅሬ ቶሎሳ፥ ፒ ኤች ዲ – የሁማኒቲስ ፕሮፌሰር)

(ፍቅሬ ቶሎሳ፥ ፒ ኤች ዲ – የሁማኒቲስ ፕሮፌሰር) [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]   The post ከተማረ የተጋደለ (ሽሙጣዊ ግጥም) (ፍቅሬ ቶሎሳ፥ ፒ ኤች ዲ – የሁማኒቲስ ፕሮፌሰር) appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የተያዙበት ሁኔታ ለህይወታቸው አስጊ ነው ተባለ

የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የግንቦት 7 ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በከፍተኛ ህመም በመሰቃየት ላይ ሲሆኑ እስካሁን በዶክተሮች ለመጎብኘት አልቻሉም። አያያያዛቸው የከፋ መሆኑን በማስመልከት የእንግሊዝ መንግስት አስቸኳይ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት መጻፉንም ምንጮቻችን ገልጸዋል። አቶ አንዳርጋቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሁን ገና ‹‹ፕሮፌሰሮቹ›› ሞቱ

ከዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ባለፈው ወርኃ መጋቢት 19፣ ቅዳሜ ቀትር ላይ ከወዳጆቼ አንዱ ይደውልልኛል፡፡ ለጥሪው ምላሽ ስሰጥ፣ በዚያው ሰዓት ከሸገር ኤፍ. ኤም 102.1 እየተላለፈ የነበረውን የቀትር ወሬዎች እንዳዳምጥ ይጠቁመኛል፡፡ የስርጭት መሥመሩን አስተካክዬ ሳዳምጥ የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አድማሱ ጸጋዬ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ገዥው ፓርቲ ኦሮሚያ ውስጥ ምርጫውን ጀምሮታል ተባለ

(ነገረ ኢትዮጵያ) ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ገዥው ፓርቲ ምርጫውን ከአሁኑ እንደጀመረው ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ በተለያዩ የኦሮሚያ ክፍሎች ካድሬዎች መራጮችን በጋንታ፣ በሴልና በኔትወርክ እያደራጁ ‹‹ኦህዴድ/ኢህአዴግን መርጫለሁ›› በሚል እያስፈረሙና ፎርም እያስሞሉ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በጋንታ፣ በሴልና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አነጋጋሪው በጥላሁን ገሠሠ ዙርያ የወጣው መጽሐፍ –‹መፅሐፉ የተዛቡ የጥላሁን ገሠሠን ታሪኮች ያጠራል› –ጋዜጠኛ ዘከርያ መሐመድ

ቁም ነገር ቅጽ 13 ቁጥር 201 ሚያዝያ 2007 ዘከርያ መሐመድ ይባላል፡፡ ጋዜጠኛ ነው ለረጅም ዓመታት በጋዜጦችና በተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ላይ ሰርቷል፡፡ በ1984 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቲያትር ጥበባት የተመረቀው ዘከርያ ቢላል መፅሔት፣ ህፃናትና ወጣቶች ትያትር ቤት፣ ልዩ አቃቢ ህግ መስሪያ ቤት፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔ እንዲህ አስባለሁ – [ለወንድሜ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት] –ዶክተር በድሉ ዋቅጂራ

እኔ እንዲህ አስባለሁ፡፡ ለወንድሜ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የአንተን ጽሁፍ ሀሳብ መነሻ አድርጌ፣ ‹‹ጀማል ማንስ ቢሆን?›› በሚል ርእስ ስር ያነሳሁትን ሀሳብ ተመርኩዘህ፣ የጻፍክልኝን ሶስት አብይ ጥያቄዎች የያዘ አጭር ጽሁፍ አነበብከት፡፡ የዚህ ጽሁፌም አነሳስ እነዚያን ጥያቄዎች ለመመለስ መሞከር ነው፡፡ የአንድን ሰው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአገራችን  ያሰደደንን  ወያኔን አሳደን አገር ነፃ ሆና የምንኖርበትን ዘመን እናምጣ!!!

ወያኔ ምን ሰራ ብትሉኝ ምንም ነው መልሴ ምክንያቱም እንደ መንግስት ለአንድ አገር መስራት ካለበት ደረጃ  10%  እንኳን መስራት ያልቻለ መንግስት ሰለሆነ።  በወንጀል የተዘፈቁ ባለስልጣናት፤ በሙስና  የተጨማለቁ ካድሬወችን ፈልፍሎ  በየክፈለሃገሩ በትኖ  ወንጀልኝነታቸው እንዳይታወቅ  ሙስናቸው እንዳይጋለጥ የወያኔ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live