Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በምእራብ ኢትዮጵያ ቶንጎ አካባቢ ሌሊቱን ውጊያ ሲደረግ ማደሩ ተሰማ

(ምኒልክ ሳልሳዊ) በምእራብ ኢትዮጵያ በቤንሻንጉል ክልል ደቡባዊ አቅጣጫ ቶንጎ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ በታጣቂ ሃይሎች እና በወያኔ ወታደሮች መካከል ለሊቱን ከባድ ውጊያ መደረጉን ለታጣቂ ሃይሎቹ ቅርብ ነን ያሉ ምንጮች ከማላካል አስታውቀዋል:: ከደቡብ ሱዳን ማላካል ተብሎ ከሚጠራው አከባቢ ተነስተው በምእራብ የኢትዮጵያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአሜሪካ የሶስት ሙስሊም ተማሪዎች መገደልና ከበስተጀርባዉ ያለዉ መንስኤ ሲቃኝ –ወቅታዊ ጥንቅር በሳዲቅ አህመድ (በድምጽ)

በአሜሪካ የሶስት ሙስሊም ተማሪዎች መገደልና ከበስተጀርባዉ ያለዉ ያለዉን መንስኤ ሲቃኝ ወቅታዊ እና ጥናታዊ ፕሮግራም በሳዲቅ አህመድ (ሳዲቅ አህመድ) The post በአሜሪካ የሶስት ሙስሊም ተማሪዎች መገደልና ከበስተጀርባዉ ያለዉ መንስኤ ሲቃኝ – ወቅታዊ ጥንቅር በሳዲቅ አህመድ (በድምጽ) appeared first on...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ዜና ፎቶ) የባለ 5 ቢሊየን ዶላሯ ሰምሃል መለስ ዜናዊ በመቀሌ

ስንታየሁ ከሚኒሶታ በአንድ ወቅት በ እንግሊዝ ሃገር የሚኖሩት ዶ/ር ወንድሙ መኮንን የቼኩን ኮፒ አያይዘው ባቀረቡት ማስረጃ በኒውዮርክ ውስጥ በሚገኝ ባንክ በ2011 ዓ.ም 5 ቢሊዮን ዶላር እንዳስገባች ያጋለጧት የአቶ መለስ ዜናዊ ልጅ ወ/ሪት ሰምሃል መለስ ሰሞኑን በሶሻል ሚድያዎች ላይ የሕወሓትን 40ኛ ዓመት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የምኖረው ለልጆቼ ነው”–አርቲስት ገነት ንጋቱ

የዛሬዋ እንግዳ በሀገራችን አሉ ከሚባሉ ሁለገብ አርቲስቶች መካከል አንዷ የሆነችው አርቲስትና ጋዜጠኛ ገነት ንጋቱ ነች፡ ፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍል የመጀመሪያ ዲግሪዋን ካገኘች በኋላ በጋዜጠኝነት ፣ በትወናና ዝግጅት በርካታ ስራዎችን ሰርታለች፡፡ በይበልጥ ግን በብዙዎች ልብ ውስጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቬጋስ የህብር ሬዲዮን 5ተኛ ዓመት ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባጎልድኮስት ሆቴል እንዲካሔድ ባለመፈቀዱ ወደ ሐምተን ኢን ሆቴል...

ዛሬ ከላስቬጋስ አልፎ በመላው አለም ተደማጭ የሆነው የህብር ሬዲዮ፤ 5ተኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ በመጭው ረቡዕ ፊብርዋሪ 25ቀን2015 በቬጋስ ጎልድ ኮስት ሆቴል ያቀደውን ታላቅ ስብሰባ ሆቴሉ  ረቡዕ ማካሄድ አይቻልም ብሎ በመሰረዙ፤ በዚያው በቬጋስ ወደሚገኘውሐምፕተን ኢን ሆቴል በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አረና ትግራይ ኢትዮጵያ ውስጥ በመጪው ግንቦት ለሚካሄደው ምርጫ ያስመዘገባቸው እጩዎቹ ራሳቸውን ከምርጫው ለማግለል...

