Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ችሎት ትናንት እና ዛሬ ቀጥሎ ዋለ

የመከላከያ ምስክሮች በዋና ዋና ጭብጦች ላይ የኮሚቴዎቹን ንጹህነት እየመሰከሩ ነው! ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው:- የኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ችሎት ትናንት እና ዛሬ ቀጥሎ ውሏል፡፡ ችሎቱ ባለፈው ዓመት ጀምሮት የነበረውን የመከላከያ ምስክሮች ሂደት አቋርጦ በዚህ አመት ዳግም ቢጀምርም ከጥቅምት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያውያን ተቋማት መካከል የተለመደውን አለመግባባት ለመስበር

የጋራ ንቅናቄ መድረክ የጅማሬው መሠረት ስለ ሌላው መነጋገር ሳይሆን እርስበርሳችን መወያየት ነው! ቀኑ፤ ቅዳሜ ኅዳር 6 ቀን 2007ዓም / November 15, 2014 ሰዓቱ፤ 10:00 AM እስከ 7:00 PM – ውይይቱ በሁለት የተከፈለ ነው ቦታ፤ Sheraton Pentagon City Hotel, 900 S Orme...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አልበርት አነስታይን ኢኒስቲቲውት በኖርዌይ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያኖችን ለሁለት ስአታት የቆየ የትግል ስልት ስልጠና ስጠ

በቅርብ አመታት በነውጥ አልባ የትግል ስልት ጥቃት ሳቢያ ስልጣናችውን ያጡትን በርካታ የስሜን አፍሪካ ጨቋኝ መንግስታትን እጣ ለወያኔ ለማቋደስ ቆርጠው የተነሱት በኖርዌይ የሚገኙ ኢትዮጲያውያንን መስረታዊ ትግል ስልቶችን ለማስተማር በማስብ ዴሴሶን ራዲዮ ኦክቶበር18 2014 ያዘጋጀው ስብስባ ውጤታማ ሆኖ ተጠናቋል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቴሌ አገልግሎት መስተጓጎል በማገርሸቱ ተጠቃሚዎችን እያማረረ ነው

-ኢትዮ ቴሌኮም ችግሩን ቀርፌያለሁ ይላል ኢትዮ ቴሌኮም ከ1.6 ቢሊዮን ዶላር የማስፋፊያ ፕሮጀክት ውስጥ የአዲስ አበባ ከተማ የሞባይል ማስፋፊያ መጠናቀቁ ቢገለጽም፣ አገልግሎቱ አሁንም በሞባይል አገልግሎት ላይ የሚታየውን ችግር ሊቀርፍ ባለመቻሉ፣ በተለይ ሰሞኑን ከአገልግሎት ጥራት ጋር በተያያዘ ደንበኞች ምሬታቸውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ችግር ፈጣሪ በተባሉ የግንባታ ግብዓት አቅራቢዎች ላይ ዕርምጃ እንደሚወሰድ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመኖሪያ ቤት ግንባታ ደካማ የሥራ አፈጻጸም ከፍተኛ አስተዋጽኦ አላቸው ያላቸውን ጠጠር አምራቾች አስጠነቀቀ፡፡ አስተዳደሩ ጠጠር አምራቾቹ በሕጋዊ መንገድ ሥራቸውን የማያካሂዱ ከሆነ ዕርምጃ እወስዳለሁ ብሏል፡፡ አስተዳደሩ ይህንን ማስጠንቀቂያ የሰጠው በጠጠር አቅርቦት ላይ የተከሰቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእንግሊዝ መንግሥት ለኢትዮጵያ ያዘጋጀውን የደኅንነት ማኔጅመንት ፈንድ አቋረጠ

በእንግሊዝ መንግሥት ገንዘብ ለኢትዮጵያ የደኅንነት ኃላፊዎች ይሰጥ የነበረው የደኅንነት ማኔጅመንት ፕሮግራም ተቋረጠ:ሪፕሪቭ የተባለ ነፃ የሕግ አገልግሎት የሚሰጥ የእንግሊዝ ኩባንያና ሌሎች የሰብዓዊ መብት አቀንቃኞች፣ ካለፈው ዓመት አጋማሽ ጀምሮ የእንግሊዝ መንግሥት ይህንን ፕሮግራም እንዲያቋርጥ ግፊት ሲያደርጉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለቅ/ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ግብዐት የኾነው የአጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫና የውሳኔ ሐሳብ

በቃለ ዐዋዲው ደንብ መሠረት፣ በካህናት እና ምእመናን አንድነት በየደረጃው የተዋቀረውና የቤተ ክርስቲያናችንን አስተዳደር ለመምራት ከፍተኛ የሥራ አስፈጻሚነት ሥልጣን የተሰጠው አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ፣ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ደረጃ ያካሔደውን ፴፫ኛ ሀገር አቀፍ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባ ጥቅምት ፰ ቀን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትብብር ምሥረታን በሚመለከት የተሰጠ መግለጫ

