በአዲስ አበባ ዙሪያ በናዝሬት/አዳማ እና ደብረዘይት ማስተር ፕላኑን የሚቃወም ቅስቀሳ ወያኔን አስጨንቆታል
መላው ኢትዮጵያውያን ለሚደረገው ህዝባዊ እንቅስቃሴ ከጎናችን እንዲቆሙ ሲሉ አስተባባሪዎች ጠይቀዋል::ከመሃል ሃገር ከሚገኙ የኦሮሚያ ክልል ነዋሪዎች የደረሱን መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በወጣቶች ማህበር አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ዙሪያ በናዝሬት/አዳማ እና ደብረዘይት የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም እንዲሁም...
View ArticleHiber Radio: ወይንሸት “ከምርጫው ተወዳዳሪ ዕጩነት እኔን እጣ አልደረሰሽም ብለው አስወጥተውኛል”ማለቷ…እቴጌ ጣይቱ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ የካቲት 15ቀን 2007 ፕሮግራም <...ምርጫ ውስጥ እስካሁን በመቆየታችን በሂደቱ የሚፈፀመውን ወንጀል ሁሉ እያጋለጥን ነው.... ለይስሙላ ብቻ አጃቢ ግን ሆነን አንቀጥልም...> አቶ ስለሺ ፈይሳ የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የምርጫ ጉዳይ...
View Articleለዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ ለምትገኙ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ በሙሉ -ከኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል (CREW)
ከኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል (CREW) ላለፉት ሦስት ተከታታይ ዓመታት የኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል ስለ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ዘርፈ ብዙ ችግሮች ምንነት ማህበረሰቡን ግንዛቤ ለማስጨበጥ በየዓመቱ የአለም አቀፍ የሴቶችን ወር ምክንያት በማድረግ በመጋቢት ወር ላይ ጉባኤ በማዘጋጀት ሴቶችን በሚመለከቱ በተለያዩ...
View Articleሀገራዊ የጸሎት ጥሪ -ሰሎሞን ንጉሡ (ከሱዳን)
ሰሎሞን ንጉሡ (ከሱዳን) (የካቲት 11 ቀን 2007ዓ.ም ተጻፈ) እንዴትና በምን አኳኋን ይህን የጸሎት ጥሪ እንደምጀምር ጭንቅ ብሎኝ በጣም ግራ ተጋብቼ ነበር፡፡ ልጻፍ አልጻፍን ጨምሮ ከራሴ ጋር ብዙ ተሟገትኩ፤ “ጊዜው ገና ነው” በሚልም ጭምር፡፡ ለማንኛውም አፍ ወድቆ አይሰበርምና መጻፌ ካለመጻፌ እንደሚሻል ራሴን...
View Articleአቃጠሉት አሉ!!! -ከ-ከተማ ዋቅጅራ
ትላንትና ማታ ለአዋሳ ከተማ ነዋሪዋች ከባድ ቀን ነበረ። ከባድ ብቻ ሳይሆን አስደንጋጥም ነበረ። በአዋሳ ከተማ አዲስ ከተማ ተብሎ የሚጠራው ቦታ የገበያ ማእከሉ ከፍተኛ ንብረት እና በሰው ህይወት ጉዳት ያስከተለ የእሳት አደጋ አስተናግዳለች። በዚህ ሌሊት በከተማዋ የተነሳው እሳት እየተንቀለቀለ ወደ ሰማይ ይወረወር...
View Articleከኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል (ሸንጎ)ና የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት (ENTC) ሁሉን አቀፍ የሆነ አማራጭ...
የኢትዮጵያ ሀገራችንና ህዝባችን ሰቆቃና በደል ከጊዜ ወደጊዜ እይባሰ በመሄድ ላይ ይገኛል። የዜጎች የኑሮ ዋስትና ከዕለት ዕለት ጥያቄ ውስጥ እየገባ ነው። ምንም እንኳን የበደሉን ጥልቀት መዘርዘር ለቀባሪው አረዱት ቢሆንም ባጭር ሀርጎች ብንጠቅስ፤ የጨቋኙና የከፋፋዩ የህውሀት ወያኔ አገዛዝ የህዝቦቿን መከባበርና አንድነት...
View Articleየአቶ ከተማ ዋቅጅራ ፍርሃትና በኢትዮጵያውያን ሙስሊም ማህበረሰብ ላይ የተቃጣ እሳት የሚተፉ ብእራቸው ምላሽ –በመሃመድ ሙፍቲህ
በ መሃመድ ሙፍቲህ፣ ነጻ አስተያየት የእስልምናን ካባ ለብሰው ህዝብን እርስ በርስ ማጋጨትም ሆነ መግደል ሀይማኖቱ አጥብቆ ይከለክላል ያወግዛል፣ ሰሞኑን ከወደ ኢራቅ የሚሰማው ዘግናኝ ዜና እንዲሁም ለማየት እንኳ የሚሰቀጥጠው ድርጊት በሙስሊሞች ስም የሚደረግ መሆኑ እጅግ ሀይማኖቱን ለማዋረድና ለማንቋሸሽ ብሎም በአለም...
