ጋዜጠኛ ውብሸት መንግስት ለተሰደዱ ጋዜጠኞች ዋስትና እሰጣለሁ ማለቱ ማታለያ መሆኑን ተናገረ
ነገረ ኢትዮጵያ በሽብር ስም ጥፋተኛ ተብሎ በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ሰሞኑን መንግስት ከሀገር የተሰደዱ ጋዜጠኞች ወደሀገራቸው ቢመለሱ እንደማይከሳቸው በማስታወቅ፣ ለዚህም ዋስትና እሰጣለሁ ማለቱ ማታለያ መሆኑን በእስር ቤት ተገኝቶ ጋዜጠኛውን ለጎበኘው የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጠኛ ተናግሯል፡፡ አምስት...
View Articleየቴዲ አፍሮ እናት(የራዬ) ግጥሞች
ቴዲ አፍሮ የሂልተኑ የሰርጉ ቀን እናቱ ራዬ ግጥም ለታዳሚው አቅርባ ነበር፡፡ ‹‹እንደ ልጄ ግጥም ባያምርልኝም አድምጡኝ›› ስትል ያቀረበቻቸው ለትውስታ ግጥሞች እነሆ፡- ይህ ነው- ሽልማቴ ባባትና ባያት………….. ቅድመ አያቶቻችን ጥንት የሚታወቀው…………..ወጉ ባህላችን ለአብራካቸው ክፋይ…………..የወላጅ ስጦታ...
View Article‹‹ግደል ግደል አለኝ!!›› –እውነተኛ አሳዛኝ የወንጀል ታሪክ
ደርግ የዘመን ጀንበሩ ልትጠልቅበት በዳዳችበት የመጨረሻ ዓመታት በጦር አውድማ ላይ እየገጠመው የነበረውን መፈረካከስ ጠግኖ ከውድቀት ለመዳን በሚውተረተርበት ማብቂያ ዘመኑ ላይ ነው፡፡ 1982፡፡ ሰራዊቱ በሰሜኑ ግንባር የለቀቃቸው ቦታቸው ነፃ መሬት፣ ተብለው እንኳን ጦሩ ደግሞ ሊሰፍርባቸው ቀርቶ ደርግ የሚለው ስም...
View Articleየአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር እስማኤል አሊሴሮ እና የባህል ሚኒስትሩ በወታደራዊ ካምፕ አደሩ
አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የሆኑት አቶ አሚን አብዱልካድርና የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ እስማኤል አሊስሮ በኤሊ ዳአር ወረዳ በማዳ ከተማ የሚገኘው ወታደራዊ ካምፕ አደሩ። ትናንት ማታ 10:00 ሰዓት ሲሆን በቡሬ ወደ ማንዳ የገቡት እኚህ ባለስልጣን ህዝብ እንዳያያቸው...
View ArticleSport: የባሎን ዶር ፖለቲካ: ዘንድሮ ማን ይወስደው ይሆን?
የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ገና መጀመራቸው ነው፡፡ የውድድር ዘመኑ ገና አልተሟሟቀም፡፡ ባሎን ዶሩን ማን ያሸንፈው ይሆን የሚለው ጥያቄ ግን በብዙዎች አዕምሮ እየተመላለሰ ነው፡፡ ምክንያቱ ግልፅ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ይህንን ክብር ከተጎናፀፉት መካከል የተወሰኑት በብዙሃኑ የስፖርት አፍቃሪያን እይታ የተቀዳጁት ድል...
View Articleየአንድነት ፓርቲ የኦዲት ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ዳግም ተሰማ ተሰወሩ
የአንድነት ፓርቲ የኦዲት ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ዳግም ተሰማ ከትላንት መስከረም 15 ቀን ጀመሮ መሰወራቸዉን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። « ዳግም፣ ድህንነቶች መኖሪያ ቤቱድረስ (ኦሎምፒያ) ሰሞኑን በዲኤክስ መኪና መጥተው ያነጋሩትንና ያስፈራሩትን አውግቶን ነበር፡፡ ይህንን ሲያወጋን ግን በራስ...
View Articleዩቲዩብ የጃኪ ጎሲን ፊያሜታ ዘፈን ድምጹ እንዳይሰማ አገደ
ካለማንም ፈቃድ የድምፃዊ ተሾመ አሰግድን ‘የኔ አካል’ ዘፈን አቅርቦ የነበረውና በድምጻዊውም ከፍተኛ ተቃውሞ ደርሶበት የነበረው ጃኪ ጎሲ ፊያሜታ በሚል የሠራው ነጠላ ዜማ ዘፈኑ ከሌላ ድምጻዊ የተሰረቀ በመሆኑና ይህም አቤቱታ ስለደረሰው የቲዩብ ምስሉ እንጂ የቪድዮ ድምፁ እንዳይሰማ መታገዱ ታወቀ። ከጃኪ ጎሲ...
