Breaking News: የቀድሞው የኦነግ መሪ ዶ/ር ዲማ ነገዎ ኢትዮጵያ ገቡ
(ዘ-ሐበሻ) ዶክተር ዲማ ነገዎ አዲስ አበባ መግባታቸውን የዘ-ሐበሻ ታማኝ ምንጮች አረጋገጡ:: የኦነግ መስራቾችና አንጋፋ መሪዎች፣ እነ ዶ/ር ዲማ ነግዎ፣ አቶ ሌንጮ ለታ የመሳሰሉት፣ የኦሮሞ ጥያቄ የመገንጠል ሳይሆን የዴሞክራሲ ጥያቄ ነዉ በሚል፣ ራሳቸውን ከኦነግ አግልለው፣ የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፎረም (ኦዴፍ) የሚባል...
View Articleወያኔ፣ ፍትህ እና እኛ –ያሬድ ኃይለማርያም
ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ፣ ቤልጅየም ጥቅምት 5፣ 2007 ዓ.ም. ያሬድ ኃይለማርያም ለ7 ዓመታት ያህል ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ካውንስል ጋር አብሮ የሠራና የኖቬምበር 1 እማ 2ቱን ጭፍጨፋ ተከትሎ ከሃገር ብዙ ምስጢሮችን ይዞ በመውጣት ለአውሮፓ ሕብረት ያቀረበ ነው።በመጀመሪያ “ወያኔ፣ … እና እኛ” በሚል ርዕስ...
View Articleየቀድሞው የኢሕአዴግ ባለስልጣን አቶ ኤርሚያስ ለገሰ “ኢሕአዴግ በምርጫ ስልጣኑን ያስረክባል የሚል እምነት የለኝም”አሉ
የቀድሞው በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ የኮሚኒኬሽን ሚኒስትር አቶ ኤርሚያስ ለገሰ ስለ ቀጣዩ የኢትዮጵያ ምርጫ፣ ስለ ምርጫ 97ቱ ግድያ ፣ ስለ አገዛዙ ያልተሳካ የዲያስፖራ ፖሊሲ ፣የሕወሃት ኢትዮጵያን እያተራመሰ ረጅም ጊዜ ስልጣን ላይ ለመቆየት ማሰቡን ከውስ ተመልካች አንጻር ፈትሸውታል። ስለ ቀጣዩ መጽሐፋቸው መጠነኛ...
View Articleየአንድነት ብሔራዊ ምክር ቤት በፕሬዚዳንቱ የቀረበለትን ካቢኔ አፀደቀ
ጥቅምት 2 ቀን 2007 ዓ.ም የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ከጠዋቱ 3፡00 ሠዓት ጀምሮ በመሰብሰብ በሁለት አጀንዳንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን የብ/ም/ቤቱ ሴክሬታሪያት ለፍኖተ ነፃነት ገለጹ፡፡ የብሔራዊ ም/ቤቱ መወያያ አጀንዳ የነበረው 1- የአዲሱን ፕሬዚዳንት ካቢኔ ማፅደቅ 2-...
View Articleበአፋር ክልል በተለያዩ ሞያዎች ሲሰሩ የነበሩ የአማራ ተወላጆች ወደ ክልላቸው እንዲመለሱ ታዘዘ
አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል የአማራ ተወላጆች ላለፉት 20 አመታት በአፋር ክልል በተለያዩ ሞያዎች ሲያገለግሉ ቆይተዋል። አሁን ከአፋር ክልል ሾልከው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ እነዚህ የአማራ ተወላጆች በአስቸኳይ ወደ ክልላቸው እንዲመለሱ በአማራ ክልላዊ መንግስት...
View Articleለ8 ዓመታት አነጋጋሪ ሆኖ የቆየው በኢትዮጵያዊቷ ላይ የተፈጸመው ግድያ በዴንቨር – (እውነተኛ ታሪክ)
(ከአዘጋጁ፡ ወ/ሮ አልጋነሽ በርሔ መገደላቸው የተሰማው ዴሴምበር 2 ቀን 2006 ዓ.ም ነው። የወ/ሮዋ ሞት 8 ዓመት ሊሞላው የቀሩት ጥቂት ጊዜያት ነው፤ እስካሁንም አሟሟቷ አነጋጋሪ ከመሆኑ አንጻር ሌሎም እንዲማሩበት፣ ልክ እንደመታሰቢያም በማሰብ ኢሳያስ ከበደ ታሪኩን አቀነባብሮ አቅርቦታል።) ‹‹…አሜሪካን በአስራ...
