Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

  **ድንቄም ምርጫ** –ነብሮ

ፍትሕ በተረገጠበትና የዴሞክራሲታዊ ሥርዓት በኃይል በታፈነበት አገር ሕዝብ መሪውን መምረጥ አይችልም።               የምርጫ ጉዳይ ሲነሳ ወደ ኋላ ሄደን የዘመነ ኃይለሥላሴን፤የደርግን የምርጫ ሂደቶች ብናስብ ከዚህ በሰለጠነው ዓለም ከሚካሄደው ምርጫ ጋር በምንም ሁኔታ ሊመሳሰል እንደማይችል ሁላችንም ግልጽ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ

በስመ አብ፤ ወወልድ፤ ወመንፈስ ቅዱስ፤ አሃዱ አምላክ አሜን!! ባህረ ሐሰቱን የምንሻገርበትን የእውነት መርከብ ማን ይሰጠናል? ወዳጄ ሆይ፡- አትፍራ! እውነት አባትህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው (ዮሐ. 14÷6)፡፡ እርሱ ‹‹ መንገድም ፣ እውነትም ፣ ሕይወትም ›› ነው፡፡ መንገድ ነው፡- ትሰማራበታለህ፣ እውነት ነው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: ግብጽ የአባይን ግድብ እንቅስቃሴ የሚቃኝ የስለላ ሳተላይት መግጠሟ ታወቀ.. ከ10 ሺ በላይ የቅማንት...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ መጋቢት 20 ቀን 2007 ፕሮግራም < …ዛሬ በደብረ ታቦር ሕዝቡ በተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ወጥቶ ስርኣቱ በቃን ፣ልቀቁን ውረዱ ብሏል…ሕዝቡ ሰልፉን እንዳይቀላቀል መንገድ ዘግተውበታል ። ከፍተና የፖሊስና የደህንነት ሀይል ነበር።..ምርጫው ነጻ ቢኖር ኖሮ ለብአዴን ድምጽ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የምርጫ ክርክር ሶስት- ግብርና እና ገጠር ልማት (ከግርማ ሰይፉ ማሩ)

“በ24 ዓመት አሁንም በአዝማሚያ ላይ ነኝ የሚለው ኢህአዴግ ……” “የ1997 የምርጫ ክርክር ይደገም ……” ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com; girmaseifu.blogspot.com ተከራካሪዎች፤ አቶ ተፈራ ደርቤ እና ዶ/ር አብርሃም ተከስተ አቶ ግርማይ አደራ እና ዐዐዐዐዐ አቶ ትዕግሰቱ አወሉ እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የስነ ምግብ ባለሙያውን ያማክሩ

ጥያቄ፡- በስራ ፀባዬና ማህበራዊ መስተጋብሮቼ ምክንያት የፈለኩትን አማርጬና እንደፈለኩ ተረጋግቼ መመገብ አልችልም፡፡ በመሆኑም አትክልቶችን የምመገብበት ጊዜ እጅግ ውስን ነው፡፡ ስለዚህ ለአመጋገብ በጣም ቀላል የሆነና የሚያስፈልጉኝን ንጥረ ነገሮች ሁሉ የማገኝበት አንድ አትክልት ምንድን ነው? ደረጄ መልስ፡- በእርግጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ አንድነት ፈተናዎች –ከአበበ ከበደ

የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ሃገር ኢትዮጵያ በቀደሙት ዘመናት ክፉ ነገሮችን የምትከላከል፣ የደጋጎችና የቅን ሰዎች መኖርያ እንደነበረች ታሪክ ያስረዳናል። የኢትዮጵያ ሕዝብ “ሃገሬን አትንኩ” ይል እንደሆን እንጂ ከማንም ጋር በልቶ፣ ጠጥቶ ከመሸበት የሚያድር የዋህ ፈሪሃ አምላክን የተላበሰ ሕዝብ ነው። ኢትዮጵያ ሕዝቡን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመረጃ ግብአት …በ5 ኛው ቀን ዘመቻ …–ነቢዩ ሲራክ

የዘመቻ ” ወሳኙ ማዕበል ” አበይት ክንውኖች ዳሰሳ  ! =========== *  በሳውዲ የሚመራው የአረብ ሀገራት ህብረት ጦር የአየር ድብደባው ተጠናክሮ ቀጥሏል * የየመን ባህርና አየር በሳውዲ አየር ሃይል ቁጥጥር ስር  መዋላቸው ሲጠቆም ኢራንን ጨምሮ ለሁቲ አማጽያን ስንቅና  ትጥቅ ማቀበያ በሮች መዘጋጋታቸውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦቦ በቀለ ገርባ ዛሬ ተፈተው እንደገና ዛሬ ታስረው ሞጆ ላይ ተለቀቁ

