Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live
↧

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተለያዩ ከተሞች የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ትህዴን/ ዓላማዎችን የያዘ ፓምፕሌ መበተኑ ተገለፀ

ደህሚት እንደዘገበው በቅርቡ የድርጅቱን ወቅታዊ መልእክትና የትህዴንን አላማ የያዘ ፓምሌት በአዲስ አበባ አውራ ጎደናዎች፤ ሚያዝያ ሰባት ላይ በዓድዋ መናሃሪያ፤ ፊሾ ተብሎ በሚጠራ አካባቢና ሰልፍ ሜዳ በተንቤን አብይ ዓዲ ከተማ፤ ሽሬ እንዳስላሴ ውስጥ በሚገኙ የህዝብ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችና፤ ሚያዝያ 6 ላይም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአፍሪካና በአረብ አገሮች በስደት ላይ የሚገኙ ወገኖቻችን ላይ እየተፈጸሙ ስላሉት ፋሽስታዊ  ድርጊቶችን በተመለከተ...

ሀገር በቀሉ የወያኔ አፓርታይድ ሰርአት በሃገር ውስጥ በህዝባችን ላይ የፈጠረውን ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ስነልቡናዊ ቀውስ በመሸሽ በአፍሪካና በአረብ አገሮች በስደት ላይ የሚገኙ ወገኖቻችን፤ የዜጎቹን መብት የሚያስጠብቅ ኢትዮጵያዊ መንግስት ባለመኖሩ እጅግ አሳዛኝና ዘግናኝ ለሆኑ ስቃይና ግድያዎች ተጋልጠዋል። ባሳለፍንው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄና ከኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት ሁሉን አቀፍ አማራጭ ሀይል የማቋቋም ሂደትና...

ሚያዝያ 17፣ 2007  (April 25, 2015) ሀገር በቀሉ የወያኔ አፓርታይድ ሰርአት በሃገር ውስጥ በህዝባችን ላይ የሚያደርገው  የሰብዓዊ መብት ረገጣ፣ አፈና፤ እስር፤ ግድያ፤ በዘር ከፋፍሎ ማጋጨት፤ ዘረፋና ሀገራዊ ጥቅምን ለባእዳን አሳልፎ መሸጥ የዘወትር ተግባራቶች ከሆኑ አመታት ተቆጥረዋል። ይህንን ግፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በባሌ ጎባ ሰማያዊን ለማውገዝ የተጠራው ሰልፍ ተበተነ

(ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ) በባሌ ጎባ አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም በሚል ሰማያዊን ለማውገዝ የተጠራ ሰልፍ ህዝቡ ፈቃደኛ ባለመሆኑ መበተኑን ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ዛሬ ሚያዝያ 20/2007 ዓ.ም በባሌ ጎባ በተጠራው ሰልፍ የገዥው ፓርቲ ካድሬዎች ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ ደም ከማፋሰስ ተግባሩ ይቆጠብ›› የሚሉና ሌሎች መፈክሮችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኣባ ይፍቱኝ(በዉቀቱ ስዩም)

ኣባ ይፍቱኝ ! ሲኦል ኣለ ሲሉኝ፤ የለም ብየ ክጀ የባልቴት ተረት ነው፤ በማለት ቀልጀ ኣውቄ በድፍረት፤ በድያለሁና ያንጹኝ በንስሃ፤ ያንሱኝ በቀኖና ሲኦል ከነጭፍራው፤ በጉም ተሸፍኖ እንዴት ሳላየው ኖርኩ፤ ካጠገቤ ሆኖ? ኣባ ይፍቱኝ ሰይጣን ብሎ ነገር፤ የተጭበረበረ ዋዛ ነው ቧልት ነው፤ ብየ ኣስብ ነበረ ይሄው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማዕከላዊ ዕዝ አባላት በከተማ ውስጥ የሠራዊቱ እርስ በራሳቸው እየተገዳደሉ ነው

የደህሚት ድምጽ እንደዘገበው በገዢው የኢህአዴግ ስርአት ውስጥ የሚገኙ የማእከላዊ እዝ ሰራዊት አባላት ወደ ከተሞች በመሄድ ህውከት እየፈጠሩ እርስ በራሳቸው እየተገዳደሉ መሆናቸውን ምንጮቻችን ገለፁ። እንደምንጮቻችን መረጃ መሰረት ሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ላይ በሚገኝ “ብሄራዊ ሆቴል” ውስጥ ሚያዚያ 4/2007 ዓ/ም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤዶምንና ማህሌትን ብቻ ሳይሆን የ45 ሚሊዮን ሴቶች ክብርን ነው ያቀለሉት –ግርማ ካሳ

