የፌዴራል ፖሊሶች እና የከተማዋ ፖሊሶች ከነሞባይል ስልካቸው ተገመገሙ ተፈተሹ ተሰረዙ
ባሳለፍነው ቀናት ጀምሮ በፌዴራል ፖሊሶች እና በአዲስ አበባ ፖሊሶች ላይ ጠንከር ያለ ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን ሲታወቅ የፖሊሶቹ ሞባይል ስልኮች ሳይቀሩ ድንገት በደህንነት ሃይሎች እየተፈተሹ እና አላስፈላጊ የተባሉ እና ለወያኔ የማይመቹ የተጫኑ ዘፈኖች ፎቶዎች እና የተለያዩ ዶክመንቶች ሲሰረዙባቸው የነበረ ሲሆን...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ በሀድያ ዞን ቅስቀሳ እንዳያደርግ ተከለከለ
ሰማያዊ ፓርቲ ነገ መጋቢት 27/2007 ዓ/ም በሃድያ ዞን ሆሳና ከተማ ለሚያደርገው ህዝባዊ ስብሰባ ቅስቀሳ እንዳያደርግ መከልከሉን የሰማያዊ ፓርቲ ም/ሊቀመንበርና የምርጫ ጉዳይ ኃላፊ አቶ ስለሽ ፈይሳ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ (photo file) የሰማያዊ ፓርቲ የሀድያ ዞን አስተባባሪዎች ፓርቲው ነገ መጋቢት...
View Articleየዘንባባው እሑድ –የሆሳዕና በዓል
ሔኖክ ያሬድ የዘንድሮው ትንሣኤ በዓል ሊከበር አንድ ሳምንት ቀርቶታል፡፡ የሚያዝያን አራተኛ ቀንን ይጠብቃል፡፡ ዛሬ መጋቢት 27 ቀን ሆሳዕና ከእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና ዋና በዓላት መካከል አንዱ ነው፡፡ ክርስቶስ ኢየሱስ በአህያ ውርንጭላ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም የገባበት ዕለት ይታሰብበታል፡፡ በወቅቱ...
View ArticleSport: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለማሰልጠን አሰልጣኝ ቶም ቀዳሚው የውጪ ዜጋ?
” ዋሊያዎቹን ለማሰልጠን ለፌዴሬሽኑ ማመልከቻ አስገብቻለሁ፤ ከ4 አመት በፊት የጀመርኩትን እንድጨርስ እድሉ ይሰጠኝ” —–>አሰልጣኝ ቶም ሴንትፊት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶን ማሰናበቱ በይፋ ጋዜጣዊ መግለጫ ለስፖርት ቤተሰቡ ሳያሳውቅ የተለያዩ የአገር ውስጥ አሰልጣኞች በእጩነት...
View Article“በታሰርኩ ጊዜ አብረውኝ ለነበሩ ሁሉ ምስጋናዬን አቀርባለሁ”–በቀለ ገርባ ከቢቢኤን ራድዮ ጋር
አቶ በቀለ ገርባ ከእስር ቤት ከተፈቱ በኋላ ለቢቢኤን ራድዮ ቃለምልልስ ሰጥተዋል:: በቃለምልልሳቸውም ለሕዝቦች አብሮ መኖር መታገላቸውን አስታውሰዋል:: የከፈሉት መስዋዕትነት በክብር እንደሚመለከቱት ገልጸው በዚህም ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል:: አቶ በቀለ ሌሎች ጉዳዮችንም አንስተዋል ያድምጡት:: The post...
View Articleታሪክ ይፋረደናል!
አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ቅዳሜ፤ መጋቢት ፳፮ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት – 04/04/2015 እንደ እውነቱ ከሆነ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ገዥ ቡድን በእብሪት ተወጥሮ ሀገራችንን ሲጫወትባት፤ “እኛ የኔ ድርጅት! የለም የኔ ድርጅት!” “እኔ ልምራ እናንተ ተከተሉኝ! የለም እኔ ልምራ እናንተ ተከተሉኝ!”...
