አዬነው ጽናቱን የጴጥሮስ ህይወቱን። (ሥርጉተ ሥላሴ)
ሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ሲዊዘርላንድ) እንግሊዝ አደባ ቴወድሮስን ሰቶ የቀድምት ራዕዩን ልጁን አስቀምቶ። ምድር የተከለ የደሙ ቆይታ በመርዝ ተጠቅልሎ —– የዘመን ስሞታ። የታመቀ እርሙን አጥብቶ አሳድጎ አረምን አብቅሎ አሳምሮ ጉቶ ጽዋ ተወራርዶ ——— በቋሳ ታግቶ። ወያኔ ደነፋ የአርሙ መንጋጋ ጨላማም አውጇል ሊመጣ...
View Articleአበራ ለማ፡ ለባሉ ግርማ፡ አስቦ ወይንስ ሌላ? (ከማተቤ መለሰ)
ከማተቤ መለሰ አቶ አበራ ለማ፡ ሰሞኑን ”የማይጮኹት ባሉ ግርማን የበሉ ጅቦች” በሚል እርዕስ የጻፈውን በኢትዮ ሚዲያ ድህረ ገጽ ላይ ሳነብ” በአቆማዳው ገመሰኝ” ቢለው ተው ወንድሜ በውስጡ ዲንጋይ ይኖርበታል አለው የሚባለው ብሂል ነው። በሃሳቤ የመጣብኝ። እውነት ከ30 አመት በፊት አድራሻው ስለጠፋው ስለ ብርቅየው...
View Articleበተቃዋሚ ድርጅቶች ላይ የሚደረገው ማዋከብ ይቁም፣ የፖለቲካ እስረኞች በሙሉ አሁኑኑ ይፈቱ
ማክሰኞ ኅምሌ 1፣ 2006 ( July 8፣ 2014) የህወሓት/ኢህአዴግ መንግስት በሀገሪቱ ውስጥ በህጋዊነትና በሰላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች አመራር አባላት ከሆኑት ውስጥ አቶ ሀብታሙ አያሌውንና አቶ ዳንኤል ሽበሽን ከአንድነት ፓርቲ፣ አቶ የሽዋስ አሰፋን ከሰማያዊ ፓርቲ እንዲሁም አቶ አብረሀም...
View Articleተበላ! ጀርመን በላችው! (VOA Amharic)
VOA Amharic ጎ…………ል! ጀርመን 1 አርጀንቲና 0 – ሃያኛው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ ተጠናቀቀ፡፡ ጀርመን አርጀንቲናን በፍፃሜ ግጥሚያ ለሁለተኛ ጊዜ ድል ነሣች፡፡ ጀርመን አርጀንቲናን በፍፃሜ ግጥሚያ ለሁለተኛ ጊዜ ድል ነሣች፡፡ ጨዋታው በተጨማሪ የጨዋታ ጊዜ በተቆጠረች ግብ 1 ለባዶ አለቀ፡፡ በሪዮ ዴ...
View Articleግልፍተኛነት
በስራም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ህይወታችን ውስጥ ግልፍተኛ የሆኑ ሰዎች ይገጥሙናል፡፡ ምናልባትም እኛ ራሳችን በሌሎች እይታ ግልፍተኛ ልንባል እንችል ይሆናል፡፡ ግልፍተኝነት ተራ በሚባሉ ጉዳዮች ሳይቀር በቁጣ መገንፈልና ይህንንም ተከትሎ ለአላስፈላጊ ውሳኔ ወይም ድርጊት መጋበዝን ያመለክታል፡፡ በዚህ በግልፍተኝነት...
View ArticleHiber Radio: “ጠንክረን በጋራ መታገል እንጂ ማልቀስ የሚያስፈልግበት ወቅት አይደለም”–የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እህት...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 6 ቀን 2006 ፕሮግራም ቃለ መጠይቅ ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እህት እስከዳር ጽጌ ጋር ስለ ወንድሟ አፈና እና ወቅታዊው በሆነው ጉዳይ አጠር ያለ ውይይት አድርገናል። <<...ጠንክረን በጋራ መታገል እንጂ ማልቀስ የሚያስፈልግበት ወቅት አይደለም...