View Articleአትሌት ቤተልሄም ሞገስ የአምስተርዳምን ማራቶን አሸነፈች
(ዘ-ሐበሻ) በሆላንድ አምስተርዳም በተደረገው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ቤተልሄም ሞገስ ድል ቀናት። በዚሁ ተመሳሳይ ዓመት በዱባይ ማራቶን ድል ቀንቷት የነበረችው አትሌት ቤተልሄም ሞገስ የአምስተርዳሙን ማራቶን ለማጠናቀቅ የፈጀባት ጊዜ 2:28:35 ሲሆን ኬንያዊቷን አትሌት ኦልጋ ኪማዮን አስከትላ ገብታለች...
View Articleየማለዳ ወግ …የጅዳው ት/ቤታችን እንደ አረቡ አብዮት ከድጡ ወደ ማጡ! –ነብዩ ሲራክ (ከሳዑዲ አረቢያ)
* ታዳጊዎች የተሟላ ትምህርት አያገኙም * ወላጅም ዝምታን መርጧል የጅዳ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት በተወሳሰበ የአሰራር ፣ አመራር ሂደት ውስጥ በማለፍም ቢሆን የመማር ማስተማር ሒደቱን ከጀመረ ሁለት ወር ደፍኗል። በሁለት ወራት ልጆቻችን ተምረው ተመለሱ ብሎ ለጠየቀ ምላሹ ቆሽት ያሳርራል ። በእስካሁኑ...
View Articleበሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ላይ ጫናው በርትቷል “ሰላማዊ ትግል የሚባል ነገር አይሰራም፤ ጫካ ገብታችሁ ሞክሩን››...
• ‹‹ሰላማዊ ትግል የሚባል ነገር አይሰራም፤ ጫካ ገብታችሁ ሞክሩን፡፡›› የብአዴን አመራሮች በምስራቅ ጎጃም ዞን የሚገኙ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ከገዥው ፓርቲ ባለስልጣናት የሚደርስባቸው ጫና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበረታ መሆኑን ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ የምስራቅ ጎጃም ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ጸሃፊ የሆነው ጠበቃ...
View Articleየአዲሱ ወጣት የአንድነት መሪ፣ በላይ ፍቃዱ ቃለ ምልልስ
አቶ በላይ ፍቃዱ የአንድነት ፓርቲ ፕሬዘዳንት “ማር እንኳን 23 አመትት ቢላስ ይመራል ። 23 አመት እንደ ኢሕአዴግ ላለ ፓርቲ እጅግ በጣም ረጅም አመት ነው” “ሕዝቡ ለዉጥ ይፈልጋል። በዚህ ላይ ምንም አነት ጥርጣሬ የለም፡፡በመላው ኢትዮጵያ ሲኬድ ይሄን አይነትት ስሜት አለ” “ትልቁ ነገር አማራጭ ሆኖ ሕብረተ ሰቡ...
View ArticleHiber Radio: ኢትዮጵያ የኢቦላ ተጠርጣሪዎችን ናሙና ወደ ኬኒያ እንደምትልክ አንድ የአገሪቱ ባለስልጣን ገለጹ; *...
የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 9 ቀን 2007 ፕሮግራም ! <... የተሰደድነው ጋዜጠኞች ደህንነታችን ዛሬም ስጋት ላይ ነው...ገደኛህን አስታመህ ሞቶ እሱኑ ሬሳውን እንኳን ለመሸኘት ለስንብት ዕድል ስትነፈግ ያሳዝናል። አገዛዙ ያው የለመደወን ነው ያደረገው ውሸት ስራቸው ነው። ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹርቤ እንደማናችንም በጫና...
View ArticleSport:አሰልጣኝ ስቲቨን ኬሺ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ሊረከቡ ነው
ለናይጄሪያ የ2013 የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊነት እና ለ2014 የአለም ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ማለፍ ምክንያት የነበሩትና በቅርቡ ከስራቸው የተነሱት አሰልጣኝ ስቲቨን ኬሺ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን የማሰልጠን ስራ ከአሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ በመረከብ ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ለመነጋገር በዚህ ሳምንት...