አረና ለፌደራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለክልል ከ100 በላይ እጩዎቹ ቢመዘገቡም በተለያዩ አካባቢዎች በደረሰባቸው ጫና ምክንያት በርካቶች ከውድድር መውጣታቸውን ፓርቲው አመልክቷል። የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ገብሩ አስራት ሳይቀሩ ካርድ የለም ተብለው እንዲመለሱ መደረጉን የፓርቲው የሕዝብ ግኑኙነት ለዶቼቬለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

 ህወሃት ምንድን ነው?  –ለታው ዘለቀ

በቅርቡ የህወሃት ኣርባኛ ዓመት ለየት ባለ መንገድ መከበሩ ገርሞኛል። በየዓመቱ እንደሚከበር ሁላችን እናውቃለን። ይሁን እንጂ የዓርባኛ ዓመቱ በዓል እንዲህ ለምን እንደተወራለት ለምን የሌላ ኣገር መሪ ሳይቀር እንደተጋበዘበት ኣልገባኝም። ብዙ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ለየት ያለ ድግስ የሚደረገው የኢዮቤልዩ በዓል ሲከበር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዛሬ የቂሊንጦ አጭር ቆይታ አብርሃን መጠየቅ ከጀርባ ሰው ያስከትላል (ከኤልያስ ገብሩ ጎዳና )

‹‹ዕድሜያችንን መቼ ሰራንበት፣ ልደት ማክበርም ያስፈራኛል፡፡ እንኳን ተወለድክ ላላችሁኝ በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ›› ጦማሪ እና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ኃይሉ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ከዛሬ ከሰዓት በኋላ ከወዳጄ አቤል አለማየሁ ጋር ወደ ቂሊንጦ እስር ቤት አምርተን ነበር፡፡ አካሄዳችን በዞን ሁለት የሚገኙትን አብርሃ ደስታን፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተወዳድሮ ማሸነፍ የሚችለው ሰማያዊ ብቻ መሆኑ ተረጋገጠ

ነገረ ኢትዮጵያ መድረክ 218 ኢዴፓ 127 መቀመጫዎች ብቻ ነው ያሰመዘገቡት የምዝገባ ጊዜ ሳይጀምር፣ የአንድነት ፓርቲ ከሶማሌ ክልል በስተቀር በሁሉም የአገሪቷ ክፍሎች ለፓርላማና ለክልል ምክር ቤቶች ተወዳዳሪዎች አዘጋጅቶ እንደነበረ ይታወቃል። የአንድነት ጥንካሬ ከወዲሁ የተረዳሁ የሕወሃት ፖሊት ቢሮ ለምርጫ ቢርድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በዕጩነት እንዳይቀርቡ ተደረገ

• ‹‹ምርጫ በህዝብ ፍላጎት ሳይሆን በሎተሪ ሆኗል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት አዲስ አበባ ከተማ ወረዳ 5 ለመጭው ምርጫ ለተወካዮች ምክር ቤት ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው ሊቀርቡ የነበሩት የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ‹‹ከቀረቡት 17 ዕጩዎች መካከል በተጣለ ዕጣ ወድቀዋል›› በመባላቸው ለመጭው ምርጫ በዕጩነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በስልጢ ለሳምንት የዘለቀው ቃጠሎ በደን ላይ ውድመት አደረሰ

አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው በደቡብ ክልል ስልጢ ዞን ስልጢ ወረዳ ውስጥ በተፈጥሮ ደን ላይ የእሳት ቃጠሎ ውድመት እየደረሰ መሆኑን ምንጮቻችን የጠቆሙ ሲሆን የወረዳው ግብርና ላይ በበኩሉ እሣቱ በቁጥጥር ስር መዋሉን ጠቅሶ የአደጋው መንስኤ በፖሊስ እየተጣራ ነው ብሏል፡፡ ከሳምንት በፊት የጀመረው የእሳት ቃጠሎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ –ልዩ መልዕክት ቁ. 5

(ጎንደር ፋሲል ግምብ – ፎቶ ፋይል) የጎንደር ክፍለ ሃገር በዚህ በያዝነዉ ዘመን የትግራይ ነጻ አዉጭ ግንባር በተባለ ቡድን የጥቃት ሰለባ መሆኑን በተደጋጋሚ ተጽፏል፣ ነገር ግን ግፍ እና በደሉ ሰሚ ካጣ ብዙ ዓመታትን አስቆጥሯል። አሁንም መከራዉ እና ሰቆቃዉ ያላቆመዉ የጎንደር፤ የወልቃይት እና ጠገዴ፤ እንዲሁም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አማራውና “የብሔራዊ”ሕዝብ ቆጠራውና ትንበያ ትርኢት –ለምን የአዲስ አበባ ሕዝብ ቁጥር ተቀነሰ?

