Health: በቂ እንቅልፍ አለማግኘት የሚያስከትላቸው 6 የጤና እክሎች
ከአድማስ ራድዮ አትላንታ የተገኘ (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) እንደሚታወቀው በቂ እንቅልፍ ያላገኘን ከሆነ የመነጫነጭ፣ ለስራ ተነሳሽነት ማጣት እና ድካም የመሳሰሉት ይከሰታሉ። ነገር ግን ከነዚህ ቀላል ከሚባሉ የዕለት ተዕለት ባህሪ ለውጦች በተጨማሪ የዕንቅልፍ እጦት ከፍተኛ የጤና ችግሮች እንደሚያስከትል...
View Articleከስትሮክ አደጋ ራስዎን የሚጠብቁባቸው 5 ምርጥ መላዎች
ሳይንቲስቶች በተለያዩ ጊዜያት ምርምሮችን ሲደርጉ ቢቆዩም በርካታ ሰዎች በተሩቅ ለሚፈሩትና በጭንቅላት ውስጥ የደም መፍሰስ ወይም ኦክስጂን አቅርቦት መቋረጥን በማጣት የህመምና ሞት እንዲሁም አካል ጉዳተኝነት ለሚዳርገው ስትሮክ ህመም ግን መቶ በመቶ ውጤታማ ህክምና ማግኘት ቀላል ሆኖ አልተገኘም፡፡ አሁን ላይ ታድያ...
View Articleኢትዮጵያ ከዓለም ለምን ሁለተኛዋ ደሀ አገር ሆነች?
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ መቀመጫውን በኢትዮጵያ ያደረገ አንድ ታዋቂ የአሜሪካ የዜና አውታር በቅርቡ ኮካኮላ በኢትዮጵያ እንዳይጠጣ በሚል ያሰራጨሁትን ጽሁፍ በማስመልከት የተሰማውን ቅሬታ አስመልክቶ አንድ የኢሜይል መልዕክት ላከልኝ፡፡ እንዲህ የሚል ጽሁፍ ጻፈ፣ “በድፍረት ልናገርና ሆኖም...
View Articleከልባቸው ደፋር የሆኑ የሀገሬን ልጆች ማየት በመጀመሬ ደስ አለኝ –ኤሊያስ ገብሩ
ኤሊያስ ገብሩ ፍኖተ ነፃነት ኤሊያስ ገብሩ የሰሞኑ የኢትዮጵያችን ሁኔታ ሀዘን፣ ቁጣ፣ ንዴት፣ እልህ፣ ብሎም የደስታ ስሜትን የቀላቀለ ነበር፡፡ የእሰሩ ሁኔታ ቀጥሏል፡፡ ዛሬ እንኳን ከአንድነት ፓርቲ አቶ ሀብታሙ አያሌው እና ከሰማያዊ ፓርቲ አቶ የሺዋስ አሰፋ መታሰራቸውን ሰምተናል፣ አውቀናል፡፡ የዚህ መሰል አካሄድ ግን...
View Articleእጅግ የመረረ ፀረ-ወያኔ ተቃውሞ። የህዝብ ስሜት ኢህአዲግ/ወያኔ ከጠበቀው በላይ ግሏል
እጅግ የመረረ ፀረ-ወያኔ ተቃውሞ። የህዝብ ስሜት ኢህአዲግ/ወያኔ ከጠበቀው በላይ ግሏል
View Articleፍጥነት! የጀግናን ህይወት ለማትረፍ አፋጣኝ የፊርማ መሳባሰብ አምንሲቲ ኢንተርናሽናል
የጀግናን ህይወት ለማትረፍ አፋጣኝ የፊርማ መሳባሰብ አምንሲቲ ኢንተርናሽናል ጀምሯል። በዚህ ሊንክ አሁኑኑ የአንዳርጋቸውን ህይወት ሊያተርፍ በሚችለው የፋሽስቱን ወያኔ ቅስም ሊሰብር በሚችለው ዘመቻ አንዳርጋቸው የነፃነት ትግል እባከዎ ይሳተፉ። ከምስጋናና ከአክብሮት ጋር።
View Articleአንዳርጋቸው ኢትዮጵያዊ ነው !!! (በልጅግ ዓሊ)
በልጅግ ዓሊ ወንድሙን ሲገሉት ፣ ወንድሙን ካልከፋው፣ ሱሬውን አምጡለት፣ ደሙ እንዲገለማው። በጉን በጉ በላው በድዱ ጎትቶ ፣ ለማን አቤት ይሏል፣ ሰሚስ የት ተገኝቶ። የሕዝብ ግጥም አንዳርጋቸው በሁለት ወንጀለኛ መንግሥታት ትብብር ታፈነ፣ ተወሰደ ፣ ታሰረ ፣ ተሰቃየ። ይህ አሳዛኝና የሚያበሳጭ ዜና ነው። በዚህ...