View Articleየዶ/ር ነገደ ጎበዜ አዲስ መጽሐፍ
“…ይህንን የትግሉን ህዝባዊ ገፅታ ችላ ብለን እነዚህን ሚሊዮኖች የሚያካትት ህዝባዊ የትግል ማእበል ለመቀስቀስ፣ መቀስቀስ ብቻ ሳይሆን ቀጣይነቱን ለማረጋገጥ የሚያስችለን የጋራ ስትራቴጂ አውጥተን ካልተንቀሳቀስን በስተቀር “በእኛና በእነሱ” መሃከል በተወሰነ የትግል ክፈፍ ከብረት ድስትና ከሸክላ ድስት ፍልሚያ፤ ሸክላ...
View Articleበኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጲያውያን እኔም እንዳርጋቸው ጽጌ ነኝ በሚል ታላቅ ሕዝባዊ ውይይት አደረጉ
ቅዳሜ ጁለይ 12/2014 በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ አዘጋጅነት ሁላችንም እንዳርጋቸው ጽጌዎች ነን በሚል አላማ በኖርዌ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የግንቦት 7፣ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን የደንነት ሀይሎች መታፈንና ለአምባገነኑ የወያኔ...
View Articleእየነጋ ነው! (እስከመቼ)
እስከመቼ ሐምሌ ፪ ቀን፤ ፳፻፯ ዓመተ ምህረት 7/9/2014 ( eske.meche@yahoo.com ) አሁን ደግሞ ሀብታሙ አያሌው፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ዳንዔል ሺበሽ፣ አብረሃ ደስታን አሰሩ። አንዳርጋቸው ፅጌን የማሠራቸው ዜና ገና አቦሉ ሳይጠጣ እኒህን ደገሙ። ለምን? አጭሩ መልስ እየነጋ ስለሆነ ነው። ኢትዮጵያዊ ሆኖ...
View Articleሰኔ 25 / 2006 ዓ/ም ታትሞ በወጣው ኢትዮምህዳር ጋዜጣ ከዓረና ሊቀመንበር አቶ ብርሃኑ በርሀ የተደረገ ቃለ መጠይቕ
Berhanu-Berhe-Arena-second-Chair-Person-of-Arena-Tigray ዓረና የምርጫ መቀስቀሻ አጀንዳዎቹ መሰረቱና መነሻው የመድረክ ማኒፌስቶ ነው የሚሆነው ፡፡የመድረክ ሚኒፌስቱ የታወቁ ናቸው ካለው ወቅታዊ ሁኔታ ሊታዩ የሚገባቸው ካሉ በመድረክ የሚወሰኑ ስለሚሆኑ ያኔ የሚገለፁ ናቸው የሚሆኑት ፡፡...
View Articleለዳቦ ጥያቆ አንድና አንድ መልሱ ዳቦ ነው። (ዳዊት ዳባ)
ዳዊት ዳባ Saturday, July 5, 2014 በቅርብ ከአገር ቤት የተመለሰች እህት ምልከታ ታክሎበት። “When people were hungry, Jesus didn’t say, “Now is that political, or social?” He said, “I feed you.” Because the good news to a...
View Articleየግለሰብ ነፃነት ሲገፈፍና መብቱ ሲረገጥ በለሆሳስና በዝምታ ማለፍ ውጤቱ ሽንፈት ይሆናል፦
ዘረኛው የወያኔ ቡድን የሥልጣን ርካቡን በጠመንጃ ኃይል ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ስለደረሰው ግፍ፤ሥቃይና መከራ እንዲሁም አገሪቱን በቋንቋና በጐሣ ሸንሽኖ ህልውናዋን እየተፈታተነ ለመሆኑ በልዩ ልዩ አጋጣሚዎች በተደጋጋሚ ተገልጿል። የዚህን ጠባብ ብሄረተኛ ቡድን እኩይ ተግባር በቡድንም ሆነ በተናጠል...
View Articleየዘር ማጥፋት ወንጀሎች በአማራ ሕዝብ ላይ በታሪክ ሂደት ውስጥ ከጥንት እስከ ዛሬ!