(ዘ-ሐበሻ) አቶ በቀለ ገርባ የ እስር ጊዜያቸውን ጨርሰው መፈታታቸው ተሰማ:: ለዘ-ሐበሻ የደረሱት መረጃዎች እንደሚያመለክቱት አቶ በቀለ ዛሬ ተፈተው እቤታቸው ከገቡ በኋላም እንደገና ደህንነቶች “ያልተጣራ ነገር” አለ ብለው እንደገና ወስደው ለሰዓታት ካሰሯቸው በኋላ መልሰው ሞጆ ላይ ለቀዋቸዋል:: አቶ በቀለ ገርባ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቀልድ የታጀበው ምስክሮችን የመስማት ውሎ -የዞን9 ጦማርያን እና ወዳጅ ጋዜጠኞች ላይ

ከዞን 9 ብሎግ የተገኘ የፍርድ ቤት ውሎ ዘገባ በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ በልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚቆየው የማስረጃ መስማት ውሎ ዛሬ ምስክሮችን በማስማት ተጀምሯል፡፡ በዚህም መሰረት አቃቤ ህግ ጉዳዬን ያስረዱልኛል ያላቸውን 17 ምስክሮች ያስመዘገበ ሲሆን 15ቱ በፍርድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳዑዲ አረቢያ ድብደባ እና የኢትዮጵያውያኑ ሁኔታ –ነብዩ ሲራክ ቃለምልልስ (የሚደመጥ)

ሕብር ራድዮ በየመን እና በሳዑዲ አረቢያ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ኑሮውን በሳዑዲ ካደረገው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ ጋር ቆይታ አድርጓል:: ነብዩ የሳዑዲን ድብደባ ከኢትዮጵያውያን ወቅታዊ ሁኔታ ጋር አያይዞ ይተነትናል:: ያድምጡት:: The post የሳዑዲ አረቢያ ድብደባ እና የኢትዮጵያውያኑ ሁኔታ – ነብዩ ሲራክ ቃለምልልስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(የየመን ጩኸት) የሳዑዲ የቦምብ ድብደባና በየመን የሚኖሩ ከ200 ሺህ የሚበልጡ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ (ቃለምልልስ ከጋዜጠኛ...

በስደት የመን የሚገኘው የቀድሞው የገመና እንዲሁም የአስኳል ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ግሩም ተክለሃይማኖት ሰሞኑን ሳዑዲ አረቢያ በየመን ላይ እየወሰደችው ያለችውን የቦምብ ድብደባና እንዲሁም በየመን ያለውን አለመረጋጋት ተከትሎ እዚያው የሚኖሩ ከ200ሺህ የማያንሱ ኢትዮጵያውያንን ጉዳይ በማስመልከት ከተወዳጇ ሕብር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

” ልዩነት መልካም ነገር ነው! ” አንጀሊና * ዘሐራ ጥቁር አልማዝ ሆና ነጯን እናት ስታደምቅ

-ነቢዩ ሲራክ ለማፍቀር መፈቀር ፣ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን ግድ ይላል ! ይህ ተፈጥሯዊ ህግ ሆኖ በሁላችንም ላይ ባይሰረጽም የታደሉት ሲሆኑትና ሲታደርጉት ከማየት አልፎ የድካማቸው ፍሬ አፍርቶ ሲያዩት ምስክር እማኝ መሆን መታደል ነው ። መልካም መስራት ለራስ ነው እንዲሉ ውስጥን ከሚሰጠው እርካታ ባሻገር የታደሉት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቴድሮስ አድሃኖም ዋና አማካሪ የሃሰት ፕሮፌሰር መሆናቸውን አበበ ገላው አጋለጠ

አዲስ ቮይስ– የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤትና የሚኒስትሩ ዋና አማካሪ እንዲሁም የፖሊሲ ጥናትና ትንተና የበላይ ሃላፊ የሆኑት “ፕሮፌሰር” መኮንን ሃዲስ የሃሰት ፕሮፌሰር እደሆኑ አዲስ ቮይስ ባካሄደው እረዘም ያለ ምርመራ ማረጋገጥ ችሏል።። ግለሰቡ ለ15 አመታት በፕሮፌሰርነት አገልግየዋለሁ የሚሉት አንድ የአሜሪካ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከፍትፍቱ አጉሩሱኝ ከመረቁ ፃመኛ ነኝ –ቢንያም ግዛው (ከኖርዌይ ኦስሎ)