View Articleኢትዮጵያዊያንና ትግላችን፤ (ትግሉ ወደፊት እንዲሄድ ምን ማድረግ አለብን? )
እስከመቼ ቅፅ ፲፯ ቁጥር ፲፯ አንዱ ዓለም ተፈራ መስከረም ፲፭ ቀን ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 9/25/2014 ) በስታቲስቲክስ የተደገፈ የጥናትና ምርምር ዘገባ ማቅረብ ባልችልም፤ ባካባቢዬ ያለውን ሀቅ ተከታትዬ የሚኖረኝ ግንዛቤ፤ መንገዱኝ ይከፍትልኛል። የኢትዮጵያን ሕዝብ ፍላጎት ሰብስቤ፤ ይሄ ነው ብዬ የማቀርበው...
View Article“ሀገርን እግዚአብሄር ካልጠበቀ ሰራዊቱ በከንቱ ይደክማል”
ሥርጉተ ሥላሴ 27.09.2014 / ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ይህ ቃል አካል የሌለው ዬህዝብ አገለጋይ የሆነው ቃለ ወንጌል ነው። እንዴት ናችሁ የእኔዎቹ? እንኳን ለአዲሱ ዘመን እንዲሁም ለተዋህዶ አማንያን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ – አደረሰን። ጠፍቼ ከረምኩ ባለመቻል። ንፍቅ አላችሁኝ። ብዙ ሰው በጣም...
View Articleየቅዳሜ ውሎ በቃሊቲ
‹ እስረኞች መብት አላቸው፡፡ አንዳንድ እስረኞች ግን ከሌሎቹ የተለየ መብት አላቸው፡፡ አንዳንዶቹ ምንም መብት የላቸውም›› ዛሬ ወደቃሊቲ አቅንተን ነበር፡፡ የእነ አቶ በቀለ ገርባ፣ የአዛውንቱ ሲሳይ ብርሌ፣ የጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ምክር፣ ትንታኔና ተስፋ አንዳች ጥንካሬ ይሰጣል፡፡ የእነዚህ ታሳዎች ጥንካሬ ቃሊቲ እስር...
View Articleየዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ስልጠና አነጋጋሪ ሆኗል
በሃረማያ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት የህግ ተማሪ የሆነው አቤል ስሜ መንግስት ካለፈው ነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባዘጋጀው የ15 ቀናት ሥልጠና ላይ ተሳትፏል፡፡ በቴሌቪዥን የተላለፈው ማስታወቂያ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ዩኒቨርስቲ ተመዝገቡ የሚል ስለነበረ በሚኖርበት ከተማ በሚገኘው አምቦ ዩኒቨርሲቲ መመዝገቡን...
View Articleበድምፃዊው አበበ ተካ ዙሪያ የተከፈተ ዘመቻ
በድምፃዊው የተከፈተ ዘመቻ በተወዳጁ ድምፃዊ አበበ ተካ ዙሪያ በሰይፉ ፋንታሁንና አለምነህ ዋሴ የተቀናበረ ዘመቻ ተከፍቶበል። እነዚህ የበግ ለምድ የለበሱ ግለሰቦች በተለይ ሰይፉ ከዚህ ቀደም በቴዲ አፍሮ፣ እንዲሁም በቅርቡ በጥላሁን እልፍነህና (በሽተኛ በማድረግ) ሌሎች ህይወት ጣልቃ እየገቡ ጥላሸት ለመቀባትና ከህዝብ...
View Articleየፀጋዬ በርሔ ቪላ ተሸጠ –ከኢየሩሳሌም አረአያ
የቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንትና በኋላ የፌዴራል ደህንነት ዋና ባለስልጣን የሆኑት የሕወሐት ፖሊት ቢሮ ባል አቶ ፀጋዬ በርሄ በመቀሌ ልዩ ስሙ “አፕርታይድ መንደር” ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ያስገነቡት ባለሁለት ፎቅ ዘመናዊ ቪላ መሸጣቸውን ታማኝ ምንጮች አረጋገጠዋል። 10 ሚሊዮን ብር ገደማ እንደፈጀ የሚነገርለት...
View ArticleSport: የአርሰናል –ጣጣ የሰሜን ለንደኑ ቡድን የተለመደ ችግሩ አገርሽቶበታል
በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 67 ላይ ታትሞ የወጣ የውድድር ዘመኑ ገና መጀመሩ ነው፡፡ እስካሁን ድረስ በፕሪምየር ሊጉ አርሰናል አልተሸነፈም፡፡ በመሆኑም ቡድናቸው ለዋንጫ ተፎካካሪ መሆን መቻሉ ላይ ጥያቄ መነሳቱ ለአርሰናል ደጋፊዎች ላይመች ይችላል፡፡ በክረምቱ የዝውውር መስኮት አርሰን ቬንገር ባልተለመደ መልኩ ንቁ...
