Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: በዚህ ወር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊፋ ደረጃ ተሻሻለ: * ከኡጋንዳ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል

ፊፋ በየወሩ በሚያወጣው የዓለም ሃገራት የ እግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ በዚህ ወር ካለፈው ወር የተሻለ ደረጃን አስመዘገበች:: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በፊፋ ወርሀዊው የአገሮች ደረጃ ከባለፈው ወር 132ኛ ደረጃውን ወደ 111ኛ አሻሽሏል:: Afcon2015 በማጣሪያ ጨዋታ ማሊን በሜዳው 3- 2 ማሸነፉ ደረጃውን በ21...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለ‹‹ዜሮ ድምር››ም ያልበቃው የኢትዮጵያ ፖለቲካ

ጌታቸው ሺፈራው በአገራችን ከ‹‹ልማታዊ መንግስት›› እስከ ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ››፣ ከ‹‹ኪራይ ሰብሳቢነት›› እስከ ‹‹ሽብርተኝነት››፣ ከ‹‹መሃል መንገድ›› እስከ የ‹‹ጽንፍ ፖለቲካ››፣ ከ‹‹ዘረኝነት›› እስከ ‹‹ወያኔነት››፣ ከ‹‹ብሄር›› እስከ ‹‹ጎሳ›› ያልተተረጎሙ ነገር ግን ማንም እያነሳ የሚጥላቸው፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የማለዳ ወግ] –ከሊባኖስ እስከ ሳውዲ፣ ሌላ የደም እንባ እንዳናነባ! * የተዘጋው የአረብ ሀገር ጉዞ ይጀመር ይሆን?

እለተ አርብ ጥቅምት 14 ቀን 2007 ይላል የቀን መቁጠሪያው ። በጠዋቱ ተነስቸ መብተክተክ ይዣለሁ ፣ መነሻየ ከሳምንት በፊት በሃገረ ሊባኖስ መዲና ቤሩት ስሟን ለደህነንነት ስል የማልገልጻት ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ በግድያ ወንጀል ተጠርጥራ ባለችበት ሁኔታ በነፍሰ ገዳይነት ውንጀላ መክሻሸፍ አስመልክቶ አዳዲስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአርባ ጉጉ እና አካባቢው በአማራው ህዝብ ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል መካድ አይቻልም –ሞረሽ ወገኔ የባህል...

(24/10/2014) ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ከሸገር ራዴዮ ጣቢያ ጋር በ09/08/2014 ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ምንም እንኳ አማራውን አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ እርስ በራሱ የተምታታ ቢሆንም፣ አማራውን ህዝብ የለም ከማለት አልፈው በአርባ ጉጉ በአማራው ህዝብ ላይ የተፈጸውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …ከሊባኖስ እስከ ሳውዲ ፣ ሌላ የደም እንባ እንዳናነባ  !  (ነቢዩ ሲራክ)

* የተዘጋው የአረብ ሀገር ጉዞ ይጀመር ይሆን? እለተ አርብ ጥቅምት 14 ቀን 2007 ይላል የቀን መቁጠሪያው ። በጠዋቱ ተነስቸ መብተክተክ ይዣለሁ ፣ መነሻየ ከሳምንት በፊት በሃገረ ሊባኖስ መዲና ቤሩት ስሟን ለደህነንነት ስል የማልገልጻት ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ በግድያ ወንጀል ተጠርጥራ ባለችበት ሁኔታ በነፍሰ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ጥሬ ሥጋ መብላት ካቆምኩ በኋላ ውፍረቴ ቀንሷል…”ድምፃዊ ታምራት ደስታ (ቃለምልልስ)

ከቁምነገር መጽሔት ጋር የተደረገ ታምራት ደስታ ከዚህ ቀደም ለአድናቂዎቹ ባደረሳቸው የሙዚቃ አልበሞቹ ይታወቃል፡፡ በተለይ አንለያይም የተሰኘ አልበሙ በብዙ አድናቂዎቹ ተወዶለታል፡፡ ከዚህ ቀደም ከሰራኋቸው ዘፈኖች በተሻለ የተዘጋጀሁበት ነው ያለውን ‹ከዛ ሰፈር› የተሰኘ አዲስ አልበም በያዝነው 2007 ዓ.ም ለገበያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለሁ (ሥርጉተ ሥላሴ )

(መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 51 ቁጥር 9) ከሥርጉተ ሥላሴ 24.10.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) “እርግብ በር” 7ኛው አዲሱ መጸሐፌ ነው። የትውልዱ ነገር ከልጅነቴ ጀምሮ ይጨንቀኛል። በተለይ ወላጆቻቸው ተለያይተው ስለሚያድጉ ልጆች፤ ከጋብቻ ውጪ ስለሚወለዱ ልጆች በእጅጉ አስባለሁ። አንድ ሰው ልጅ መውለድ ያለበት በተለይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለቅድስት ቤተ-ክርስቲያን መልካም ሥራ የሚሠሩ ማኅበራትን ለማፍረስ መሞከር ቅድስት ቤተ-ክርስቲያንን ለማፍረስ እንደመሞከር...

ጥቅምት 10 ቀን 2007 ዓ.ም. ቁጥር : 10102014/0038 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ለቅድስት ቤተ-ክርስቲያን መልካም ሥራ የሚሠሩ ማኅበራትን ለማፍረስ መሞከር ቅድስት ቤተ-ክርስቲያንን ለማፍረስ እንደመሞከር  ይቆጠራል:: ለቅድስት ቤተ-ክርስቲያናችን ሕልውና ዘወትር በትጋት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮ በአውሮፓ 6 ከተሞች የሙዚቃ ኮንሰርቶቹን እንደሚያቀርብ ተገለጸ

(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ግዮን ሆቴል ከዛም በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርቶችን ያቀረበው ቴዲ አፍሮ “70 ደረጃ” የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ከለቀቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፓ 7 የተለያዩ ከተሞች የሙዚቃ ኮንሰርቶቹን እንደሚያቀርብ ከድምጻዊው ሥራ አስኪያጅ ያገኘነው መረጃ አመለከተ:: ቴዲ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የይለፍ ሚስጥር ቁልፍ ሰብሮ መረጃ የሰረቀው ግለሰብ ጥፋተኛ ተባለ

አቶ ዮናስ ካሳሁን የተባለ ግለሰብ የወ/ሮ አኪኮ ስዩምን ኢ-ሜይል አድራሻ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ያለ ግለሰቧ ፈቃድ ባልታወቀ መንገድ በመጠቀም ግለሰቧ ከተለያዩ ሰዎችና ድርጅቶች ጋር የምታደርገውን የመረጃ ልውውጥ ወደራሱ አድራሻ በመላክ፣ በማጥፋትና ለ3ኛ ወገን አሳልፎ በመስጠት ወንጀል ጥፋተኛ ተባለ፡፡ ግለሰቡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአርባ ጉጉ እና አካባቢው በአማራው ህዝብ ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል መካድ አይቻልም – ሞረሽ ወገኔ የባህል...

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ከሸገር ራዴዮ ጣቢያ ጋር በ09/08/2014 ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ምንም እንኳ አማራውን አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ እርስ በራሱ የተምታታ ቢሆንም፣ አማራውን ህዝብ የለም ከማለት አልፈው በአርባ ጉጉ በአማራው ህዝብ ላይ የተፈጸውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ክደዋል። የፕሮፌሰር መስፍን ክህደት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም የኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ ኾነው ተመደቡ

ሐራ ዘተዋሕዶ   ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ቅዱስ ሲኖዶስ በዛሬ፣ ጥቅምት ፲፭ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. አራተኛ ቀን ውሎው የድሬዳዋና ምዕራብ ሐረርጌ ሊቀ ጳጳስ የኾኑት ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም፣ በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ ኾነው እንዲሠሩ የምደባ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምልአተ ጉባኤው ውሳኔውን ያሳለፈው፣ ከግንቦት ፳፻፭...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእንግሊዙ ጠ/ሚ የአቶ አንዳርጋቸው የሞት ፍርድ እንዳይፈጸም ጠየቁ

“ክቡር ጠ/ሚ አባታችንን ከሞት ያድኑልን”  የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ልጆች የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን በእስር ላይ በሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ከአምስት አመታት በፊት የተጣለው የሞት ፍርድ ተፈጻሚ እንዳይሆንና በቆንስላ ሰራተኞች መጎብኘት እንዲችሉ ለጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ በግላቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የመንግሥት ስልጠና የምርጫ ቅስቀሳ አካል ነው ብሏል የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ለምን ወጣ መባሉ ተገቢ አይደለም – ምርጫ ቦርድ ምርጫ ቦርድ ከኢህአዴግ ተፅዕኖ ሙሉ ለሙሉ ነፃ መሆኑ ሳይረጋገጥና የምርጫ አፈፃፀም ችግሮች ሳይወገዱ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ለማወጅ መዘጋጀቱ ተገቢ አይደለም ሲል ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሚመሩት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኖርዌይ ኦስሎ ወጣቶች ስለአገራቸው ውይይት አካሄዱ

