Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

ታዋቂው የአረና አመራር አብርሃ ደስታ በወያኔ ታጣቂዎች እየተደበደበ ወዳልታወቀ እስር ቤት መወሰዱ ተሰማ

$
0
0

Abrha Destaታዋቂው የአረና አመራር አብርሃ ደስታ በወያኔ ታጣቂዎች እየተደበደበ ወዳልታወቀ እስር ቤት መወሰዱ ተሰማ

የአረና ፓርቲ ከፍተኛ አባል አብረሃ ደስታ ዛሬ ከሰሃት በዋላ ከሚኖርበት መቀሌ ከተማ በፌደራል ፖሊሶች ወዳልታወቀ ቦት መወሰዱን ምንጮች ጠቆሙ:: አንግዲ ዛሬ በቻ ወደ አራት የተቃዋሚ ኣመራሮች በወንበዴ መንግስት መያዛቸው ነው ። የወያኔ መንግስት እጂግ ወደ ለየለት ውንብድና የገባ ይመስላል ሁኔታው በጣም አሳሳሚ ከመሆኑ የተነሳ ከጣዩን ነገር እጃችንን አጣምረን ከመጠበቅ ይልቅ ወደ ቀጥተኛ ትግል በተባበረ ክንድ መነሳትና የወንበዴ መንግስትን መጣል አለብን።

http://freedom4ethiopian.wordpress.com/


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>