Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ ለብድር ዕዳ አደጋዎች የመጋለጥ ዕድሏ እየሰፋ ነው አለ

ሰሞኑን ለሦስት ቀናት ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት የዓለም ባንክ ማኔጂንግ ዳይሬክተርና የኦፕሬሽን ዋና ኃላፊ ስሪ ሙሊያኒ ኢንድራዋቲ፣ እያደገ የመጣው የብድር ዕዳ መጠን በኢትዮጵያ ላይ አደጋዎችን ሊያስከትል እንደሚችል ገለጹ፡፡ ኢንድራዋቲ ባለፈው ረቡዕ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፣ ምንም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቂሊንጦ ግንቦት 7 ነው ተብሎ የታሰረው ወጣት 10 ጥፍሮቹን ነቅለው ብልቱ ላይ የላስቲክ ውሃ አንጠልጥለው እንዳሰቃዩት ተጋለጠ

(ዘ-ሐበሻ) የግንቦት 7 አባል ነው ተብሎ የታሰረው አበበ ካሴ የተባለ ወጣት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በሕወሓት/ኢሕአዴግ ካድሬ ወታደሮች ከፍተኛ የሆነ ግፍ እየተፈጸመበት መሆኑን ከስፍራው ለዘ-ሐበሻ መረጃ ያደረሱ ወገኖች አስታወቁ። “ዛሬ ከወደ ቂሊንጦ የደረሰኝ መረጃ እጅግ የሚዘገንና እንቅልፍ የሚነሳ ነው” በሚል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወ/ሮ አዜብ መስፍን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ላይ ዋሽተው ስልኩን ጆሮው ላይ ዘጉት

የኢሳቱ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና መረጃ ፍለጋ ወ/ሮ አዜብ ጋር ደውሎ ድምፃቸውን ኢሳት ራድዮ ላይ አሰምቶናል። ጋዜጠኛ ሲሳይ ወ/ሮ አዜብ መሆናቸውን ካረጋገጡለት በኋላ መረጃ እንዲሰጡት ጠየቃቸው። አድዋ ስለሆንኩ መረጃ የለኝም በሚል ስልኩን ዘጉት። ለሁለተኛ ጊዜ ደወለላቸውና “ዶ/ር ካሱ ኢላላ ከእርስዎ ጋር ባላቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድብርት (Depration) አባራሪ ምግቦች

  ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ ምግቦች ለአካላዊ ጤና ስለሚሰጡት ጠቀሜታ ብዙ ተብሏል፡፡ በርካታ ጥናቶችም በየእለቱ ለንባብ ይበቃሉ፡፡ ምግቦች ድብርት፣ ጭንቀትንና ተመሳሳይ ስነልቦናዊ ችግሮችን ለመቀነስና ደስተኛነታችንን ለመጨመር እንደሚያስችሉ በተለያዩ የጥናት ቡድኖች የተካሄዱ ምርምሮች ይገልፃሉ፡፡ ደስታን ከሚያርቅ ስሜት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዳኞቹ የኢህአዴግ አባል እንዲሆኑ እንደሚገደዱ ገለጹ

ከሳምንት በፊት በአቶ በረከት ስምኦን የተከፈተውና 15 ቀን የሚፈጀው የ‹‹ፍትህ አካላት›› ባህር ዳር ላይ እያደረጉት በሚገኘው ስብሰባ ላይ ዳኞች ቅሬታቸውን እንዳሰሙ የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ ልማታዊ መንግስት ግንባታ ላይ ያተኮረ ነው በተባለው ስልጠና ላይ የክልሉ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች፣ በክልሉ የሚገኙ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትግል ለምንና ለማን ! ዓላማውስ ምንድነው ? ትግል ሲባል ሳይንሳዊ ሊሆን ይችላል ወይ ?

ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ እንደምናየውና እንደምንከታተለው የዓለም ሁኔታ እጅግ እየተወሳሰበ መጥቷል። በተለይም የጥቢው አብዮት በመባል ከሶስትና ከአራት ዐመታት በፊት በሰሜን አፍሪካ በአንዳንድ አገሮች የተካሂዱት እንቅስቃሴዎችና የለውጥ ፍላጎቶች የመጨረሻ መጨረሻ የተጠበቀውን ውጤት አላመጡም። ከዛሬ ሶስት ዐመት ጀምሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፌስቡክ ወርሃዊ ክፍያ ሊጠይቅ ነው

ከ1 ነጥብ 317 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉት ፌስቡክ የተሰኘው ማህበራዊ ድረገፅ ከህዳር 22 ቀን 2007 ዓ.ም ጀምሮ ተጠቃሚዎች በየወሩ ሶስት የአሜሪካን ዶላር (60 ብር ገደማ) እንዲከፍሉ ወሰነ። የፌስቡክ መሥራችና ቺፍ ኤግዚኪዩቲቭ ኦፊሰር ማርክ ዙክምበርክ ከትላንት በስቲያ በአሜሪካን ሀገር በጉዳዩ ላይ ይፋዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስዊድን የኤርትራ ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓት ለቀው እንዲወጡ አዘዘች

ኢሳያስ አፈወርቂ ጉዳዩ የኢትዮጵያና የአሜሪካ ሴራ ነው አሉ ስዊድንና ኤርትራ በዲፕሎማቲክ የእሰጣ እገባ ውስጥ ከገቡ በርከት ያሉ ጊዜያት የተቆጠሩ ሲሆን በስዊድን የኤርትራ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች ባልተገባ ተግባር ተገኝተዋል በሚል የሀገሪቱ ዲፕሎማቶች ስዊድንን በ48 ሰዓት ለቀው እንዲወጡ የስዊድን መንግስት ውሳኔ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ማንችስተር ዩናይትድ 379 ሚሊዮን ፓውንድ ዋጋ ያላቸው ተጨዋቾች አሉት

ማንችስተር ዩናይትድ በያዝነው የውድድር ዘመን የዋንጫ ተፎካካሪ መሆን ካልቻለ ሉዊስ ቫን ሃል ለሰበብ ምክንያት አይኖራቸውም፡፡ በፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ዋጋ ያለውን የተጫዋቾች ስብስብ ይዘዋልና፡፡ ከክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር ግርግር በኋላ ‹‹ሜይል ኦን ሰንደይ›› ባደረገው ጥናት የማንችስተር ዩናይትድ የዘንድሮ ስብስብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማስታወሻ ለኢሣይያስ፣ ለኤልያስ፣ ለብርሃኑና መሰል ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ!!!!

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ከአዲስ አበባ) ኧኸ …. ዴዴዴዴዴዴዴ …. ነይ ነይ ያገሬ ልጅ፣ ነይ ነይ የወንዜ ልጅ … (2) መለሎ ቁመናሽ ሸምበቆ አንገትሽ (2) ከቶ ወዴት ገባ ያ ሰውነትሽ (2) አይ አንቺ ገራገር አይ አንቺ ሞኝ አድባር (2) በቁመናሽ ፈቱት ያሰርሽውን አምባር (2) እምዬ ቀሚስሽን በጠባቡ አሰፊው (2)...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ (ኤርምያስ ለገሰ)

ኤርምያስ ለገሰ በቅድሚያ መጵሀፉን ጊዜ ሰጥተህ በማንበብ አስደማሚ ምልከታ በመስጠትህ ከልብ አመሰግናለሁ ። የተጳፈበትም አንዱ አላማ ይህ ስለሆነ። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በእይታህ ላይ እነዚህ ጉድለት ይታይባቸዋል ብለህ ያነሳኸው እና የወደፊት ግምቶችህ ላይ የተወሰነ አስተያየት ለመስጠት የሚጋብዙ ስለሆነ ትንሽ ማለት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደመራ በሚኒሶታ

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ያልታተመው “የሎሚ አዘጋጆች አጣብቂኝ!”ዘገባ

የሎሚ መጽሔት አዘጋጆች ከሀገር ከተሰደዱ አንድ ወር ያለፋቸው ሲሆን፤ ይህ ጽሁፍ ደግሞ ለመጨረሻ ጊዜ ማለትም ነሐሴ 17/2006 ዓ.ም ለህትመት ሊበቃ ከነበረው እና ከታገተው የመጨረሻ ዕትም (ከቁጥር 120) ላይ የተወሰደ ነው፡፡ ጽሁፉም መንግስት የመሰረተውን ክስ እና በወቅቱ የነበረውን ነባራዊ ስሜት የሚያንጸባርቅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጥቃቅንና አነስተኞች ቀጣዩን ምርጫ ‹እንዲያሳኩ› ታዘዙ • ‹‹ቃላችንን ካጠፍን የመለስን ቀን ይስጠን›› ባለስልጣናቱ

ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው ከመስከረም 10/2007 ዓ.ም እስከ መስከረም 12/2007 ዓ.ም በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በተሰጠው የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› የማጥመቅ ስልጠና በምርጫው ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ኢህአዴግ እንዲመረጥ እንዲሰሩ ትዕዛዝ እንደተሰጣቸውና እቅዱን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ13 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የመኪና አደጋ የሹፌሩ መሞት ማጣራቱን ያጓትተዋል ተባለ

በትናንትናው እለት ወደ ደብረማርቆስ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተገልጥቦ ለ13 ሰዎች ሕይወት መጥፋት ምክንያት ሲሆን አደጋውን ለማጣራት ፖሊስ እየሠራ ቢሆንም የሹፌሩ ሕይወት ማለፍ ማጣራቱን ውስብሰብ እንደሚያደርገው የፖሊስ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ገልጸዋል። ትናንት ከጠዋቱ 7 ሰዓት አካባቢ ወደ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የፖለቲካ ስልጠናውን ተቀላቀሉ

ኢሳት ዜና መንግስት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን የአብዮታዊ ዲሞክራሲ የትምህርት መመሪያን ለማጥመቅ ያወጣውን መመሪያ ተከትሎ በአገሪቱ የሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ስልጠናውን በግዳጅ እንዲወስዱ እየተደረጉ ነው። በአንዳንድ አካባቢዎች ተማሪዎቹ የፖለቲካ ስልጠና እንዳለ አስቀድመው በመስማታቸው፣ ከስልጠናውን የቀሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትዉልድ አተላዎች ከመሆን ይሰዉረን –  ናኦሚን በጋሻው

ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የሟቹ የመለስ ዜናዊ ሰላባ ከሆኑት ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች መካከል አንዱ ነበሩ። ከ19 ዘጠኝ አመታት በፊት፣ በኩወቤክ ካናዳ የቀድሞ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስተር ጆን ክሬቲየን፣ ባለፈው ሳምንት ደግሞ በስክቶላንድ የአሁኑ የእንግሊዘ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዴቪድ ካሜሮን ፣ የአገራቸውን አንድነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጄ/ል አበባው ታደሰ መከላከያን ለቀቁ * በመካከለኛ ደረጃ ላይ በሚገኙ የአማራተወላጅ መኮንኖች ለይ ጥበቃ እና ክትትሉ ጨምሯል

(ኢሳት ዜና) – ያለፉትን 9 ወራት ንብረቶቻቸውን በመሸጥ ውጭ የሚወጡበትን አጋጣሚ ሲያፈላልጉ ከርመዋል። 98 በመቶ የሚሆነውን የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ የአዛዥነት ቦታዎችን ከተቆጣጠሩት የህወሃት ጄኔራሎች ባልተናነሰ በከፍተኛ የስልጣን ቦታ ላይ የነበሩት ብቸኛው የአማራ ተወላጁ ጄኔራል አበባው ታደሰ በጄ/ል ሳሞራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቴዎድሮስ ታደሰ እና የጃኪ ጎሲ ፍጥጫ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ መድረክ ጀርባ፤ ጃኪ ቴዎድሮስ ታደሰን ለምን ማጣጣል...

ስለ ጃኪ ጎሲ ኮንሰርት ውዝግብ ይህ የቁም ነገር መፅሔት ቅ ፅ 13 ቁጥር 187 ወሬ ልንገርህ ዕምድ ነው መቼም አንድም አልበም ሳያወጣ በነጠላ ዜማዎቹ ብቻ የሚሊዮኖችን የሙዚቃ አፍቃሪያንን ልብ ስለተቆጣጠረው ጃኪ ጎሲ አላውቅም አትለኝም! ጃኪ ጎሲ ማነው? በእርግጥ ወላጆቹ ያወጡለት ስም ጃኪ ጆሲ አይደለም፡፡ የመዝገብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 67 – PDF

ዘ-ሐበሻ ቁጥር 67 ልዩ ልዩ ጥንቅሮችን ይዛ እነሆ ለንባብ በቅታለች። በሚኒሶታ የታተመውን ጋዜጣ ማንበብ ላልቻላችሁ እድመ ለዘ-ሐበሻ ድረገጽ ይሁን እና PDF ፎርማቱን ልታነቡት ነው። በውስጡ የያዝናቸውን ከምናስተዋውቅ እናንተው ገለጥ ገለጥ አድርጉት። ሙሉ ጋዜጣውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>