Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የህወሓት 40ኛ ዓመት በዓል የጨረሻው በዓል እንዲሆን ተባብረን ሕወሓትን እንቅበር”–የአርበኞች ግንቦት 7

የአርበኞች ግንቦት 7 ወቅታዊ ጽሑፍ: ድግሶችን፣ ወታደራዊ ሰልፎችንና ሀውልቶችን ማብዛት የአባገነኖች ሁሉ የጋራ ባህርይ ነው። ዘረኛውና ፋሽስቱ የህወሓት አገዛዝም በሕዝብ እየተጠላ፣ እያረጀና እየወላለቀ በሄደ መጠን በየተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ደግሶ መብላት፤ ወታደራዊ ሰልፍና የመሣሪያ ጋጋታ ማሳየት እና በየመንደሩ ሀውልት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብርሃኑ ተዘራ ከጃኪ ጎሲ ጋር የሠራው አነጋጋሪ ዘፈን የ1 ደቂቃ ማስታወቂያ ተለቀቀ (ይዘነዋል)

ባለፈው ሳምንት ዘ-ሐበሻ የላፎንቴኑ ብርሃኑ ተዘራ ከጃኪ ጎሲ ጋር በመሆን ሃገራዊ ስሜት ያለው ዘፈን መስራታቸውንና በቅርብ ቀን እንደሚለቀቅ መዘገቧ ይታወሳል:: በዚህም መሠረት ዛሬ የዚህ አነጋጋሪ ዘፈን የአንድ ደቂቃ ተቆርጦ በሶሻል ሚድያዎች ተለቋል:: ሙሉው ዘፈንን በሚቀጥለው ሳምንት በዘ-ሐበሻ ድረገጽ ይጠብቁ:-...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሀይለማርያም ደሳለኝ የወልቃይትን ህዝብ ለማነጋገር ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ

ኢሳት ዜና :-የህወሀትን 40ኛ ዓመት አክብረው ሲመለሱ እግረ መንገዳቸውን በ አማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎችን እየጎበኙ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ፤የካቲተ 16 ቀን በወልቃይት ሊያደርጉት የነበረውን ጉብኝት የህዝቡን ተቃውሞ በመፍራት መሰረዛቸው ነዋሪውን ክፉኛ አስቆጥቷል። የወልቃይት ነዋሪዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአንድነት ሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ማህበርና ከሰማያዊ ሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ማህበር የተሰጠ የጋራ መግለጫ

እንደሚታወቀው የኢህአዴግ አገዛዝ ከጊዜ ወደ ጊዜ ጸረ ዲሞክራሲ አካሄዱ እየባሰበት የመጣና መሠረታዊ መብቶችን ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል መልኩ ማፈኑን አጠናክሮ ቀጥሎበታል፡፡ በቅርቡ በአንድነትና በመኢአድ ፓርቲ ላይ አገዛዙ በሚያዝዛቸው የተቋማት ኃላፊዎች ቀጭን ትዕዛዝ የፓርቲዎቹ ሕልውና ለጥቂት ግለሰቦች ተላልፎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለአንድ ቀን የሚቆይ የቦይኮት ዘመቻ በድምፃችን ይሰማ ጥሪ ቀረበ

‹‹እስር ከትግላችን አያስቆመንም!›› – ለአንድ ቀን የሚቆይ የቦይኮት ዘመቻ ነገ ከጠዋቱ 1 ሰዓት እስከምሽቱ 12 ሰዓት ስልካችንን እናጠፋለን! መንግስት ሙስሊሞችን ከያሉበት በማሰር ህገ ወጥ ዘመቻ ላይ መሰማራቱን እና በህዝበ ሙስሊሙ ላይ ግፍ መፈጸሙን በመቃወም ነገ ጁሙዓ ታላቅ አገር አቀፍ ተቃውሞ እንደሚኖረን እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመለስ ትሩፋቶች ደራሲ ኤርሚያስ ለገሰ ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት የጻፈው ግልጽ ደብዳቤ

ከአንድ ሰአት በላይ የፈጀውን ጥናታዊ ጵሁፍህን ሰማሁት። ሰምቼ ስጨርስ ደነገጥኩ። ከራሴም ጋር ለሰአታት ሙግት ገጠምኩ ። ኢህአዴግን ለቅቄ የወጣሁት ልቤ የፈቀደውን በነጳነት ለመናገር ነውና የማውቀውን እና የሚሰማኝን መናገር እንዳለብኝ ተሰማኝ ። ርግጥ በሐይማኖት ጉዳዬች ላይ መናገር ከባድ እንደሆነና ዋጋ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የማይግሬን ራስምታትን ለማስታገስ የሚጠቅሙ 6 ሁኔታዎች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር ) የማይግሬን ራስምታት በሚነሳበት ጊዜ ህመሙን ለማስታገስ የሚጠቅሙ ሁኔታዎችን እገልጽላችኋለሁ፡፡ 1. የተረጋጋ እና ፀጥ ያለ ቦታ ይምረጡ ✔ በአካባቢዎ የሚገኝ መብራት ማጥፋት እና ከተቻለ እንቅልፍ መተኛት፣ ✔ የሞቀ ወይንም የቀዘቀዘ ውኃን በላስቲክ በማድረግ በእራስዎ እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ISIS በአራት ኪሎ ቤተ መንግስት የተቀመጠው ህወሃት/ኢህአዴግ ነው