የዲሞክራሲ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ የወጣቶች ክፍል ቅዳሜ ጥቅምት 10/2007 ዓም(ኦክቶበር 25/2014) “ለአገር እድገትና ለድሞክራሲ ግንባታ የወጣቶች አስትዋጾ” በሚል ሰፊ ውይይት ከ15:00 እስከ 18:00 ስዓት ተካሄደ። የመግቢያ ንግግሩ በድርጅቱ ህዝብ ግንኙነት በአቶ አቢ  አማረ የውይይቱን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት ተሰብስቦ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ብሔራዊ ምክር ቤት ዛሬ ከጠዋቱ 3፡30 ጀምሮ በመሰብሰብ የስራ አስፈጻሚውን የ10 ወር ዕቅድ መርምሮ በሙሉ ድምጽ ማጽደቁንና በተጓደሉ የኤዲቶሪያል ቦርድ አባላት ምትክ ምርጫ ማካሄዱን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ለፍኖተ ነፃነት ገለጹ፡፡ እንደ አፈ ጉባኤው ገለጻ የዲሲፕሊን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘውደ ወይ ጎፈረ ብሎ መመዳደብም መፍትሄ ነው።

ዳዊት ዳባ Sunday, October 19, 2014 dawitdaba@yahoo.com  “ይምርጡን ሳናዳላ፤ ሳንገል፤ ሳናስር፤ሳንዋሽና ሳንሰርቅ ፍፁም በሆነ አገራዊ ፍቅር አክብረንህ እናስተዳድራለን ”። የምርጫ መሪ ቃል ብትሆን ያልኳት። ጎሽ እንዲህ ነው መቅደም። አገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ዘጠኝ ድርጅቶች በጋራ ለመታገል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአገር ላይ የሚመጣ አደጋን አቅልሎ የማየት ያልሰለጠነ አስተሳሰብ

(ኤፍሬም እሸቴ) ታዳጊ አገሮችን በሙሉ የሚያመሳስላቸው አንድ ግርም የሚለኝ ነገር ከገደል አፋፍ ቆሞ ገደሉን መናቅ፣ ከአደጋ ጫፍ ቆሞ አደጋን ማቃለል፤ ከዚያም ከገደሉ ወድቆ መሰበር፣ በአደጋው ተጠራርጎ መወሰድ። ይህ ሐሳብ በርግጥ ፍንትው ብሎ የታየኝ የማሌዢያ አውሮፕላን በዩክሬይን ሰማይ ላይ በሚሳኤል በጋየበት ጊዜ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መክሸፍ እንደ እኔ ጉብኝት (በዓለማየሁ ገላጋይ) –ስለ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ

ፍቱን መጽሔት ጥቅምት 15 ቀን 2007 ዓ.ም) የጉብኝት ጉዞው በማለት ተጀምሯል፤ ያለንበት መኪና ወደ አዲስ አበባ ደቡብ አፍንጫውን ቀስሯል፤ በመካከላችን ጸጥታ ረብቧል… ዕጣ ፈንታህ በዘመን እጅ ነው ዘመንት ሲፈቅድ የዘመንህ ‹‹ ጉዱ ካሳ›› ትሆናለህ፤ ስውር እስር ቤት ትገባለህ፤ እንደ እብድ ትታያለህ፤ በመገለል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹የነ እንትና ታቦት›› :ዳንኤል ክብረት

ዳንኤል ክብረት ዓርብ ዕለት የተከበረውን የአቡነ አረጋዊ በዓል ለማክበር አውስትራልያ አደላይድ ነበርኩ፡፡ እዚያ ከተማ የሚገኝ አንድ የድሮ ወዳጄ በፌስ ቡክ አገኘኝና አደላይድ መሆኔን ነገርኩት፡፡ ‹‹የት እንገናኝ›› ሲለኝ ‹‹ነገ (ቅዳሜ) የአቡነ አረጋዊን በዓል ለማክበር ስለምሄድ እዚያ እንገናኝ›› አልኩት፡፡...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>