ኤዶም ካሳዬ ጋዜጠኛ ናት። ማህሌት ፈንታሁን ደግሞ «ሰለሚያገባን እንጦምራለን» በሚል የአለም አቀፍም ሆነ የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት በሚፈቅድላቸው መሰረት፣ ብሎግ ከሚያደርጉ ዞን ዘጠኞች አንዷ ናት። ኤዴሞም ሆነ ማህሌት የጻፉት፣ የተናገሩት የተደበቀም ሆነ የተሸፈነ ነገር የለም። ለፍትህ ከመቆማቸው በቀር ያጠፉት ጥፋት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብአዴን አባላት በአማራው ሕዝብ ምላሽ የተነሳ ጭንቅ ውስጥ መውደቃቸው ተዘገበ

በአማራ ክልል የሚገኙ የብ.አ.ዴ.ን/ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ባለስልጣናት ሲያካሂዱ የቆዩትን የምረጡን ቅስቀሳ ህዝቡ ስላልተቀበለው በከባድ ስጋት ላይ መውደቃቸው ታወቀ ሲል የደህሚት ድምጽ ዘገበ:: በአማራ ክልል የሚገኙ ባልስልጣኖች በመጪው ግንቦት ወር በሚካሄደው የይስሙላ ምርጫ ህዝቡ እንዲመርጣቸው ያካሄዱት ቅስቀሳ በህዝብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሊቢያ ሚስቱንና የሶስት ወር ልጁን ትቶ የደረሰበት ያልታወቀው ሰው ከእስር ቤት አምልጦ ከቤተሰቡ ጋር ተቀላቀለ

ኢሳት ዜና :-በሊቢያ ቤንጋዚ የሚኖር አንድ ሙስሊም ኢትዮጵያዊ በጦርነት መሃል አልፎ ከ3 ወር ልጇ ጋር ለሶስት ቀናት ቤት ዘግታ የተቀመጠቸውን ኢትዮጵያዊት ማዳኑን ኢሳት በልዩ ዘገባ ካቀረበ በሁዋላ፣ ባልየው ከ4 ቀን በሁዋላ ከእስር ቤት አምልጦ ከቤተሰቡ ጋር ተቀላቅሏል። በቀሌ አስፋው የተባለው ኢትዮጵያ ወደ ሊቢያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማዕታቱ ሰማዕትነት ለቤተ መንግስቱ እና ቤተ ክህነቱ የመጨረሻው የማስጠንቀቅያ ደወል ነው

ከጌታቸው በቀለ (የጉዳያችን ልዩ ማስታወሻ) ለሰማዕታቱ ለቅሶ አዲስ አበባ ያለፈው ሳምንት እሁድ ለኢትዮጵያውያን እና ለመላው ዓለም አእምሮ የሚነሳ ግፍ ተፈፀመ። በአክራሪው አይ ኤስ ኤስ ስል ቢላዋ እና የጥይት አረር ሰላሳ ኢትዮያውያን ክርስቲያኖች ሊብያ ውስጥ ሰማዕትነት ተቀበሉ።ይህ መላው ዓለምን ያስደነገጠ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብሔራዊ ባንክን በማጭበርበር 25 ዓመታት የተፈረደበት ግለሰብ ቅጣቱ ተሰርዞ ክሱ እንደገና እንዲጀመር ተወሰነ

ቁርጥራጭ ብረቶችን ወርቅ በማስመሰል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን ከ95.5 ሚሊዮን ብር በላይ አጭበርብሮ ተሰውሯል ተብሎ በሌለበት 25 ዓመታት ጽኑ እስራትና 180 ሺሕ ብር የተፈረደበት አቶ አስማረ አያሌው፣ የቅጣት ውሳኔው ተሰርዞ ክሱ እንደ አዲስ እንዲጀምር ተወሰነ፡፡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 18ኛ ወንጀል ችሎት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የፕላስቲክ ፋብሪካ በከፊል በእሳት ቃጠሎ ወደመ

-የወደመው ንብረት ግምት ተጣርቶ አላለቀም ተብሏል በግዙፉ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ ኮርፖሬሽን ሥር በሚተዳደረው ኢትዮ ፕላስቲክ ፋብሪካ ላይ፣ ሚያዝያ 17 ቀን 2007 ዓ.ም በማምረቻ ክፍሉ ውስጥ የተቀሰቀሰ እሳት በከፊል ውድመት አደረሰ፡፡ በፋብሪካው ውስጥ ኬሚካሎችና ሌሎች የተቀጣጣይነት ባህሪ ያላቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳንቲም የመሰብሰቡ ተቃውሞ ስኬታማ በሆነ መልኩ እንደቀጠለ ነው

ረቡእ ሚያዝያ 21/2007 ህዝበ ሙስሊሙ ሀይማኖታዊና ህገ መንግስታዊ መብቶቹ እንዲከበሩለት ቢጠይቅም አሁንም ድረስ ከመንግስት ጠብ ያለ መልካም ምላሽ አላገኘም፡፡ እንዲያውም ከወትሮው በለየለት መልኩ መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ እየፈፀመ ያለው ጭቆና ፍጥጥ ባለ ሁኔታ ተባብሶ የቀጠለበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የብሄራዊ ቡድናችን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ማን ናቸው?