View Article(መልካም ዜና) የፋሺሽቱ የግራዚያኒ ኃውልት ስያሜ እንዲወገድ ውሳኔ ተላለፈ
ዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ – የኢትዮጵያ ጉዳይ 4002 Blacksmith Drive, Garland, TX 75044; Tel: (214)703 9022 www.globalallianceforethiopia.org; E-mail: info@globalallianceforethiopia.com ጋዜጣዊ መግለጫ የፋሺሽቱ የግራዚያኒ ኃውልት ስያሜ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ በወልዲያ እና በሆሳዕና ሕዝባዊ ስብሰባዎችን አደረገ
ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተሳኩ ህዝባዊ ስብሰባዎችን ማድረጉን አስተባባሪዎቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ፓርቲው ቅዳሜ መጋቢት 26/2007 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ ቀኑ 7 ሰዓት በወልደያ ከተማ፣ እንዲሁም እሁድ መጋቢት 27/2007 ዓ.ም በሆሳና ከተማ ከ7 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት ተኩል ህዝባዊ...
View Article“ሰዎች በውስጥ ባለህ ነገር ሳይሆን በውጭ አለባበስህ ነው የሚለኩህ”–ብርሃኑ ተዘራ (ከታማኝ ሾ ጋር)
ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ ከታማኝ ሾው ጋር ያደረገው ሁለተኛ ክፍል ቃለምልልስ ተለቋል:: በቃለምልልሱም አዳዲስ ነገሮችን ተናግሯል:: “በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የምሳተፈው በአስተዳደጌ የተነሳ ነው” ይለናል:: ያድምጡት:: The post “ሰዎች በውስጥ ባለህ ነገር ሳይሆን በውጭ አለባበስህ ነው የሚለኩህ” – ብርሃኑ...
View Articleኢንጂነር ይልቃል “የጠመንጃው ትግል ሰላማዊ ታጋዮችን ከማስበላት ውጭ በ24 ዓመታት ውስጥ ያመጣው ለውጥ የለም”አሉ
ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በቦስተን ለኢትዮጵያውያን በስካይፕ ባደረጉት ንግግር የጠመንጃ ትግል ለ24 ዓመታት ተደርጎ አንዳችም ውጤት አላመጣም ሲሉ ተናገሩ:: ኢንጂነሩ በንግግራቸው በጠመንጃ ይደረጋል የተባለው ትግል ሰላማዊ ታጋዮችን ከማስበላት ውጭ ያመጣው ውጤት የለውም ብለዋል:: ‹‹ሰላማዊ ትግል አያዋጣም የሚባለው...
View ArticleHiber Radio: “በሳዑዲ አረቢያው ላይ እንደተደረገው በየመን ላሉ ኢትዮጵያውያን መጮህ አለብን ተባለ.. የቻይና...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ መጋቢት 28 ቀን 2007 ፕሮግራም < ...የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ስልጣኑን በምርጫ ላሸነፈው ለተቃዋሚው ያስረከበው ተመራጩ ፕሬዝዳንት መሀመድ ቡሪ በሰራዊቱ ውስጥ ድጋፍ ስላለው ተሰናባቹ ፕሬዝዳንት ፈርቶ ሊሆን ይችላል…. ብዙዎች የማይረዱት…..>ዶ/ር መራራ ጉዲና የመድረክ...
View Article“ያሳደግኹት ውሻ አሳጣኝ መድረሻ” ፥ የአቶ ገብሩ ዐሥራት እና ሊነበብ የሚገባው አነጋጋሪ መጽሐፋቸው
(ኄኖክ የማነ) ከአቶ ገብሩ ሕይወት ጋራ የሚመሳሰሉ ታሪኮችን ከገሃዱ ዓለም ይልቅ በልብ ወለዶች ወይም በሕይወት ትርጉም ላይ በሚያተኩሩ የፍልስፍና መጽሐፍት ውስጥ በቀላሉ ማግኘት ሳይቀል አይቀርም። የሕይወትን ትርጉም የተለያዩ ጸሐፍት አያሌ መመዘኛዎችን በመጠቀም ለማብራራት ይሞክራሉ። ከነዚህ አከራካሪ መመዘኛዎች አንዱ...
View Articleበምስራቅ ጎጃም ዞን የምረጡን ቅስቀሳውን ይዞ የቀረበው የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ ከፍተኛ ተቃውሞ አጋጠመው
በምስራቅ ጎጃም ዞን ማቻከል ወረዳ አማኑኤል ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የመምህራን ስብሰባ ላይ የምረጡን ቅስቀሳውን ይዞ የቀረበው የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ ከፍተኛ ተቃውሞ አጋጠመው፣ በደረሰን መረጃ መሰረት የማቻከል ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ የኔነህ እና የወረዳው የትምህርት ዝሕፈት ቤት ሃላፊው አዲሱ የተባሉት በወረዳው...
View Articleበየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን የማውጣት እንቅስቃሴ አልተጀመረም
ኢሳት ዜና :- በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በየመን የሚካሄደውን የእርስ በርስ ጦርነት ተጋፍጠው በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ቢሆንም፣ ወደ አገራቸው ለመመለስ የሚፈልጉትን ከ2 ሺ ያላነሱ ፈቃደኛ ኢትዮጵያውያንንን ለመመለስ እንቅስቃሴ እየታየ አይደለም ሲሉ የመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አስታውቀዋል። ኢትዮጵያውያኑ...
View Articleየአራዳ ልጅ ብሔር? –ሁኔ አቢሲኒያ
የአራዳ ልጅ ብሔር? ሲባል ምን እንደሚል ታውቃላችሁ? ”አልቦ ብሔር ” ነው። አልቦ ብሔር ማለት ብሔር የሌለኝ ግን ኢትዮዽያዊ ነኝ ሲላችሁ ነው። በ1960 ዎቹ መጨረሻ ላይ የተነሳው እና በ ¨ት ሃ ቶች¨ ታሽቶ በ 1987 ዓም ¨እስከ መገንጠል¨ የሚል ቃል አክሎ፤ በ ህገ መንግስቱ ላይ ጨምሮ ፤አስጨብጭቦ፣ ሰው በቋንቋ...
View Articleየምርጫ አስፈፃሚዎች የጠቅላይ ፍርድ ቤቱን ውሳኔ አንቀበልም አሉ
ነገረ ኢትዮጵያ / ‹‹ሰበር ሰሚ ችሎት የሚባል አናውቅም›› የምርጫ አስፈጻሚዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን የወንበርማ ወረዳ ምርጫ ክልል የምርጫ አስፈጻሚዎች የአማራ ብሄራዊ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሰጠውን ውሳኔ አንቀበልም ማለታቸውን የምዕራብ ጎጃም ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪ አቶ አዲሱ ጌታነህ...
View Articleትዮጵያ ሁሉንም የትምህርት ተደራሽነት ግብ መመዘኛዎች አላሳካችም ተባለ
“ትምህርት ለሁሉም” በሚል መርህ ከ2000 እስከ 2015 እ.ኤ.አ በአለማቀፍ ደረጃ የተያዘውን የትምህርት ተደራሽነት ግብ ኢትዮጵያ በሁሉም መመዘኛዎች ዝቅተኛ ውጤት በማምጣት ማሳካት አለመቻሏን ዩኔስኮ በግሎባል ሞኒቴሪንግ ሪፖርቱ ይፋ አደረገ፡፡ ሃገሪቱ በሁሉም መመዘኛዎች ስኬታማ ባትሆንም በተለይ 7 ሃገራት ብቻ...
View Articleበአዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ማንኛዉም አዲስ የእምነት ተቋም እንዳይገነባ መመርያ ወጣ
አቡበከር አህመድ እንደዘገበው:- መንግስት በሴኩላሪዝም ስም ህብረተሰቡን በተለይ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ከእምነቱ ለማስወጣት የሚያደርጋቸውን ጥረቶች አጠናከሮ የቀጠለ ሲሆን የዚህ እቅድ አንደ አካል የሆነውን ድርጊቱን ማንኛዉም አይነት የእምነት አዲስ ተቋማት በአዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ እንዳይገነቡ በሚል መመሪያ ማዉጣቱን...
View Articleገዢው ፓርቲ የጦርነት ያክል ዘምቶብናል ሲሉ የኦፌኮ ሊቀመንበር ተናገሩ
ኢሳት ዜና :-የመድረክ አባል የሆነው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊ/መንበር አቶ በቀለ እንደተናገሩት በመጪው ምርጫ ለመሳተፍ ድርጅታቸው በኦሮምያ የተለያዩ አካባቢዎች እጩዎችን ቢያሰማራም፣ እጩዎቹ እየታሰሩና እየተደበደቡ በመሆናቸው መድረክ ቀጣዩን ሂደት ለመወሰን እየተነጋገረ ነው። አቶ በቀለ በሆድሩ ጉድሮ...
View Articleባንኮች የተከፈለ ካፒታላቸው ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ሊሆን ነው
በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ለመግባት የሚያስፈልገው የመነሻ ካፒታል መጠን እንደገና ስለሚከለስ ባንኮችም ለዚህ እንዲዘጋጁ ተነገራቸው፡፡ ምንጮች እንደገለጹት፣ የባንኮች መመሥረቻ ካፒታል መጠን አሁን ካለበት 500 ሚሊዮን ብር ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ከፍ በማድረግ ሥራ ላይ ለማዋል ታቅዷል፡፡ የባንኮች መነሻ...
View Article