አብርሀ ደስታ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ ፍርድ ቤት ቀረበ
ካሳለፍነው ማክሰኞ ሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ በመንግስት ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር ውለው በማዕከላዊ በእስር ላይ የሚገኙት ወጣቱ ፖለቲከኛ ሀብታሙ አያሌው የአንድነት ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ፣ ወጣቱ ፖለቲከኛ ዳንኤል ሺበሺ የአንድነት ፓርቲ ድርጅት ጉዳይ ም/ሀላፊ ወጣቱ መምህርና ፖለቲከኛ አብርሃ ደስታ የአረና...
View Articleህገ መንግስቱን የጣሰው ማዕከላዊ ተከሰሰ
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የሆኑት አቶ ሐብታሙ አያሌውና አቶ ዳንኤል ሺበሺን ባሳለፍነው ማክሰኞ በቁጥጥር ስር ያዋላቸው የማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ፖለቲከኞቹን በህገ መንግስቱ በተጠቀሰው መሰረት እጃቸውን በያዘበት 48 ሰዓት ውስጥ ፍርድ ቤት ሊያቀርባቸው ባለመቻሉ ጠበቆቻቸው ክስ...
View Articleከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) እና ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
ኢህአዴግ በምርጫ ዋዜማ የጀመረው እስር በአምባገነንነት መስመሩ ለመቀጠል የቆረጠ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው!!! በፖለቲካ አመለካከታቸው እና እምነታቸው የታሰሩ ዜጎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ በድጋሚ እንጠይቃለን!! ሕወሓት/ኢህአዴግ ለአለፉት 23 ዓመታትወደርየሌለው የዴሞክራሲያዊ መብት ገፈፋና...
View Articleትግሉ የጥቂቶች ሳይሆን የሚሊዮኖች ሆኗል
በአገር ዉስጥም ሆነ ከአገር ዉጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ጉጉትና ምኞት ፣ ልጆችዋ ከርሷ የሚሰደዱባት ሳይሆን የተሰደዱት ተመልሰው ለሌሎች መጠጊያ የምትሆን፣ የሕግ የበላይነት የሰፈነባት፣ የሰብአዊ መብቶች የሚከበሩባት፣ ዘር፣ ኃይማኖት፣ ጾታና መደብ ሳይባል ለሁሉም እኩል የሆነች፣ አንዲት ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ማየት...
View Articleሶስተኛዉ የረመዳን የጁመዓ ተቃዉሞ ተደረገ
“ለከፈልነዉ መስዋእትነት አቻ ዉጤት እናመጣለን!” በሚል ጽኑ መንፈስ ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ዛሬም በተለያዩ ከተሞች ታላላቅ ሰላማዊ ሰልፎችን አድርገዋል። ይህ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የተሳተፉበት ሰልፍ በተሳካ መልኩ የተጠናቀቀ መሆኑን ሰላማዊዉን ንቅናቄ የሚመራዉ ድምጻችን ይሰማ አስታዉቋል። በባለፈዉ ሳምንት...
View Articleዛሬ ሐምሌ 5 ቀን 2006 ዓ.ም የወያኔን ጸረ-አገርና ሕዝብ ድርጊት በማወገዝ በሚኒሶታ ሕዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ።
የኢትዮጵያና የሕዝቦችዋ ደመኛ ጠላት የሆነው የወያኔ መንግሥት ሥልጣን ከወጣበት ከ1983 ዓም ጀምሮ በአገሪቱ ውስጥ ለነፃነት ፣ ለእኩልነት ፣ ለዲሞክራሲያው ሥርዓት የሚታገሉትን ከሕዝብ ልጆች በመግዸል ፣ በማሳር፣ ሰውሮ በማጥፋት፣በማሳቃየትና መብታቸውን በመግፈፍ በጠመንጃ ኃይል በሥልጣን ላይ ተቆናጦ ይገኛል። ከዚህ...