እኛ 1ኛ/ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት/መኢአድ/ 2ኛ/ የመላው ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ/መኢዴፓ/ 3ኛ/ የመላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት/መዐህድ/ 4ኛ/ ሰማያዊ ፓርቲ/ሰማያዊ/ 5ኛ/ የሶዶ ጎርደና ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት/ ሶጎህዲድ/ 6ኛ/ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ/ኢብአፓ/ 7ኛ/ የኦሞ ህዝቦች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሃብታሙ አያሌው በጠና ታሟል –ሆስፒታል ነው ዛሬ የዋለው

(ሚሊየኖች ድምጽ) የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊና የሚሊዮኖች ግብረ ኃይል ሰብሳቢ የነበሩት፣ አቶ ሃብታሙ አያሌው በጸና መታመማቸዉንና ዛሬ በሆስፒታል መዋላቸዉን ለማረጋገጥ ችለናል። የማእከላዊ እሥር ቤት ብዙ ቶርቸር የሚደረግበት እስር ቤት እንደሆነ ይታወቃል። አቶ ሃብታሙ አያሌው ከብሎገር አብርሃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ውስጣዊ የዴሞክራሲ ባህል ያለው ፓርቲ ነው!

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ (አንድነት) ፓርቲ በአሁኑ ሰዓት ከመቼም ጊዜ በላይ በጠንካራ አቋም ላይ ይገኛል። በፓርቲው ውስጥ ጎልቶ እየታየ የመጣው የለውጥና የማንሰራራት ፍላጎት ተገንዝበው የፓርቲው ፕሬዚደንት የነበሩት ኢንጂነር ግዛቸው ሺፈራው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መልዕክት ስለተመስገን ደሳለኝ ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ

‹ተመስገን፣ ጥሩ ታጋይ እና ሰው ሆኖ ለእስር ይወጣል›› ‹‹ተመስገን፣ የህዝብ ልጅ ነው፤ ነገም ከነገወዲያም የህዝብ ልጆች ይፈጠራሉ›› ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ‹‹ስለተመስገን ደሳለኝ ሃሳቤን አስተላልፍልኝ›› ካለኝ የተወሰደ ከትናንት በስትያ፣ ሰኞ ዕለት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና የአንድነት ፓርቲ ጸሐፊ የሆነውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡነ ማትያስ በጥቅምት/2007 ዓም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉአባኤ መክፈቻ ንግግራቸውም ከቤተ ክርስቲያን ዋና ዋና ችግሮች...

(ጉዳያችን) የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ጥቅምት 11/2007 ዓም ከቀትር በኃላ  በምህላ እና በፀሎት መጀመሩ ይታወቃል።በማግስቱ ጥቅምት 12/2007 ዓም ፓትራርኩ አቡነ ማትያስ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ምእመናንን እና የቤተክርስቲያን አባቶችን ያሳዘኑ ንግግሮችን ተናግረዋል።ፓትራርኩ በንግግራቸው አብዛኛውን ክፍል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተቃዋሚ ፖለቲካ ጎራ የጋራ ትግል ውጤታማነት ላይ የተደረገ ግምገማና ዳሰሳ የፓርቲዎች ሪፖርት ጥንቅር

መስከረም 15/2007 ዓ.ም 1. መግቢያ፡- የዚህ ሪፖርት መነሻዎችና ይዘት ለጥናቱ በቀረበው የመነሻ/አቅጣጫ ማመላከቻ ሰነድ/ቢጋር /TOR ላይ ተነጋግረን የደረስንበት አጠቃላይ ስምምነት፣ በሰነዱ ውስጥ የተመለከቱት ዓላማ፣አካሄድና የትኩረት ነጥቦች፣በሰነዱ ላይ በተነጋገርንበት ጊዜያት የተነሱት ኃሳቦችና የተጨበጠው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ‹‹በአውቶብስ በተጓዝኩ ቁጥር የሚያመኝ ለምን ይሆን?”

