$ 0 0 አሁን በደረሰን ዜና መሠረት ለረዥም ጊዜ ሲያወዛግብ የቆየው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ እልባት አግኝቷል። ወደ ሃገር ቤት ሲኖዶስ ይጠቃለል የሚለው ወገን እና በገለልተኛነቱ ይቀጥል የሚለው ወገን ባደረጉት ምርጫ አብዛኛው ሕዝብ በግለልተኛነቱ እንዲቀጥል በመወሰኑ ቤተክርስቲያኑ ባለበት እንደሚቀጥል ታውቋል። ዝርዝር መረጃውን ይዘን እንመለሳለን። Related Posts:(ሰበር ዜና) የሚኒሶታው መድሃኔዓለም…(የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ)የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ…አቡነ ማቲያስ ለሚኒሶታው…የሚኒሶታውን ደብረሰላም…