View Articleቴዲ አፍሮ ሚኒሶታ ገባ –ዛሬ ቅዳሜ ምሽት በሚኒያፖሊስ የሚያደርገው ኮንሰርት በጉጉት ይጠበቃል
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሙዚቃ አብዮተኛ ተብሎ በበርካቶች አድናቆትን የተቸረው ቴዲ አፍሮ ዛሬ ቅዳሜ ጁላይ 12 በሚኒያፖሊስ ለሚያደርገው ኮንሰርት ሚኒሶታ ገባ። ድምፃዊው ከአንድ ሰዓት በላይ በዘገየው በረራው ሚኒሶታ ሲደርስ በርከት ያሉ አድናቂዎቹ ባንዲራ ይዘው በመቀበል ያላቸውን ፍቅር ገልጸውለታል። ቴዲ አፍሮ...
View ArticleHealth: ቃር እያሰቃየኝ ነው፣ መፍትሄውን ንገሩኝ
እንዴት ናችሁ? እኔ ከሰሞኑ ከሚያሰቃየኝ ቃር ውጪ ደህና ነኝ፡፡ ይህ ነው የሚባል የጨጓራ ችግር እስካሁን የለብኝም፡፡ አንዳንድ ጊዜ ከምበላው ነገር ይሆን ወይ? ብዬ ምግቦችን እየለዋወጥኩ መመገብ ጀምሬ ነበር፡፡ የሆነ ሆኖ ልቤን መፋቁ እና ቃር ሊተወኝ አልቻለም፡፡ እስቲ ስለቃር ምንነት እና መከላከያ ከዚያም ህክምና...
View Articleአብረሃ ደስታ በትግራይ ጭለማ ውስጥ ያለ ፋኖስ
ከዳኛቸው ቢያድግልኝ (አብርሃ ደስታ ከመቀሌ) የእለት እለቱን የትግራይ ውሎ የሚያበስረን እውነትን ምርኩዝ አድርጎ አረናን ወግኖ የትግራይ ነፃ አውጪዎችን ነፃነት ሳይሆን ሙልቅ ነው ያወጣችሁን ዲሞክራሲን ሳይሆን ሀፍረትን አከናነባችሁን ብሎ በመሞገቱ ከጠላት ተፈረጀ። ሴት ወይም ህፃን ልጅን እንደመከላከያ ከፊቱ አድርጎ...
View Articleየወረዛ ዕምል ታዛ። (ከሥርጉተ ሥላሴ)
የወረዛዕምል ታዛ ቀፎ የጠነዛ ጠንባዛ – ጠምዛዛ፤ የዘመን አበሳ ለዛዛ። ስንት ፍሬ ሞልቶ ምርጥ ዘር አግቶ ተዘሎ ተረስቶ በቅንቅን ተበልቶ በጎሳ ተዛብቶ። ሊቀ ሊቃውነቱ የቀለም አባቱ ነበራት ለትብቱ የቁርጡ – የጥንቱ። ጭዱ ተከምሮ በተኩላ ተወሮ አለቀሰ ዘመን በባዶ ተዋቅሮ፤ በጭድም ተማሮ በግለትም አሮ። ታሪክ...
View Article‹የፈራሁት ነገር መጣ ድሆ ድሆ› (ብስራት ደረሰ)
ብስራት ደረሰ (ከአዲስ አበባ) የፈሩት መድረሱ፣ የጠሉት መውረሱ ያለና የነበረም ነው፡፡ አንድን ነገር በሩቅ እያለ መዐዛው ሲያውድህ ወይም ቅርናትና ግማቱ ሲያጥወለውልህ በምናባዊ የስሜት ህዋስህ እየተሰማህ ስሜቱ ገና ላልተሰማቸው ልታስታውስና የማንቂያ ደወል ልታሰማ ትችል ይሆናል፡፡ ነገር ግን እንዳለመታደል ይሆንና...
View Articleወያኔ አንዳርጋቸው ያፈነበት እለት የሚረግምበት ቀን ሩቅ አይደለም!
