$ 0 0 የትግራይ ሕዝብ ንቅናቄ (ደሚት) በፖለቲካዊና በወታደራዊ ጉዳይ ያሰለጠናቸውን በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን ማስመረቁን አስታወቀ። ለበርካታ ወራት ሲሰለጥኑ የቆዩ ብዛት ያላቸው ረመፅ በሚል ስያሜ የሚታወቁ የትህዴን ሰልጣኞች የድርጅቱ ሊቀመንበር ታጋይ ሞላ አስገዶምና ሌሎችም የሰራዊት አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ መመረቃቸውን አስታውቋል። ቪድዮውን ይመልከቱ፦