ድምጻችን ይሰማ:- ትግላችን ከየት ወደየት?
ክፍል 1 – ላለፉት 3 ዓመታት በጽናትና በህዝባዊነቱ እያደገ የሄደው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የሃይማኖት መብት የማስከበር ህዝባዊ ትግል ከእርከን እርከን እየተሸጋገረ አሁን ያለበት ደረጃ ደርሷል፡፡ ገና ከጅምሩ መንግስት የሙስሊሙን የመብት ማስከበር ትግል ለማኮላሸት ያላደረገው ጥረት አልነበረም፡፡ መንግስት የሙስሊሙን...
View Articleከኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ ወጣቶች የተላለፈ ማሳሰቢያ!!!
ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሚገነዘበው በጥቂት ጠባብ አምባገነኖች የሚመራው የህወሓት/ኢ ህአዴግ ሥርዓት ላለፉት 23 አመታት በህዝብ መካከል የጥላቻና የጥርጣሬ መርዙን እየረጨ፤ ለዘመናት ተፋቅሮና ተከባብሮ የኖረውን ጠንካራ ህዝብ በተለያዩ ጐራዎች በመከፋፈል፤ እምቅ ጉልበቱን በማዳከም፤ ብሎም ትውልድ የማምከን ሰይጣናዊ...
View Article(የሳዑዲ እና የመን ጉዳይ) “ወሳኙ ማዕበል”የ7ኛ ቀን መግለጫ … (ነብዩ ሲራክ)
የመረጃ ግብአት * “የ መዝራ መጠለያና የወተት ፋብሪካ ጥቃት ፈጻሚዎች የሁቲ አማጽያን ናቸው !” የዘመቻው ቃል አቀባይ * በሳውዲ መራሹ ጦር የአየር ጥቃት እንደደረሰበት ሲነገር ስለነበረውና አነጋጋሪ ሆኖ ስለሰነበተው በተባበሩት መንግስታታ የስደተኞች በመዝራ መጠለያ ጥቃት ዙሪያ ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጀኔራል አህመድ...
View Articleየሳኦል ፍሬዎች ፊልም ተመረቀ
በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ‘የሳኦል ፍሬዎች’ በሚል ርዕስ በበርገን ቅርጫፍ የኢሳት ድጋፍ ሰጪ ኮሚቴ አስተባባሪነት የተዘጋጀው ፊልም በርካታ እንግዶች በተገኙበት በማርች 28 ቀን 2015 ዓ.ም በኖርዌይ በርገን ከተማ በቢከስ አዳራሽ ተመረቀ። ይህ ፊልም በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የሰባዊ መብት ጥሰት...
View Articleየሠላማዊ ትግላችን የፓለቲካ አመራሮችን ውጭ እንዳይወጡ በማገድና በምርጫ ቦርድ ፖርቲዎችን የማፍረስ ሴራ በፍጹም...
ከሰማያዊና ከአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበራት የተሠጠ መግለጫ ውድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ፤ ከውጭም፣ ከውስጥም፣ ያላችሁ፦ ሕውሃት/ኢህአዴግ ጠንካራ ተቃዋሚ የለም በማለት በብቸኝነት በሚቆጣጠራቸው የመገናኛ ሚዲያዎች በሕዝቡ እያላገጠ በስተጀርባ ግን የፖለቲካ አመራሮችንና የፖርቲዎችን ሕልውና ማሣደድ...
View Articleፍትህ መረገጡን ባደባባይ አስመስክረናል፤ሃላፊነታችንንም ተወተናል!!
ተክሌ በቀለ ለኔ እዉነተኛዉ የአንድነት ፓርቲ ትናንት በፍ/ቤት ዉሳኔ ተቀብሯል፡፡ዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል እንደሆን ቀድም ሲል አዉቀናል፡፡ዳኛ ብርቱኳንም ፍርህይወትም ዳግም አልተከሰቱም፡፡እንደ ኢህአዴጉ የምርጫ ዉጤት 99.6 ከመቶዉ አመራሩና አባላቱ በምርጫ ቦርድ እንዲበተኑ የተበየነበት እንዲሁም በደጋፊዎች...
View Articleየጊፍት ሪል እስቴት ጉዞ በስም ማጥፋት ዘመቻ ወደኋላ አይመለስም
ከጊፍት ግሩፕ ኩባንያ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ይህ ጽሁፍ “ጊፍት ሪል እስቴት ወደፊት ወይስ ወደኋላ” በሚል ርዕስ ‘አበበ ወርዶፋ’ በተባሉ ግለሰብ ለተጻፈውና ጸሃፊው ‘ሪል እስቴቱ ጉዳት ያደረሰብኝ ደንበኛ ነኝ’ በሚል ሽፋን የኩባንያውን መልካም ስም ያለአግባብ ለመጉዳት በማሰብ እ.ኤ.አ ማርች 24 እና 25 ቀን...