ከበሻህ ውረድ መግቢያ ከ2006 እስከ 2009 ዓ.ም የሕዝብ ቁጥር ትንበያዎቹ በክልልና ወረዳዎች ደረጃ በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ድርጅት የተዘጋጀውን (Population projection of Ethiopia for all Regions at Werreda Level from 2014-2017) በጥልቀት ሲመረመር በተለይ የዓማራውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡነ ማትያስ የእሬቻ በዓል በዝቋላ ገዳም ሊከበር ነው የሚለውን ዜና ኢቢሲ እንዲያስተካክል ጠየቁ

ማህበረ ቅዱሳን እንዘገበው: በዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ላይ በመጋቢት ወር መጨረሻ የኢሬቻ በዓል እንደሚከበር መስከረም 15 ቀን 2007 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬሽን በኦሮምኛና በአማርኛ ቋንቋ መተላለፉ ተገቢ እንዳልሆነና ችግር ሊፈጥር የሚችል መሆኑን በመግለጽ የተላለፈው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ የታክሲ ሹፌሩ መኪናውን አቁሞ ራሱን ወደድልድዩ ወርውሮ ሕይወቱን አጠፋ (ፎቶዎች ይዘናል)

አዲስ አበባ ያሉ የዘ-ሐበሻ ተከታታዮች “እኔም የዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ነኝ” ካሉን ቆይተዋል:: በሶሻል ሚዲያ ለዘ-ሐበሻ መረጃዎችን በፎቶ አስደግፈው መላካቸውን ቀጥለዋል:: አሁንም ለሌሎች ኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ በሌሎች ሃገራት የሚገኙ የዘ-ሐበሻ ወዳጆች ‘እኔም የዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ነኝ’ በማለት መረጃዎችን በቶሎ በሶሻል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የISIS ሁኔታ አቅሎ ማየት እና መደባበስ ሳይሆን ትክክለኛውን ነገር በመናገር በአገር ላይ የተቃጣውን ጥፋት ማስቆም ያስፈልጋል

ከ-ከተማ ዋቅጅራ የISIS ሁኔታ አቅሎ ማየት እና መደባበስ ሳይሆን ትክክለኛውን ነገር በመናገር በአገር ላይ የተቃጣውን ጥፋት ማስቆም ያስፈልጋል!!! ልናውቀው የሚገባው ነገር ቢሮር ነገሮችን በመደባበስ አልያም በፍራቻ ልናልፋቸው የምንሞክረው ነገር ካለ አደገኛነቱን ከመጨመር ውጪ የምንቀንሰው ነገር እንደሌለ ልናውቀው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: እንቁዋ አትሌታችን ገንዘቤ ዲባባ ፉክክሯ ከሰዓት ጋር እየሆነ መጥቷል

ከቦጋለ አበበ ልክ የዛሬ ዓመት ነው ገንዘቤ ዲባባ በሦስት ሺ ሜትር የቤት ውስጥ የዓለም ክብረወሰንን በማሻሻል ዓለምን ማስደመም የጀመረችው። ዘንድሮም ልክ በዓመቱ ገንዘቤ የውድድር ዓመቱን በክብረወሰን ታጅባ ታሪክ በመሥራቷ ቀጥላለች። የታላላቅ እህቶቿን ፈለግ ተከትላ በአትሌቲክሱ ዓለም አዲስ ታሪክ እየሠራች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታሪካዊ የአድዋን መታሰቢያ በአል ማስታወቂያ

ታሪካዊ የአድዋን መታሰቢያ በአል ማስታወቂያ   The post ታሪካዊ የአድዋን መታሰቢያ በአል ማስታወቂያ appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሰማንያ አንድ ዜሮዜሮ –ኤ” (ክንፉ አሰፋ)

ወቅታዊው የቴሌቭዥናችን አዝማች፤ .. ሰማንያ አንድ ዜሮዜሮ- ኤ ብለሽ መላዕክት ከላልሽ፣ አባይን ገድበሽ ሽልማት በሽበሽ። …. 8100 …. 8100 …. 8100-A A A የምትለው ዜማ በብዛት ትለቀቃለች። ኮሜዲያን ተሰብሰበው የሰሩዋት ዜማ ናት። ቀልደኞቹን ማኖ ለማስነካት ተብላ የተቀነባባረች ነገር ናት የሚሉም አሉ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

119ኛው የአድዋ ድል በዓል ቀን በዳላስና አካባቢዋ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ

እንደሚታወቀው አሁን የያዝናት ወር ለኛ ለኢትዮጵያውያን ብሎም ለመላው ለጥቁር ህዝብ ትልቅ ድል የተከናወነበት ወር ነው። መላው አለም ነጭ የበላይ አድርጎ በሚቆጥርበትና ሁሉም የአፍሪካ አገሮች በቀኝ ግዛት በወደቁበት ወቅት ኢትዮጵያን ለመውረር የመጣውን የጣልያን ጦር በጀግናው በአፄ ምኒሊክ ብልህ መሪነት አይቀጡ ቅጣት...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>