ከዳዊት ሰለሞን (ጋዜጠኛ) ኢትዮጵያዊያኑ የእስልምና እምነት ተከታዬች ፍጹም ጨዋዎች መሆናቸውን ለመመልከት ላለፉት ሶስት ዓመታት በአገሪቱ ያደረጓቸውን ሰላማዊ ተቃውሞዎች መታዘብ ይበቃል፡፡ሺህዎች በታደሙባቸው ተቃውሞዎች አማንያኑ የሚጤስ ጧፍን ሳያጠፉ ቅጥቅጥ ሸንበቆ ሳይሰብሩ ወደየቤታቸው ተመልሰዋል፡፡ እነዚሁ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ታሪክ ሰሪ ነው ወይስ ታሪክ አጥፊ? –ከ-ሳሙኤል አሊ

ኢትዮጵያ ላይ መጭው ትውልድ ይቅር የማይለው  የታሪክ ሰህተት  እየስራ ያለው የትግራይ ነጻ አውጭ ነኝ ብሎ በኢትዮጵያ  ምድር  ስልጣን ላይ ያለው የወነበዴ ግሩፕ  እንደሆነ  የታወቀ ነው።እዚህ ጋር በትንሹ  እንደ  ጠቋሚነት መጥቀስ የምፈልገው እና አንባበውም ሊያሳድገው  የምፈልገው ነጥብን  ነው። ኢትዮጵያ  ረጅም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአድዋ ድልና ትሩፋት ፈተናዎቹ –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

amsalugkidan@gmail.com ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው በእርግጠኝነት ኢትዮጵያዊ ልብ ላለው ሰው ሁሉ ስለ አድዋ ድል ሲሰማና ሲያወራ ልቡ በኩራት ይሞላል መንፈሱ ይነቃቃል፡፡ ኢትዮጵያዊ ብቻም አይደለም በየትኛውም ዓለም ያለ በቅኝ ግዛት ቀንበር ፍዳ ያየ የትኛውም የሰው ዘር ጭምርም እንጅ፡፡ ይህን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው! –ከኣባ ሚካኤል

የካቲት ፳፫ ቀን ፪ሺህ፯ ዓም ተፃፈ ከኣባ ሚካኤል። ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይመስገንና እርሱ በመጀመሪያ የሰውን ዘር ከዘለዓለማዊ ሞት ሊታደግ ሲመጣ ዓለሙ በሙሉ እርሱን ደስ የማያሰኝ የጌታ ጠላት ነበር። ጌታ መድኃኔ ዓለም ግን ለሰው ልጅ ያለው ፍቅር እርሱን ከዙፋኑ ስለሳበው ዕውነተኛ የፍቅር መሥዋትን ይህቺውም ሕይወቱን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች የተሳተፉበት የስልክ ጥሪ ማቆም አድማ ተካሄደ

የካቲት ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን እንዳዲስ ተጠናክሮ በቀጠለው ሙስሊም ኢትዮጵያውያንን የማሰር ዘመቻውን በመቃወም ድምጻችን ይሰማ የጠራው ስልክን ለ12 ሰአታት የማጥፋት ዘመቻ በተሳካ ሁኔታ መካሄዱን ዘጋቢያችን ገልጿል፡፡ በርካታ ሙስሊሞች ስልኮቻቸውን አጥፍተው የዋሉ ሲሆን፣ በማህበራዊ የመገናኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአማራ ክልል ነዋሪዎች በአገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች መማረራቸውን ተናገሩ

የካቲት ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በክልሉ ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ቢሮ እና የተለያዩ ቢሮዎች በየእለቱ ጉዳያቸውን ለማስፈጸም የሚመላለሱ ባለጉዳዮች በተለያየ ሰበብ ፈጻሚ በማጣት መቸገራቸውን ድርጅቱ ባዘጋጀው የአስተያየት መስጫ መዝገብ ላይ ማስፈራቸውን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያሳያል። ከተለያዩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የሰቆጣ አርሶደአሮች በረሃብ ምክንያት ተሰደዱ