አምሳሉ amsalugkidan@gmail.com አምሳሉ ይሄንን ጽሑፍ ታች አምና ከጉራፈርዳና አካባቢው አማራ በመሆናቸው ምክንያት ብቻ ሕጋዊነታቸውን የሚያረጋግጡ ሰነዶችን ይዘው እያለ ሕጋዊ ሆነው የየክልሉ መንግሥት አውቋቸው በሥርዓቱ ግብር እየከፈሉ እየኖሩ የነበሩ ምስኪን ገበሬዎችን “ሕገ ወጥ ሰፋሪዎች” በሚል ሕገ...
View Articleየመኢአድና አንድነት ውህደት አመቻች ኮሚቴ የባንክ አካውንቱን ይፋ አደረገ
ፍኖተ ነፃነት የመኢአድና አንድነት ውህደት አመቻች ኮሚቴ ስራውን በቅልጥፍና እና በትጋት እየተወጣ መሆኑን ለፍኖተ ነፃነት የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡ በዚህም መሰረት ለጉባኤው መሳካት ይረዳ ዘንድ መላው ኢትዮጵያውያን እንዲተባበሩ ጥሪ በማድረግ የባንክ አካውንቱን ይፋ አድርጓል፡፡ የባንክ አካውንት ቁጥር UDJ A/C...
View Articleፖሊስ እነ ሐብታሙ አያሌውን ፍ/ቤት አቅርቤያለሁ አለ
ፍኖተ ነፃነት ፓርቲውና የታሳሪ ጠበቆች መቼ፣ እንዴትና የት እንደቀረቡ ምንም መረጃ እንሌለ አረጋግጠዋል ዛሬ ሀምሌ 7 ቀን 2006 ዓ.ም የፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት የአራዳ ምድብ ፍ/ብሔር ችሎት ሀምሌ 6 ቀን 2006 ዓ.ም በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት የማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ኃላፊ ኮማንደር ተክላይ መብራቱ...
View Articleየትግራይ ነጻ አውጭ ድርጅት ተቃዋሚዎችን በማፈን የኢትዮጵያን የነጻነት ትግል አያስቆምም!
07/15/2014 ሰሞኑን ከዱባይ ወደ አስመራ በመጓዝ የነበሩትን የግንቦት 7 ድርጅት ዋና ጸሀፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ብትራንዚት ላይ የመን ከተማ ሰንዓ የአየር ማረፊያ እንዳሉ በየመን የጸጥታ ሀይሎች ታፍነው ለትግራይ ነጻ አውጭ ግንብር (ወያኔ) ተላልፈው እንደተሰጡና አሳዛኝና ከስብእና ውጭ ከፍተኛ ስቃይ...
View Articleበሃገሪቱ ሰሜናዊ እና ስሜን ምስራቅ ድንበር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል
በሃገሪቱ ሰሜናዊ እና ስሜን ምስራቅ ድንበር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል። #Ethiopia የወያኔ የመከላከያ ሰራዊት አባላት እና ከባድ መሳሪያዎች ተወልውለው በድንበሩ ዙሪያ ተኮልኩለዋል። የአንዳርጋቸው ጽጌ መያዝ ፡ የግንቦት ሰባት ጥሪ እና የትሕዴን ሰራዊት መመረቅን ትከትሎ በሃገሪቱ ሰሜናዊ እና ሰሜን ምስራቅ ድንበር...
View Article“አሸባሪ”ዎቹን ፍለጋ –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)
(የሽብር – ዘፍጥረት ፫) ….በሁለት ተከታታይ ጽሁፎች የሽብርተኝነትን አነሳስ እና የአልሸባብን አፈጣጠር በደምሳሳውም ቢሆን መቃኘታችን ይታወሳል፡፡ በዚህም የኢትዮጵያ ጦር ወደ ሶማሊያ መግባቱ ለምስራቅ አፍሪካው አደገኛ ቡድን መወለድ መንስኤ ስለመሆኑ ከተለያዩ የመረጃ ምንጮች እና ከሞቋዲሾ እስከ ኪስማዩ...
View Articleካፒቴን ተሾመ ተንኮሉ በአቶ አንዳርጋቸው እገታ ዙሪያ ተናገሩ
ከከፍተኛ አሰልጣኝና አብራሪ ካፖቴን ተሾመ ተንኮሉ ጋር በተለይ ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጠለፋና ሊደርስባቸው ከሚችል ስቃይ ጋር በተያያዘ የተደረገ ቆይታ ከመለከት ራድዮ ቫንኮበር ጋር።
View Article