$ 0 0 ባለፈው ማክሰኞ ሐምሌ 1/2006 ዓ.ም ፖሊስ ይዣቸዋለሁ ያላቸውን የሰማያዊና የአንድነት ፓርቲዎች አመራር አባላትን ዛሬም ፍርድ ቤት አላቀረባቸውም። የአረና ትግራይ የአመራር አባል አቶ አብረሃ ደስታ በተመሳሳይ ቀን መቀሌ ላይ በፖሊስ የተያዙ ቢሆኑም የት እንዳሉ እንደማይታወቅ ፓርቲአቸው ገልጿል። ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡ http://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2014/07/d8a60586-9e2c-442c-80e5-80411f1521a6.mp3