View Article“አሐቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን (አንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን)”
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው በተለያየ ጊዜ በተለያየ የክህደት አስተምህሮ በመሰናከል በመውደቅ ከዚህች ሐዋርያዊት አንዲት ቤተክርስቲያ እየተለዩ በኑፋቄያዊ አስተምህሮ ጸንተው በመቀጠል ለዚህች አንዲት ሃይማኖት አንዲት ቤተክርስቲያን ጠላቶች የሆኑ ዲያብሎስን የሚያገለግሉ ከ40 ሽህ በላይ...
View Articleየዚህ ሁሉ እልቂት “ኩሹፍ” ሲገለጥ – ( አርአያ ተስፋማሪያም)
ጠ/ሚ/ር ሃ/ማርያም፣ ባለቤታቸውና ሌሎች አንገታቸው ላይ ስላጠለቁት በተመለከተ አንድ የቀድሞ አንጋፋ የድርጅቱ ታጋይ በግል ያደረሱኝ መልእክት እንዲህ ሲል ይጀምራል « በታጋዮች ዘንድ “ኩሹፍ” ተብሎ ይጠራል። ታጋዩ ከሞተ በኋላ የሚገነዝበት ጨርቅ ነው። ድርጅቱ አላማ ያለው የመሰለው አብዛኛው ታጋይ ያን ጨርቅ አንገቱ...
View Articleአስገደ ገ/ስላሴ በባለስልጣናቱ ምክንያት ከፍተኛ ኪሳራ እንደደረሰባቸው ገለጹ
አቶ አስገደ ገ/ስላሴ መጽሐፋቸው ላይ ስም አጥፍተዋል በሚል ተከሰው የህወሓት ባለስልጣናትን በመከላከያ ምስክርነት ቢጠሩም ባለስልጣናቱ በተደጋጋሚ በቀጠሮው ቀን ባለመገኘታቸው ለምስክሮች በሚያወጡት ወጭ ከፍተኛ ኪሳራ እንደደረሰባቸው አቶ አስገደ ገ/ስላሴ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ጥር 10/2007 ዓ.ም አቶ አስግደ...
View Articleበአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች መፈክር የተፃፈባቸው ወረቀቶች ተበትነው አደሩ
አቡ ዳውድ ኡስማን በአዲስ አበባ ትላንት ለሊቱን በተለያዩ አካባቢዎች ሙስሊሞችን የማሰር ዘመቻውን በመቃወም በራሪ ወረቀቶች ተበትነው እና ተለጥፈው ማደራቸውን ምንጮች አስታወቁ፡፡ ወረቀቶቹ በመንገድ ጋር ግድግዳዎች ላይ፣ በመንገድ ምልክቶች ላይ፣ በመብራት ፖሎች ላይ የተለጠፉ ሲሆን በየመንገዱም መበተናቸው ታውቋል፡፡...
View Articleበደብረ ማርቆስ የሰማያዊ እጩ የእስር ትዕዛዝ ወጣባቸው
በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ማርቆስ ከተማ ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው ለተወካዮች ምክር ቤት የምርጫ እጩ ሆነው የቀረቡት አቶ ሳሙኤል አወቀ በፖሊስ የእስር ትዕዛዝ እንደወጣባቸው ታወቀ፡፡ የህግ ባለሙያ የሆኑት አቶ ሳሙኤል አወቀ ከዚህ ቀደም ‹የዳኞችን ስም በማጥፋት› ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸውን እየተከታተሉ እንደሚገኙ...
View ArticleHealth: በካፌን የተነሳ ሊከሰቱብን የሚችሉ 4 የጤና ችግሮች
አንድ ስኒ ቡና ለንቃት ሁለትና ሶስት ድብን ብሎ በመተኛት የካፌይን ተፅዕኖ ሲገለፅ ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ ታትሞ ወጥቷል በተለያዩ አጋጣሚዎች ስራ፣ ጥናትንና በአጠቃላይ ለነቃ ውሎ ስንል ካፌይን ብለን የምንጠራውን ኬሚካል የያዙ መጠጦችንና ምግቦችን እንወስዳለን፡፡ በተለይም የዚህ ኬሚካል በብዛት መገኛ...
