Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም ከሜልበርን ኢትዮጵያዊ ጋር ተወያዩ

$
0
0

በቀጣይ እሁድ ከሲድኒ ኢትዮጵያዊያን ጋር ለመገናኘት ዛሬ ወደ ሲድኒ አመሩ!

mesfin
እውቁ ኢትዮጵያዊ ምሁርና የሰብአዊ መብት ተሟጋች ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም በሜልበርን የሚገኘው ዲሞክራሲ ለኢትዮጵያ ድጋፍ ቡድን ባደረገላቸው ግብዣ መሰረት ባለፈው እሮብ ኦክተበር 15 ሜልበርን (አውስትራሊያ) ገብተዋል።

ድጋፍ ቡድኑ እኝህ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ምሁር የህይወት ዘመናቸውን አብዛኛውን ክፍል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ፤ በግል ህይወትን ምቾት ላይ ሳያተኩሩ፤ ለህዝባቸውና ለሃገራቸው ሁለንተናዊ ደህንነት ላደረጉት አስተዋጾና ውለታ ምስጋና ለማቅረብ በማሰብ ያደረገላቸውን ግብዣ በጸጋ ተቀብለው፤ ረዥምና አድካሚውን ጉዞ ተቋቁመው፤ ባለፈው እሮብ ምሽት ሜልበርን ሲገቡ የዝግጅቱ አስተባባሪዎችና በርካታ አዳናቂዎቻቸው በደስታና በእቅፍ አበባ ተቀብለዋቸዋል።

ዝርዝሩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>