View Article“በዓሉ ይመጣል ብዬ አሁንም በር በሩን አያለሁ”ወ/ሮ አልማዝ አበራ (የሰማዕቱ ደራሲ በዓሉ ግርማ ባለቤት)
ይህ የቁም ነገር መፅሔት ቅ ፅ 13 ቁጥር 187 የሽፋን ርእስ ነው በኢትዮጵያ ሥነ ፅሐፍ ውስጥ ስማቸው ጎልቶ ከሚጠሩት ደራሲያን መካከል አንዱ የሆነው ደራሲና ጋዜጠኛ በዓሉ ግርማ ‹ኦሮማይ› በሚል ርዕስ ባሳተመው መፅሐፉ ሳቢያ መስዋዕትነትን የከፈለ ደራሲ ነው፡፡ በአፃፃፍ ቴክኒኩ፤ በአጫጭር አርፍተ ነገሮቹና በድርሰት...
View ArticleHiber Radio: ባልቆመው የጋምቤላው ግጭት 521 ሰዎች ሞተዋል፤ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያንን ወደ አሜሪካ አስገባ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ መስከረም 18 ቀን 2007 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! <... በጋምቤላ እየተደረገ ባለው ጭፍጨፋ የአማራ ተወላጆች የጥቃት ሰለባ ሆነዋል በአጠቃላይ የሞቱስ ሰዎች ቁጥር ከአምስት መቶ በላይ ነው ድርጊቱም አብረው...
View Articleአቶ አስገደ ገ/ስላሴ ጨምሮ በርከት ያሉ የአረና አባላት የነበሩ አንድነትን ተቀላቀሉ
ፍኖተ ነፃነት 1. መምህር ታደሰ ቢተውልኝ የዓረና ማ/ኮሚቴ ነበር 2. መምህር ገብሩ ሳሙኤል የዓረና ቁጥጥ ኮሚሸን አባል ነበር 3. ኦቶ ሺሻይ አዘናው የዓረና ማ/ኮሚቴ አባል ነበር 4. አቶ አስገደ ገ/ስላሴ የዓረና ሥራ አስፈፃሚ አባል ነበር 5. ኢንጂነር ዓብደልወሃብ ቡሽራ ማ/ኮሚቴ ነበር 6. ወ/ት ዘቢብ ተሰማ...
View Articleአዲስ አበባ የሚታተመው ”አዲስ አድማስ ጋዜጣ” ቅዳሜ መስከረም 17፣2007ዓም የሰሞኑን የኢህአዲግ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች...
በሃረማያ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት የህግ ተማሪ የሆነው አቤል ስሜ መንግስት ካለፈው ነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባዘጋጀው የ15 ቀናት ሥልጠና ላይ ተሳትፏል፡፡ በቴሌቪዥን የተላለፈው ማስታወቂያ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ዩኒቨርስቲ ተመዝገቡ የሚል ስለነበረ በሚኖርበት ከተማ በሚገኘው አምቦ ዩኒቨርሲቲ...
View Articleመነገር ያለበት ቁጥር 7 የክፍፍላችን ገጽታ
በልጅግ ዓሊ ባለፈው ዓመት ሃገራችንንም በሚመለከት አስደሳችም፣ አስከፊም፣ አስደናቂም፣ አናዳጅም ተግባሮች ተፈፅመዋል። አሮጌው ዓመት ለአዲሱ ዓመት ቦታውን ሲለቅ ፈጣሪ አምላክ አዲሱ ዓመት የሠላም፣ የፍቅር፣ የመግባቢያና ችግሮቻችንን ሁሉ የምንፈታበት ዓመት ይሁን ማለታችን አልቀረም። ግን የዚህ ምኞታችን ፍፃሜ...
View Articleአቶ ኃይለማሪያም እንዳሉት የዲሞክራሲ እጦት አብዮትን ያመጣል (ግርማ ካሳ)
አገር ቤት የሚታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ፣ በረእቡ መስከረም 7 እትሙ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከቱርክ የዜና አገልግሎት ኤጀንሲ አናዶሉ ጋር በቅርቡ ያደረጉት ቃለ ምልልስ ለአንባቢያኑ አቅርቧልል። ከቃለ መጠይቁ፣ በተለይም በምርጫውና በፖለቲካ እስረኞች ረገድ ጠቅላይ ሚኒስተሩ የመለሱትን ቀንጭቤ ለማቅረብ...
View Article