View Articleበየመን የኢትዮጵያ ኢምባሲ ጥቃት ተፈጸመበት
መንግስታዊው ሚድያ ራድዮ ፋና እንደዘገበው በየመን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ጥቃት ተፈፀመበት በየመን ሰንዓ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለትናንት አጥቢያ ጥቃት እንደተፈጸመበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ እንዳስታወቁት በጦር መሳሪያ ጥቃቱ ጉዳት የደረሰበት ኢትዮጵያዊ...
View Articleኢሜግሬሽን በኢ/ር ይልቃል ጌትነት ጉዳይ ላይ መልስ መስጠት አልቻለም • ‹‹ይህ ሁሉ ከአቅመ ቢስነታቸው የመነጨ ነው››...
የኢሜግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ጉዳይ ላይ መልስ መስጠት አለመቻሉንና ይህም ሆን ተብሎ ጉዟቸውን ለማጓተትና እንቅስቃሴያቸው ለመግታት የተደረገ ነው ሲሉ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ የኢሜግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ በትናንትናው ዕለት ቀጠሮ ሰጥቷቸው የነበር ቢሆንም ምንም አይነት...
View Articleየጦርነት ድባብ ያቀዘቀዘው ምርጫ! –አምዶም ገብረሥላሴ ከመቀሌ
የዘንድሮ ምርጫ ኣሸንፎ ለመውጣት የህወሓት መንግስት ኣርባው ሲያስወጣ “…ከፍተኛ ህዝባዊ ንቅናቄ ፈጥሬ ድጋፍ ኣገኛለው…” ብሎ ኣስቦ ነበር። ይሁን እንጂ ከድጋፍ በላይ ተቃውሞ በመውለድ ያሁሉ ጥረቱ መና ሁኖ መቅረቱ ህወሓት ተረድተዋል። ድሮም በወከባ የሚገኝ ህዝባዊ ድጋፍ እንደሌለ የሚታወቅ ነው። ህወሓት ጥረቱ ከንቱ...
View Articleበዚህ ሳምንት የተማርናቸው አምስት ነገሮች
ከ7 ኪሎ መጽሔት 1ኛ) ፖለቲካ ለብዙሃን “ውስጡን ለቄስ ነው” ከሰባት ዓመታት በፊት የቅንጅት እስረኛ የነበሩት አቶ አንተነህ ሙሉጌታ “የሁለት ዓለም ሰዎች” በሚል ርእስ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞችን የሚመለከቱ የፍርድ ቤት ድራማዎች ላይ ያነጣጠረ መጽሐፍ ጽፈው ነበር። መጽሐፉን ያነበበ በዚህ ሳምንት በዞን ዘጠኝ...
View Articleየአባይን ልጅ ውሃ ጠማው!”–የጐንቻው
ማስታወሻነቱ፡- አባይ ከብሄራዊ ስነ- ልቦናችን፤ ማንነታችን፤ ከታሪካችን፤ መልካ ምድራዊ አሰፋፈራችን፤ተፈጥሯዊ ትሥሥራችን ጋር ተቆራኝቶ ሺህ ዘመን አብሮን የነጐደ ከወንዝ የበለጠ ትርጉም፤ስላለውም እንደየዘመኑ የኑራችንን ፈተና ልንሻገርበት ምኞትና ሕልም ቋጥረን የምንፈታበት፤የእድገትና የልማታችንን ቁጭት የምንገልጽበት...
View Article(የየመን ጉዳይ) ዘመቻ “ወሳኙ ማዕበል ”በ8ኛው ቀን ክንውኖች …እና በየመን ሁከትና የኢትዮጵያውያን ይዞታ !
የመረጃ ግብአት … ዘመቻ “ወሳኙ ማዕበል ” በ8ኛው ቀን ክንውኖች … እና በየመን ሁከትና የኢትዮጵያውያን ይዞታ ! = > ” ኤደን በሁቲዎች እጅ አልወደቀችም! ” የሳውዲ መራሹ ዘመቻ ቃል አቀባይ > ” በየመን ሰንአ የኢትዮጵያ ኢንባሲ ተደብድቧል፣ 2000 ተመዝግበው 30 ጅቡቲ ገብተዋል ” ዶር ቴዎድሮስ...