የብዙሀኑ  የጣት ሽታ  እንደገደፈ ያሳብቃል። በጥቂትም ሆነ በብዙ ያልተነካካ ቢፈለግ በግራም ሆነ በቀኝ ቢነፍስ ፃሙን ያላፈረሰ ማግኘት አልተቻለም።ከፍትፍቱ አጉሩሡኝ ከመረቁ ፃመኛ ነኝ ብሎ እንክት አድርጎ ከሰለቀጠ ወዲያ ምንም  እንዳልገደፈ አፉን ጠረግ ጠረግ አድርጎ ባላየ ባልሰማ የሚጓዘው ተበራክቷል።  በዕንዶድም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በተከሰሱት ጦማሪያንና ጋዜጠኞች ላይ ምስክሮች መሰማት ጀመሩ

የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ የሽብርተኝነት ክስ በመሠረተባቸው ጦማሪያንና ጋዜጠኞች ላይ ምስክሮቹን ከመጋቢት 21 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ ማሰማት ጀመረ፡፡ ዓቃቤ ሕግ መጋቢት 21 ቀን 2007 ዓ.ም. ባስያዘው ጭብጥ፣ በዕለቱ ያቀረባቸው ምስክሮች የደረጃ ወይም ታዛቢ ምስክሮች መሆናቸውን ለፍርድ ቤቱ አስረድቶ፣ የሚመሰክሩትም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለሆቴሎች ደረጃ ለመስጠት የምዘና ሥራ ሊጀመር ነው

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ በአገሪቱ ለሚገኙ ሆቴሎች በአዘጋጀው መሥፈርት በመለካት፣ የኮከብ ደረጃ ለመስጠት የግምገማና ምዘና ሥራ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቱሪዝም ፈቃድ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ታደሰ እንዳይላሉ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የአገሪቱን ሆቴሎች የሚመጥናቸውን የኮከብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኮሜዲያን አለባቸው ተካ አልባሳትና የግል ቁሳቁስ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙዚየም ተሰጠ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የቶክ ሾው አዘጋጅና አቅራቢ የነበረው የኮሜዲያን አለባቸው ተካ የግል የመድረክ አልባሳትና የግል ቁሳቁሶች ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ሙዚየም ተበረከተ፡፡ ለሙዚየሙ የተሰጡት የአለባቸው ተካ የግል ቁሳቁሶች መሃከል የመድረክ ልብሶቹ፤ፎቶግራፎች፤ዋንጫዎች፤መፅሔቶችና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹የማሞኛ ቀን› ወይስ ‹የሞኞች ቀን› / April the fool/

ከቁምነገር መጽሔት ጓደኛዎ ቢሮ እንደ ገቡ ስልክ ደውሎ ትምህርት ቤት ለመግባት በጠዋት የወጣው ልጅዎ የመኪና አደጋ ደርሶበት ወደ ሆስፒታል መወሰዱን ይነግርዎታል፡፡ ተደናግጠው ጉዳዩን ለአለቃዎ አሳውቀው ወደ ሆስፒታል ሊያመሩ ሲሉ ሌላ ስልክ ይፈልግዎታል ይባላሉ፡፡ የልጅዎ ሳያንስ ሌላ አስደንጋጭ መልዕክት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከአገር እንዳይወጡ ታገዱ

ሐብታሙ አሰፋ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ከተሞች ፓርቲው ሊያደርገው ላቀደው ስብሰባ ለመገኘትና ከኢትዮጵያውያን ጋር ለመወያየት ዛሬ አዲስ አበባ ኤርፖርት ላይ ከአገር እንዳይወጡ ተከልክለው መመለሳቸውን ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ ያስረዳል። ኢ/ር ይልቃልን ከኤርፖርት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳኦል ፍሬዎች ፊልም የምረቃ ስነስርዓት –ዳዊት ኢያዩ

በመጀመሪያ ጥሪያችንን አክብራችሁ የተገኛችሁ የክብር እንግዶች ፣ የፊልም ባለሙያዎች  እንዲሁም ለዚህ ፊልም መሰካት ትልቁን አስተዋጽዎ በማድረግ ከአምስተርዳም የኢሳት ስቱዲዮ ጋዜጠኛ ገሊላ መኮንን ፣ አድካሚውንና ከባዱን ትግል በመታገል ለፍሬ እንዲበቃ በፊልሙ ላይ የተሰተፋችሁ ተዋንያን ፡ እንዲሁም አዘጋጅና የፊልም...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>