ህወሃት ጉጅሌ እንደማንኛውም አምባገነን ከፊት ከነበሩ አምባገነኖች ቅንጣት ትምህርት አልተማረም። ወያኔዎች በእብሪት የያዙት ስልጣንና ከህዝብ የዘረፉትን ንብረት የሚያጡት እየመሰላቸው በባነኑ ቁጥር የነጻነት አርበኞችን በማፈን በመግደልና በማሰቃየት ፍርሃታቸው የተወገደ ይመስላቸዋል። ወያኔ የእኛ መሪና የኢትዮጵያ ህዝብ...
View Articleየአቶ አንዳርጋቸውን ቪዲዮ በጨረፍታ (ዮፍታሔ)
ዮፍታሔ የሕወኀት አገዛዝ በዚህ ሳምንት የአቶ አንዳርጋቸውን ምስል በ“ኢትዮጵያ ቴለቪዥን” አሳይቶናል። ሕወኀት ይህን በማሳየት ምን ለማስተላለፍ እንደፈለገ በመጠኑ መዳሰስ መልካም ነው። በመጀመሪያ ነገር አቶ አንዳርጋቸውን አግቶ መውሰዱን በተደጋጋሚ በቃል አቀባዮቹ ዲና ሙፍቲና ጌታቸው ረዳ አማካኝነት ሲያስተባብል...
View Articleበሳውዲ አረቢያ –« ፀሎታችን በቤታችን » የኦርቶዶክ ተዋህዶ ምዕመናን ድምጽ
(Ethiopian Hagere ጅዳ በዋዲ ) በሳውዲ አረቢያ የምንኖር ኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምንት ተከታይ ወገኖች «ጸሎታችን በቤታችን » በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያውን ምእራፍ ትግል በድ ህረገጽ «ህ» ብለን መጀመራችን ግልጽ፡ነው። ይህን ትግላችንን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እይተደረገ ያለው ጥረት...
View Articleየአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ ከሰኔ 16 እስከ ሐምሌ 4
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የግንቦት ሰባት የፍትሕ፣ የነፃነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ፀሐፊ የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የመን ላይ ተይዞ ለኢትዮጵያ መሰጠት በስፋት እያነጋገረ ነው፡፡ የግንቦት ሰባት የፍትሕ፣ የነፃነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ፀሐፊ የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የመን ላይ ተይዞ ለኢትዮጵያ መሰጠት በስፋት...
View Articleቴዲ አፍሮ በሚኒሶታ የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አቀረበ፤ 38ኛ ዓመት የልደት በዓሉን በዚሁ መድረክ አከበረ
(ዘ-ሐበሻ) በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና በብዙዎች ዘንድ መነጋገሪያ የነበረው የዝነኛው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ የሙዚቃ ኮንሰርት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ። በሚኒሶታ ግዛት በሚኒያፖሊስ ዳውን ታውን በተካሄደውና ብዙ ሕዝብ በታደመው በዚህ ወደ ፍቅር ጉዞ ኮንሰር ላይ ቴዲ ድንቅ ብቃቱን ዳግም አሳይቶ ለሕዝቡም ጥሩ ምሽት...
View Articleየአዲስ አበባ የመሬት ቅርጫ (መስፍን ወልደ ማርያም)
መስፍን ወልደ ማርያም ሚያዝያ 2006 መስፍን ወልደ ማርያም ዮሐንስ ታደሰ አካ የሚባል ወጣት ስደተኛ የተስፋው ነጸብራቅ የሚል መጽሐፍ እአአ በ2013 በጀርመን አገር አሳትሞአል፤ ሳይፈራ ሀሳቡን የሚገልጽ በመሆኑ ሳይሆን አይቀርም በታወቀው ሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያና በቃሊቲም ታስሮ ነበር፤ እሱ እንደሚለው ‹‹በአዲስ...
View Article