ኢትዮ ኪክ እንደዘገበው * የተወለዱት አዲስ አበባ ጉለሌ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሲሆን * ያደጉት ደግሞ አዋሬ / 4 ኪሎ አካባቢ ነው * በርካቶችን ባፈራው ቤልየር ሜዳ ኳስ ተጫውተው አደጉ * ወቅቱ የሚጫወቱበት ቦታ አማካኝ ስፍራ *በዛ የልጅነት ጊዜም አንበሳ እፃናት ተጫወተው ያደጉበት ቡድን ሲሆን *ቀጠሉና ቀድሞ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሃት ደባ በሚስጥራዊዉ ስብሰባ * የህወሃትን ደባ የሚያጋልጥ የሳዲቅ አህመድ ልዩ ፕሮግራም (ሊደመጥ የሚገባ)

የህወሃት ደባ በሚስጥራዊዉ ስብሰባ * የህወሃትን ደባ የሚያጋልጥ የሳዲቅ አህመድ ልዩ ፕሮግራም (ሊደመጥ የሚገባ) The post የህወሃት ደባ በሚስጥራዊዉ ስብሰባ * የህወሃትን ደባ የሚያጋልጥ የሳዲቅ አህመድ ልዩ ፕሮግራም (ሊደመጥ የሚገባ) appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሞት የዘመኑ ዕለት እንጅ የመነኑ ዕለት አይደለም”–ከበልጂግ አሊ

“ከመሸ ተነሳሁ ከተፈታ በሬ፣ እደርስ አይመስለኝም ከእንግዲህ ሃገሬ።“ አገኘሁ እንግዳ ጀርመን ፍራንክፈርት በሚገኘው የመድኃኒዓለም ቤተክርስትያን ውስጥ በሊቢያ ለተሰው ዜጎቻችን ጸሎተ-ፍትሃትና ከዛም ሰላማዊ ሰልፍ ሲደረግ ተገኝቼ ነበር። በደቡብ አፍሪካም ይሁን በሊቢያ በደረሰው ችግር ሁላችንም ሃዘን ገብቶናል። በዚህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ሰበር ዜና) ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ በሊቢያ ኢትዮጵያውያን ሞተው የኔ 25ኛ ዓመት የሢመት በዓል እንዲከበር...

(ዘ-ሐበሻ) በስደት የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሕጋዊ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ የ25ኛ ዓመት የሢመት በዓል ሰሞኑን እንደሚከበር ተገልጾ የነበረ ቢሆንም ፓትሪያርኩ “ወገኖቼ በሊቢያ በደቡብ አፍሪካ እና በአረብ ሃገራት እያለቁ የኔ በዓል እንዲከበር አልፈልግም” አሉ:: የበዓሉ መርሃ ግብር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ 25ኛ በዓለ ሢመታቸው መታሰቢያነቱ በሊቢያ ለተሰውት እንዲሆን አሳሰቡ

አባ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ “…ይሁን እንጅ ይህ ጊዜ ልጆቻችን በስደት ሀገር በሃይማኖታቸው ምክንያት በሰይፍ እየታረዱ ያሉበት ጊዜ በመሆኑ የተዘጋጀው የ25ኛ ዓመት በዓለ ሲመት መታሰቢያ፣ የመርሐ ግብር ማሻሻያ ተደርጎበት፣ በሊቢያ ሚያዝያ ፲፩ ቀን ፪ሺ፯ ዓ.ም ለተሰየፉትና በጥይት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሴቶች ፕሪምየርሊግ የአዳማ ከተማ ተጫዋቿ ሕይወት በመርዝ ማለፉ ተዘገበ

በሴቶች ፕሪምየር ሊግ የደቡብ ምስራቅ ዞን የ12ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ማክሰኞ ቀን ሚያዚያ 20/2007 ተከናውነዋል ከነዚህም መካከል አሰላ ላይ ሙገር ሲሚንቶ ከአዳማ ከተማ ጋር 1ለ1 የተለያዩበት ጨዋታ ይገኝበታል:: በዚህ ቀን ለክለቧ አዳማ ግቧን ያስቆጠረችው የኔነሽ ጌቱ ወይም በጓደኞቿ አጠራር የኑ ነበረች በማግስቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፖሊስ በ‹‹በሁከትና ብጥብጥ›› ተጠርጣሪዎች ላይ ሦስት መዝገብ አደራጅቻለሁ አለ •እነ ወይንሸት ለሁለተኛ ጊዜ 6 ቀን...

•እነ ወይንሸት ለሁለተኛ ጊዜ 6 ቀን ተቀጥሮባቸዋል •‹‹ወይንሸት ከአሁን በፊትም ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ጋር ስታሸብር ነበር›› ፖሊስ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ሚያዝያ 14 ቀን 2007 ዓ.ም መንግስት አይ.ኤስ.አይ.ኤስ ሊቢያ በሚገኙ ንጹሃን ኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸመውን አሰቃቂ የሽብር ድርጊት ለማውገዝ ጠርቶት...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>