View Article“ ድንጋይ ቢቆሉት አይሆንም ቆሎ ”
ይድነቃቸው ከበደ (ይድነቃቸው) ሉቃ ም.14ከቁ.15-24 “በእግዚአብሔርመንግስት እንጀራ የሚበላ ብፁዕ ነው አለው፡፡እርሱም ግን አንድ ሰው ታለቅ እራት አዘጋጅቶ ብዙዎችን ጠራ፡፡በእራትም ሰዓት አሁን ተዘጋጅቷልና ኑ እንዲላቸው ባሪያውን ላከ ሁላቸውም በአንድነት ያማካኙ ጀመር ይላል፡፡” የሚገርመው የነዚህ ሰዎች...
View Articleእየነጋ ነው!
አንዱ ዓለም ተፈራ ሐምሌ ፪ ቀን፤ ፳፻፯ ዓመተ ምህረት 7/9/2014 አብርሃ ደስታ አሁን ደግሞ ሀብታሙ አያሌው፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ዳንዔል ሺበሽ፣ አብረሃ ደስታን አሰሩ። አንዳርጋቸው ፅጌን የማሠራቸው ዜና ገና አቦሉ ሳይጠጣ እኒህን ደገሙ። ለምን? አጭሩ መልስ እየነጋ ስለሆነ ነው። ኢትዮጵያዊ ሆኖ የእኒህን ታጋዮች...
View Articleአቶ አንዳርጋቸውን እና ሌሎች የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን እስር በመቃወም በሚኒሶታ የፊታችን አርብ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠራ
(ዘ-ሐበሻ) በጭንቀት ውስጥ እንዳለ የሚነገርለት የሕወሓት/ኢሕአዴግ አስተዳደር የሚገባበት ሲጠፋ በተለይ ወጣት የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትን ጠራርጎ ወደ እስር መክተቱን እና የግንቦት 7 አመራሩን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን አፍኖ መውሰዱን በመቃወምና ሕዝቡም ቁጣውን እንዲገልጽ በማሰብ በሚኒሶታ የፊታችን አርብ ጁላይ 11 ቀን...
View Articleኢሕአዴግ ለቃቅሞ ያሰራቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ዛሬ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተባለ
ፍኖተ ነፃነት የተባለው ጋዜጣ እንደዘገበው ከትላንት በስቲያ የተያዙት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች በዛሬው እለት አራዳ ፍርድ ቤት ሊቀርቡ እንደሚችሉ የፍኖተ ነፃነት የፖሊስ ምንጮች ጠቆሙ፡፡ የፍኖተ ነፃነት የፖሊስ ምንጮች እንደጠቆሙት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወጣት ሀብታሙ አያሌው፣...
View Articleማስታወቂያ –ለሚኒሶታ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሁሉ !
የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ የየመን መንግሥት ከወያኔ መንግሥት ጋር በመተባበር አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የግንቦት 7 ጻሐፍን ከሰናዓ አይሮፕላን ጣቢያ ጠልፎ ከማስተላለፉም በላይ በአገራችን የውስጥ ጉዳይ እየገባ በዜጎቻችንን በመበደል ላይ ይገኛል። ይህንን የየመንን ህገውጥ ድርጊት ለመቃወምና የወያኔ መንግሥት በአንዳርጋቸው...
View Articleከመኢአድ/አንድነት ውህደት አመቻች ኮሚቴ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
የውህደት አመቻች ኮሚቴውን በማሰር ውህደቱን ማደናቀፍ አይቻልም!!! ኢህአዴግ ሰሞኑን የጀመረው እስር የአንድነት/መኢአድን ውህደት የማደናቀፍ አቅም እንደሌለው ለኢትዮጵያ ህዝብ ማረጋገጥ እንወዳለን በኢትዮጵያችን በሰላማዊ መንገድ ለውጥ ለማምጣት እየታገሉ የሚገኙት አንድነትና መኢአድ ከጥልቅ ውይይት በኋላ ወቅታዊው...
View Articleየአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ባለቤት የምሥራች ኃይለማርያምና ወንድማቸው ብዙነህ ፅጌ…(VOA)
ባለቤታቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ያገኛሉ ብለው እንደማያምኑ የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ባለቤት ወ/ሮ የምሥራች ኃይለማርያም ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡ ወንድማቸው አቶ በዛብህ ፅጌም የወ/ሮ የምሥራችን ሃሣብ አጠናክረው “አንዳርጋቸው በቴሌቪዥን ሲናገር የተሰማው ከተፈጥሮው ጋር የማይጋጭ እንዲያውም የሚያጠናክረው ነው” ብለዋል፡፡...
View Articleሰላማዊ ዜጎችን ማሰር የሽንፈትና የደካማነት ምልክት ነው –ግርማ ካሳ
አገር ቤት ያሉ መሪዎች ቁርጠኝነት ያስደንቀኛል። ግርማ ሰይፉ «ለመታሰር እንዘጋጅ» አለ። ዳንኤል ተፈራ «ገዥዎች፣ እመኑኝ ባሮጌው መንገዳችሁ በርካቶችን ነፃነት ናፋቂዎች በሰፋፊ እስር ቤታችሁ ታጉሩ ይሆናል፡፡ ነገር ግን የዚህን ትውልድ የነፃነት መንፈስ ግን ልታስሩት አትችሉም» አለ። የፍኖት ዋና አዘጋጅ ነብዩ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሰብአዊ አያያዝ ያሳስበኛል አለ
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ የህወሓት/ኢህአዲግ አገዛዝ በኢትዮጵያ ስልጣን ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ዜጎችን በማፈንና በማሰቃየት ብሎም በመግደል የአፈና አገዛዙን ለረጅም ጊዜ ሲያራምድ መቆየቱ ዓለም የሚያውቀው ሀቅ ነው፡፡ በተለይም ባለፉት 10 ዓመታት የህዝብን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለማፈን እስራትና ግድያውን ህጋዊ...
View Articleየአረና ትግራይ መሪ “ተይዘው ጠፍተዋል” የተቃዋሚዎቹ መሪዎች ዛሬም ፍርድ ቤት አልቀረቡም
ባለፈው ማክሰኞ ሐምሌ 1/2006 ዓ.ም ፖሊስ ይዣቸዋለሁ ያላቸውን የሰማያዊና የአንድነት ፓርቲዎች አመራር አባላትን ዛሬም ፍርድ ቤት አላቀረባቸውም። የአረና ትግራይ የአመራር አባል አቶ አብረሃ ደስታ በተመሳሳይ ቀን መቀሌ ላይ በፖሊስ የተያዙ ቢሆኑም የት እንዳሉ እንደማይታወቅ ፓርቲአቸው ገልጿል። ለዝርዝሩ የተያያዘውን...
View Articleፋሽስታዊ ፕሮፖጋንዳው እና ምላሻችን!
ፋሽስታዊ ፕሮፖጋንዳው እና ምላሻችን!( pdf ) ሐምሌ 3 ቀን 2006 ዓ.ም. ዘረኛውና ፋሽስታዊ ወያኔ፣ የኢትዮጵያዊያንን የትግል መንፈስ ለመስበር እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ለነፃነትና ለፍትህ የሚያደርገውን ትግል ወኔ ለመስለብ ያቀደበትን የመጀመሪያውን ፕሮፖጋንዳ ለቀቀ። የህግ ልጓም የማያውቀው ፋሽስት በግፍ የያዛቸውን...
View Articleአቶ ብዙነህ ፅጌ (የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ወንድም) ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ
በኢትዮጵያ መንግሥት የተያዙት ወንድማቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ያገኛሉ ብለው እንደማያምኑ የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ወንድም አቶ ብዙነህ ፅጌ ለቪኦኤ ገልፀዋል፡ አቶ ብዙነህ ፅጌ (የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ወንድም) ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ – ዘገባ በኢትዮጵያ መንግሥት የተያዙት ወንድማቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ...
View Articleዓረና-መድረክ በራያ አዘቦ “ዘመቻ አብረሃ ደስታ”በሚል ሕዝባዊ ስብሰባ ጠራ
(አብርሃ ደስታ ከመቀሌ) ዓረና-መድረክ እሁድ ሐምሌ 06 2006 ዓ/ም በራያ ዓዘቦ ወረዳ ሞኾኒ ከተማ “ዘመቻ ኣብረሃ ደስታ” የሚል መፎክር ያለበት ህዝባዊ ስብሰባ ያካሂዳል። ዓረና-መድረክ ፖሊሲው፣ ስትራተጂውና ኣማራጭ ሃሳቡ ከራያ ዓዘቦና ኣከባቢው ህዝብ ለመወያየትና ለማስተዋወቅ ህዝባዊ ስብሰባ ጠርተዋል።...
View Article