View Articleጠበቃቸውን እንዳያገኙ የተከለከሉት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች በጨለማ ቤት መታሰራቸውን ገለጹ
(ነገረ ኢትዮጵያ) በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ የሚገኙት የሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የቀጠና/ዞን አመራሮች ለ16 ተከታታይ ቀናት በጨለማ ክፍል መታሰራቸውን ለፍርድ ቤት አስታወቁ፡፡ ዛሬ የካቲት 17 ቀን 2007 ዓ.ም በፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት የቀረቡት የሰማያዊ...
View ArticleSport: በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 2 ወሳኝ ጨዋታዎች ይደረጋሉ * ማን. ሲቲ ከባርሴሎና ከባድ ግምት ተሰጥቶታል
ከሰዓታት በኋላ የሚደረገው የዛሬው የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ዓለም በጉጉት እየጠበቀው ይገኛል:: በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ እንግሊዙ ማንችስተር ሲቲ ከስፔኑ ባርሴሎና እንዲሁም የጣሊያኑ ጁቬንቱስ ከጀርመኑ ቦሩስያ ዶርትመንድ ይጫወታሉ። የሲቲ ጠንካራ መሆን ባርሴሎና ለዘጠኝ ተከታታይ ጊዜ በሻምፒዮንስ ሊጉ ሩብ ፍጻሜ...
View Articleበሳውዲ የታገተችው ኢትዮጵያዊት የሰቆቃ ደምጽ !
ገነት አበበ ሞላ ትባላለች የልጅነት ግዜዎን ሩጣ ያልጠገበች በ አስራዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የምትገኝ ኮረዳ ነች። ከዛሬ 3 አመት በፊት ነበር በኑሮ ውድነት የተጎሳቆሉ ቤትሰቦቾን ከደህንነት ለመታደግ በወቅቱ እስከ ገጠር በዘለቀው የአሰሪና ሰራተኛ የደላሎች ዘመቻ ከአርሲ ኮሌ ወረዳ ኩዬ ከተማ ተመልምላ...
View Articleየውስጥ እንደራሴ –እንደ ህዝብ … –ሥርጉተ ሥላሴ
ሥርጉተ ሥላሴ 25.02.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ የትውልድ ፍካቱ ሲታይ በምህረቱ – ህይወቱ። እስትንፋስ ቅምረቱ፤ ሲሳይ ሃብትነቱ – ነብያቱ። ዕሴት ነፍስነቱ፤ ሊቀ ሊቃውንቱ – ህዝብነቱ። አብነት መክሊቱ – ብሩክ ቀናነቱ፤ ብላቴ – ወተቱ። ነበር ለናቱ ድር ማገር – ቀንና ህብስቱ። ከውስጡ ዕውነቱ። ዓናቱ –...
View Articleሕወሃትና ሕግ ጠበኞች ናቸው –ግርማ ካሳ
የሚከተሉት በቀጥታ ከኢትዮጵያ ሕገ መንግስት የተወሰዱ ናቸው። አንቀጽ 20፣ ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 «ማንኛውም ሰው ያለምንም ጣልቃ ገብነት የመሰለዉን አመለካከት ለመያዝ ይችላል። ማንኛውም ሰው ያለምንም ጣልቃ ገብነት ሐሳቡን የመግለጽ ነጻነት አለው። ይህ ነጻነት በሀገር ዉስጥም ሆነ ከሀገር ዉጭ ወሰን ሳይደረግበት...
View Articleበአዲስ አበባ አንበሳ አውቶቡሱ መንገድ ስቶ የቤት መኪናውን ገጨ
(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ በየቀኑ እየደረሱ ያሉ የመኪና አደጋዎች ቁጥር ከ እለት ወደ እለት እየጨመረ መሄዱ ነዋሪዎችን በከፍተኛ ስጋት ውስጥ እንደከተተ የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ይናገራሉ:: በዚህ በዘ-ሐበሻ ድረገጽ ላይ እንኳ በጊዜው ስለመኪና አደጋዎችና ስለሚወድመው የሰው ሕይወትና ንብረት በተደጋጋሚ ጽፈናል:: አሁን...
View Articleከድምፃችን ይሰማ የተላለፈ ጥሪ –“የፊታችን አርብ ታላቅ አገር አቀፍ ተቃውሞ ይኖረናል!”
‹‹እስር ከትግላችን አያስቆመንም!›› —– ረቡእ የካቲት 18/2007 – ድምፃችን ይሰማ መንግስት ህገ መንግስታዊ መብቶቻችንን በመጣስ ላለፉት ሶስት ዓመታት ከፍተኛ በደል ሲፈጽምብን ቆይቷል፡፡ እኛም እንደህዝብ ድምጻችንን አዋሕደን እና በአንድነት ቆመን ሰላማዊ ትግል ስናካሂድ ቆይተናል፡፡ ትግላችን እስካሁን አንድም...
View Article