የኢሳት ወኪል እንደዘገበው በሰቆጣ አካባቢ የተከሰተውን ከፍተኛ ድርቅ ተከትሎ አርሶደአሮቹ ወደ ምእራብ ጎጃምና ሌሎች የአማራ ክልል አካባቢዎች በመሰደድ ላይ ናቸው። ተፈናቃዮቹ ከክልሉ ባለስልጣናትም ይሁን ከፌደራል መንግስቱ ምንም አይነት እርዳታ አለማግኘታቸውን ገልጸዋል። ብዙዎቹ ተፋናቃዮች ወጣት ወንዶችና ሴቶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጉራጌ ካድሬዎች አንገታቸውን ያስደፋ ክስተት

‹‹ያለ ኢኮኖሚ የበላይነት የፖለቲካ የበላይነት አይመጣም›› የሚለው የህውሃት ኢህአዲግ ፖለቲካ ኢኮኖሚውን ከመቆጣጠር ባለፈ ደጋፊዎቹን በኢኮኖሚ በማብቃትና በተጠቃሚነታቸውም ፖለቲካውን በመጠበቅ የበረኛነት ሚና እንዲጫወቱ በ97 ምርጫ ማግስት ከተወሰዱትርካሽ እርምጃዎች አንዱ በግምታዊ አቀማመጥ መሃከለኛ ገቢ ያላቸውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሃረር እስከ ጎዴ እንዲሁም ሃርጌሳ አፈሳው እና አፈናው ተጥውጡፏል

(ምንሊክ ሳልሳዊ) ባለፉት ቀናቶች ውስጥ ወያኔ እና የኦጋዴን አማጺ ሃይሎች ያደረጉትን ጦርነት ተከትሎ ከግድያው በተጨማሪ ከሃረር እስከ ጎዴ ያካልለ የመንገድ ላይ አፈሳ እና የቤት ለቤት አፈና እየተካሄደ እንደሆነ ከሰራዊቱ እስጥ የሚገኙት ወታደራዊ ደህንነቶች ተናግረዋል:: በልዩ ሃይል መሪነት እና በሕወሓት ጦር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና: የወያኔ ሰላይ ከሆላንድ ተባረረ!

ሂሩት መለሰ – ከሮተርዳም ሮተርዳም፣ ጥቅምት 28 ቀን 2015 – በስደት ስሙ አለማየሁ ስንታየው በመባል የሚታወቀው የህወሃት ሰላይ ከኔዘርላንድስ ተባረረ። አለማየሁ ስንታየሁ ቋሚ ነዋሪ ከነበረበት ከኔዘርላንድስ እንዲባረር የተደረገው በዚያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በከፈቱበት የስለላ ክስ መሆኑም ታውቋል። የሮተርዳም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሥራ ሂደት ባለቤቶች የተጥለቀለቀች ብቸኛዋ ሀገር! –ነፃነት ዘለቀ

ነፃነት  ዘለቀ (ከአዲስ አበባና ከፊንፊኔ) ሰሞኑን አንድ ጉዳይ ገጥሞኝ የወያኔውን የዱርዬ መንግሥት በርካታ ቢሮዎች ማንኳኳት ነበረብኝ፡፡ ጉድ አየሁላችሁ፡፡ የጉድ ጉድ! ስንቱን ነግሬያችሁ እንደምዘልቀው ግን አላውቅም፡፡ በሀገራችን ተዝቆ የማያልቅ  ብዙ ጉድ እየፈላና እየተንተከተከ ነው፡፡ በአንዲት ሀገርና በአንዲት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ 119ኛው ዝክረ አድዋ ፤ 1888   –ከበደ አገኘሁ ቦጋለ

የተከበራችሁ አባቶች ፥ እናቶች፥ ወንድሞች፥ እህቶችና ልጆች ! ዛሬ በዚህ የተሰባሰብነው ጀግኖች አባቶቻችንና እናቶቻችን የዛሬ 119 ዓመት እንደዛሬው በነገድ ወይምብ ብሔር እንዲሁም በሃይማኖት ሳይከፋፈሉ ፥ ለአንድ ብቸኛ ዓላማ በአንድነት ተሰልፈው ባህላቸውን ፤ ሃይማኖታቸውን፤ ታሪካቸውን፤ ሰብአዊና ብሔራዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአድዋ ድል በዓል በሚኒሶታ ተከበረ

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ማህበረሰብ (ኮምዩኒቲ) በሚኒሶታ ያዘጋጀው 119ኛው የአድዋ ድል በዓል በሚኒሶታ ተከብሮ ዋለ:: በሚኒሶታ ከኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ ከወጣትም ሆነ ከአዛውንቶች የተውጣጡ የተለያዩ የማህበረሰቡ ክፍሎች በተገኙበት በዚሁ በዓል ላይ የአድዋ ድል በዓል በተለይ ለኢትዮጵያውያን እና ለጥቁር ሕዝቦች ያለው...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>