ሥራዬ ንግድ ሲሆን በየጊዜው ከከተማ ከተማ እመላለሳለሁ፡፡ በዚህም ሳቢያ በትራንስፖርት ረዥም ጉዞ በተጓዝኩ ቁጥር እየታመምኩ ተቸግሬያለሁ፡፡ ማቅለሽለሽ፣ ማላብ፣ ትውከት፣ ድካም በተጓዝኩ ቁጥር የሚያስቸግሩኝ ስሜቶች ናቸው፡፡ አሁን አሁን በመጠኑ እየቀነሰልኝ መጣ እንጂ ንግዱን የጀመርኩ ሰሞንማ ደጋግሞ ያስታውከኝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግንቦት 7 ወቅታዊ ጽሑፍ –“ባነሰ ወጪ ድልን መቀዳጃ አመቺ ጊዜ ላይ ነን – እንጠቀምበት”

በአለፈው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ በምንም የማይገናኙ እና የተመሰቃቀሉ የሚመስሉ፤ በጥልቀት ላያቸው ግን የተያያዙና የተደጋገፉ ከመሆናቸው አልፎ እንደከዋክብት ፈለግ አቅጣጫን የሚያመላክቱ በርካታ ክስተቶች ተስተውለዋል። የጊዜ ቅደም ተከተላቸውን ሳንጠብቅ አንዳንዱን ለአብነት ያህል እናንሳ። በማኅበረ ቅዱሳን ላይ የዘነበው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ መንግስት በወንጀልና በሽብር የሚጠረጥራቸውን ሰዎች በሱዳን ግዛት ውስጥ በቀላሉ ለመያዝና ንብረቶቻቸውን ለመውረስ...

የኢትዮጵያ መንግስት በወንጀልና በሽብር የሚጠረጥራቸውን ሰዎች በሱዳን ግዛት ውስጥ በቀላሉ ለመያዝና ንብረቶቻቸውን ለመውረስ የሚያስችለው አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡ ጥቅምት ፲፪(አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ረቂቅ አዋጁ ሁለቱ ሀገራት በወንጀል የጠረጠሩትን ዜጎች በመያዝ ለፈላጊው ሀገር አሳልፎ ለመስጠት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም ከሜልበርን ኢትዮጵያዊ ጋር ተወያዩ

በቀጣይ እሁድ ከሲድኒ ኢትዮጵያዊያን ጋር ለመገናኘት ዛሬ ወደ ሲድኒ አመሩ! እውቁ ኢትዮጵያዊ ምሁርና የሰብአዊ መብት ተሟጋች ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም በሜልበርን የሚገኘው ዲሞክራሲ ለኢትዮጵያ ድጋፍ ቡድን ባደረገላቸው ግብዣ መሰረት ባለፈው እሮብ ኦክተበር 15 ሜልበርን (አውስትራሊያ) ገብተዋል። ድጋፍ ቡድኑ እኝህ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰይፈ ነበልባል ራድዮ ስርጭቷ በአቅም ማነስ ምክንያት ሊቋረጥ ነው

(ዘ-ሐበሻ) ላለፉት3 ዓመታት ትኩረቷን በተለይ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ እንዲሁም በሌሎች ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ በማድረግ ትሰራጭ የነበረችው ሰይፈ ነበልባል ራድዮ በአቅም ማነስ ምክንያት ከዚህ ሳምንት ጀምሮ አገልግሎቷ እንደሚቋረጥ የራድዮዋ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ እዮብ ባይሳ ለዘ-ሐበሻ አስታወቀ። “የኦሮሞን ሕዝብ ትግል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጄነራል ኃይሉ ጎንፋ ያሉበት የኦነግ ከፍተኛ አመራር ጄነራል ከማል ገልቹን ከስልጣን ማንሳቱን አስታወቀ

(ዘ-ሐበሻ) በአስመራ የሚገኘውና በጀነራል ከማል ገልቹ ይመራ የነበረው ኦነግ መሪውን ከስልጣን ማንሳቱን ዘ-ሐበሻን ጨምሮ በተለያዩ ሚዲያዎች በበተነው መግለጫ አስታወቀ። በዶ/ር ኑሮ ደደፎ፣ በምክትላቸው ብርጋዴር ጄነራል ሃይሉ ጎንፋና በአቶ ዳባ ጉተማ በኩል የበለጠ መረጃ ታገኛላችሁ በሚል የኦነግ ከፍተኛ አመራር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፓትርያርኩ: የቤተ ክርስቲያን ራስ ቅዱስ ሲኖዶስ ባልመከረበትና ‹‹ለቤተ ክርስቲያን የማይመጥን ነው›› በተባለው የመክፈቻ...

ቅ/ሲኖዶሱኻያ ኹለት የስብሰባ አጀንዳዎችን በማጽደቅ መወያየት ጀምሯል በሕገ ቤተ ክርስቲያን ማሻሻያው ሥልጣናቸውን የማጠናከር ውጥን አላቸው የማኅበረ ቅዱሳን ደንብ አጀንዳ እንዳይኾን መቃወማቸው ውድቅ ተደርጓል ሊቃነ ጳጳሳቱን ባዘለፉባቸው ሕገ ወጥ ስብሰባዎች ይቅርታ ጠይቀዋል የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን በራሱ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>