View Articleበበደል ላይ በደል የከሳውን መግደል !! የወያኔ ጥቅም ለማጋበስ የሚደረግ ሩጫ እስካሁን አልተሳካም::
ወያኔ ወደ የመን የሰላም አስከባሪ ሊኮ ዶላሮች ለመዛቅ ሳኡድ አረቢያን እየተለማመጠ ከሆነ በበደል ላይ በደል የከሳዉን መግደል ያሰኛል::ዜጎችን ለማስወጣት ያልተረባረበ ወንጀለኛ ስርአት በየትኛው ሞራሉ ሰላም አስከባሪ ልኮ የመኖችን ሊታደግ? የወያኔ ጥቅም ለማጋበስ የሚደረግ ሩጫ እስካሁን አልተሳካም:: አረብ ሊግ እኮ...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ አደራጆችና የሰልፉ ተሳታፊዎች ድብደባ ተፈፀመባቸው
በደ/ጎንደር ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አደራጆች፣ መጋቢት 20/2007 ዓ.ም በደብረታቦር ከተማ በተካሄደው ሰልፍ ላይ የተሳተፉ ዜጎች ድብደባ እንደደረሰባቸው ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ አደራጆችን ጨምሮ በሰልፉ ከተገኙት መካከል 20 ያህል ዜጎች በገዥው ፓርቲ የደህንነት ኃይሎች ድብደባ የደረሰባቸው ሲሆን...
View Articleድምጽ ከመስጠት ደም መስጠት (አብርሃም Hታዬ)
በቅድሚያ ይሄን አስተማሪ ቀልድ ጀባ ልበላችሁ አንድ ግለሰብ ይሞትና ነፍሱ ዳኞች ፊት ቀረበ።እንደ አጋጣሚ ለወደፊት የሚኖርበትን ገነትን ወይም ሲኦልን ገብኝቶ የመምረጥ እድል ተሰጠው።በመርሐ-ግብሩ መሰረትም በመጀመሪያ ሲኦልን እንዲጎበኝ ይጋበዝና ገና ከበሩ ላይ በመልካም አለባበስ የተሸቆጠቆጠው ሳጥናኤል በሞቀ ሰላምታ...
View Articleየፌዴራል ፖሊሶች እና የከተማዋ ፖሊሶች ከነሞባይል ስልካቸው ተገመገሙ ተፈተሹ ተሰረዙ
ከምኒልክ ሳልሳዊ ባሳለፍነው ቀናት ጀምሮ በፌዴራል ፖሊሶች እና በአዲስ አበባ ፖሊሶች ላይ ጠንከር ያለ ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ሲታወቅ የፖሊሶቹ ሞባይል ስልኮች ሳይቀሩ ድንገት በደህንነት ሃይሎች እየተፈተሹ እና አላስፈላጊ የተባሉ እና ለወያኔ የማይመቹ የተጫኑ ዘፈኖች ፎቶዎች እና የተለያዩ ዶክመንቶች ሲሰረዙባቸው...
View Articleየመረጃ ግብአት…የ”ወሳኙ ማዕበል”ዘመቻ 9ኛ ቀን ውሎ አበይት ክንውኖች –ነቢዩ ሲራክ
መጋቢት 26 ቀን 2007 ዓም የመረጃ ግብአት… የ” ወሳኙ ማዕበል” ዘመቻ 9ኛ ቀን ውሎ አበይት ክንውኖች * በ9ኛ ቀን በሳውዲ መራሹ ” ወሳኙ ማዕበል !” የአየር ማጥቃት ዘመቻ በየመን ሰማይ በተጠኑ ወታደራዊ የሁቲ አማጽያን ይዞታዎች ላይ አየር ድብደባው መቀጠሉን የዘመቻው መምሪያ ቃል አቀባይ ብ.ጀኔራል አህመድ...
View Articleጋዜጠኝነት የማሰብ ጥበብ ልቅና ነው! –ሥርጉተ –ሥላሴ
ሥርጉተ – ሥላሴ 4.04.2015 /ዙሪክ ሲዊዘርላንድ/ „እንቅልፍ ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም“ – ከአቨው ብሂል ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) እንዴት ናችሁ የኔዎቹ ሐገር ሰላም ነውን? ዬዛሬ መነሻዬ “ኢትዮጵያዊቷ የISIS ሙሽራ እና “ጽንፈኛ” ሆነው የተገኙት አባቷ” ይህ እርእሱ ሲሆን...
View Articleታሪክ ይፋረደናል! –አንዱዓለም ተፈራ –የእስከመቼ አዘጋጅ
ቅዳሜ፤ መጋቢት ፳፮ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት – 04/04/2015 እንደ እውነቱ ከሆነ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ገዥ ቡድን በእብሪት ተወጥሮ ሀገራችንን ሲጫወትባት፤ “እኛ የኔ ድርጅት! የለም የኔ ድርጅት!” “እኔ ልምራ እናንተ ተከተሉኝ! የለም እኔ ልምራ እናንተ ተከተሉኝ!” “እኔ እበልጣለሁ! የለም እኔ...
View Article