View ArticleHealth: “ሬድ ቡል”ን የመሳሰሉ ሃይል ሰጪ መጠጦች የጤና ችግር ያስከትላሉ ተባለ 
“ሬድ ቡል”ን የመሳሰሉ ሃይል ሰጪ መጠጦች በተለይ ከአልኮል መጠጥ ጋር ተደባልቀው ሲጠጡ የጤና ችግር ሊያስከትሉ እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ፡፡ በአውሮፓ የተደረገ ጥናት እንዳረጋገጠው፣ ከ70 በመቶ በላይ የሚሆኑ እድሜያቸው ከ18-29 ዓመት የሚደርሱ ወጣቶች፣ እንደ “ሬድ ቡል” ያሉ ሃይል...
View Articleየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን በቤተ ክህነት ውስጥ ሆነው የሚያምሱት እና ማኅበረ ቅዱሳን ላይ እጃቸውን...
የዛሬ ስድስት ዓመት ገደማ ይመስለኛል በቀድሞ መስርያ ቤቴ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አብሮኝ ይሰራ የነበረ እና የመንፈሳዊ ወንድሜ የሆነ ወዳጄ ሰርጉ መቀሌ ላይ ነበር።ሙሽሪት አባት እና እናቷ የመቀሌ ከተማ ነዋሪ ነበሩ።መቀሌን ከእዚህ በፊት ወደ አክሱም ፅዮን መንፈሳዊ ጉዞ ስንሄድ መቀሌ ጊዮርጊስ ስናርፍ በማደር...
View Articleየመዠንገሩ ግጭት ታሪክ
ከጳጉሜን 2006 ዓ.ም ጀምሮ ጋምቤላ ክልል፣ መዠንገር ዞን፤ ጎደሬ ወረዳ በተለይ ሜቲ ከተማ ውስጥ ግድያና በአካባቢውም ግጭቶች መካሄዳቸውን የተለያዩ ዌብ ሳይቶችና መገናኛ አውታሮች እየዘገቡ ናቸው። እንደዘገባዎቹ ከሆነ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል፣ ብዛታቸው በውል ያልታወቀ ደግሞ ለከባድ...
View Articleትንሹ መለስ በሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ
ተሻለ መንግሥቱ (ከአዲስ አበባ) ኢትዮጵያ እጅግ ድሃና ኋላ ቀር ከሚባሉ የዓለም ሀገሮች ተርታ የምትሰለፍ መሆንዋን የተለያዩ ዓለም አቀፍ ጥናቶች ያረዳሉ – እኛም በዘግናኙ ኑሯችን ይህንኑ መራራ እውነት እያረጋገጥነው እንገኛለን፡፡ በሰብኣዊ መብት አያያዝ፣ በኢኮኖሚ፣ በሥልጣኔና በመሳሰሉ የሀገርና የሕዝብ ጤናማ ዕድገት...
View Articleዘጠኝ የፖለቲካ ፓርቲዎች የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እንዘገበው ዘጠኝ የኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ዛሬ ጥቅምት 11/2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ፓርቲዎቹ ለረዥም ጊዜ ስለ ትብብር ሲመካከሩ የቆዩ መሆኑ የታወቀ ሲሆን፣ ዛሬ ሰባት ገጽ ያለው ሰነድ ላይ የትብብር ፊርማቸውን በማኖር...
View Article“አንዳርጋቸውን አስገድደው በማናገር ሌላ የፊልም ቅንብር ለመስራት ተፍ! ተፍ! እያሉ እንደሆነ መረጃ ደርሶናል”–ታማኝ በየነ
አሻራ፦ ጤና ይስጥልኝ አርቲስና አክቲቪስት ታማኝ በየነ፤ በቅድሚያ ስለ ጊዜህ በአንባቢያን ስም ከፍ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ። አቶ አንዳርጋቸውን ለምን ያህል ጊዜ ታውቃቸዋለህ ? እንዴትስ ትገልጻቸዋለህ? ታማኝ፦ አንዳርጋቸውን የማውቀው ከምርጫ 97 ጀምሮ ነው።በምርጫ 97 ቅንጅትን ተቀላቅሎ በሚንቀሳቀስበት ወቅት ማለት...
View Articleደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ለሰዓታት በጥይት እሩምታ ስትታመስ ቆየች
(ዘ-ሐበሻ) በደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ከተማ ለሰዓታት በጥይት ስትታመስ መቆየቷን ምንጮች ለዘ-ሐበሻ አስታወቁ:: ከግብር ጋር በተያያዘ ተነሳ በተባለው በዚሁ የጥይት ተኩስ ሶስት አርሶ አደሮች መቁሰላቸው የተዘገበ ሲሆን የሞተ ሰው ግን እንደሌለ የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታውቀዋል:: በሌላ በኩል ምኒልክ ሳልሳዊ በደቡብ...
View Article