ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ እንኳንም ተወለድሽ
ህክምና ሳይቀር ተከልክላ በግፍ በእስር ቤት እየማቀቀች ለምትገኘውና ለ3ኛ ጊዜ በወህኒ ልደቷን ለምታከብረው ጋዜጠኛ ር ዕዮት ዓለሙ መታሰቢያ በጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ የተጻፈ። ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:ርዕዮት ዓለሙ በ እስር ቤት የረሃብ…የመለስ ሌጋሲ አስፈጻሚዎች ጋዜጠኛ…ርዕዮት አለሙ በወህኒቤቱ...
View Articleቴዲ አፍሮ ምላሽ ሰጠ፤ “ወደኋላ ተመልሰን በህይወት የሌሉ ሰዎችን መሸለም ወይም እዳ ማስከፈል አንችልም”
አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ከሰሞኑ በአወዛጋቢነት በቆዩት ጉዳዮች ዙሪያ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ ምላሽ ሰጥጧል። እንደወረደ እነሆ፤- ፈጣሪ በየትውልዱ የራሱን ድምጽ ያወጣል ፍቅር ያሸንፋል– የኔ ሳይሆን የትውልድ ድምጽ ነው እዳ አለ የምንል ከሆነም፤ እዳ የሚከፈለውና የሚሸፈነው በፍቅር ብቻ ነው “ከታሪክ ከወረስነው ቂም...
View Articleየኢቲቪ ሀሰተኛ ዶክመንታሪ ሲጋለጥ –በቢኤን ሬድዮ የተዘጋጀ ምላሽ
የኢቲቪ ሀሰተኛ ዶክመንታሪ ሲጋለጥ – በቢኤን ሬድዮ የተዘጋጀ ምላሽ Related Posts:‘ነውጥ አልባ ትግል’ – ጋዜጠኛ…በዛሬው የተቃውሞ ሰልፍ የኢቲቪ…የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን…የሙስሊሙ መሪዎች የፍርድ ሂደት ለ10…የ’ልማታዊው አርቲስት’…
View Article6 ቅን ጥያቄዎች ለአውራምባው ዳዊት ከበደ
ክዳጉ ኢትዮጵያ ዳዊት ከበደ… የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲው የጋዜጠኝነት ምሩቁ ዳዊት… በ1997ዓ.ም ምርጫ መባቻ በነጻ ጋዜጠኝነቱ ምክንያት ከወቅቱ የቅንጅት አመራሮች ጋር ለሁለት አመት ጥቂት ፈሪ ጊዜ ከቃሊቲ በሮች ጀርባ ተከርችሞ የነበረው ዳዊት… ከቃሊቲ መልስ እጅግ በጠበበው የጋዜጠኝነት መከወኛ ክፍተት ከአጋሮቹ ጋር...
View Articleእነአንዷለም አራጌ የቀጠሮ ቀናችሁ አልፏል፤ ለጥር 30 ተመለሱ ተባሉ
ፍርድ ቤቱ ለጥር 30 ቀጥሯቸዋል፤ ሬጅስትራር በበኩሉ ጥር 24 ቀን 2006ዓ.ም መቅረብ አለባቸው ይላል የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ሪፖርተሪች ከአዲስ አበባ እንደዘገቡት በነአቶ አንዱአለም አሬጌ ስም ያለው የክስ መዝገብን በሚመለከት በፌዴራል ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከተከሳሽ ጠበቆችና ከቤተሰቦች ጋር ብንቀርብም ፍርድ...
View Articleየሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያውያን ጉዳይ፡ ሰሞነኛ ክራሞት
ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ ከመሰንበቻው … በጅዳና በሪያድ መጠለያዎች … * ባለፉት ቀናትም እንደ ክራሞቴ እኔን ጨምሮ የሳውዲ መንግስትና የእኛ መንግስት ተወካዮች “እጃችሁን ሰጥታችሁ ወደ ሃገር ለመግባት እጅ ስጡ ፣ ወደ ሃገር ግቡ! ” ስንል ወትውተን ወደ መጠለያ ያስገባናቸው በርካታዎች በጅዳ ሽሜሲ መጠለያ እና...
View Articleየኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዛሬ የተቃውሞ ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ (ቪድዮዎች ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) የእፎይታ ጊዜ ወስዶ የነበረው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እንስቃሴ ዛሬ በኢትዮጵያና በአንዳንድ የዓለማችን ክፍሎች ቀጠለ። ‹‹730 ቀናት ለሃይማኖት ነጻነት›› በሚል ለዛሬ የተጠራው የአርብ (ጁምዓ) መርሀ ግብር በአዲስ አበባ የአንዋር መስጊድ ቁጥሩ በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ተገኝተው ድምጻቸውን ሲያሰሙ...
View Articleአያሌው ጎበዜ ቀለሉ “ለሱዳን መሬት እንዳይሰጥ አልፈርምም ስላለ ነው የተነሳው የሚባለው ውሸት ነው”
ከኢሳያስ ከበደ ከአማራ ክልል ፕሬዚዳንትነት በፈጣን ተነስተው የጡረታ ጊዜያቸውን በአምባሳደርነት እንዲያሳልፉ የተሾሙት አቶ አያሌው ጎበዜ በአንዳንድ የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ትልቅ ክብር ይሰጣቸው እንደነበር ከሚሰሙ መረጃዎች ተገንዝበን ነበር። ክብር አሰጥጧቸዋል የተባለውም ጉዳይ “ለሱዳን ተቆርሶ የሚሰጠውን መሬት...
View Articleየአርቲስት የሚኪያ በሀይሉ የቤተልሔም ት/ቤት የልጅነት አብሮ አደጐች የሀዘን መግለጫና የማጽናኛ መልዕክት
ሚኪያ በሀይሉን በሀዘን ላጣችሁ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ መፅናናትን ይላክላችሁ! በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን! የእግዚያብሔር አብ ቸርነት፤ የድንግል ማሪያም አማላጅነት፤ የልጇ የእየሱስ ክርስቶስ ምህረት፤ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋና በረከት፤ የጻድቃን ሰማዕታት ተራዳኢነት እህታችንን በሀዘን ከተነጠቅነው...
View Articleበሚኒሶታ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ዛሬ ባደረጉት ተቃውሞ ሰልፍ ላይ የተደረገ ንግግር ሙሉ ቃል
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የ እፎይታ ጊዜያቸውን ጨርሰው ወደ ተቃውሟቸው መመለሳቸውን ጠዋት ላይ በዘ-ሐበሻ ላይ መዘገባችን ይታወሳል። የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎቻችን ካልተፈቱ ተቃውሟችንን አናቆምም የሚሉት እነዚሁ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በ40 የኢትዮጵያ መስጊዶች፣ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቃውሞ ሰልፍ...
View Articleማስገንዘቢያ ለዘ-ሐበሻ ወዳጆች
ባለፉት 3 ቀናት በአስተያየት መስጫ ሳጥኖች ላይ በሰርቨራችን ላይ ባጋጠሙን ቴክኒካል ችግሮች የተነሱ ሳናትማቸው ቀርተናል። ብዙዎቻችሁ አስተያየቶቻችሁን ለማተም ያልፈለግን እንደመሰላችሁ ከሰጣችሁን አስተያየት ለመረዳት ችለናል። ሆኖም ችግሩ ከአቅማችን በላይ ስለነበረ እንጂ በተፈጥሮ የተሰጣችሁን ሃሳብን በነፃነት...
View Articleይድረስ ለጓድ መንግሥቱ ኃ/ማርያም
ከወልደ ቴዎፍሎስ (ኦታዋ፡ ካናዳ) tewoflos2013@gmail.com “የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል።” ትንቢተ ኢዩኤል 2፡32፤ ሮሜ 10፡13. የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት እና የደርግ ሊቀመንበር ጓድ መንግሥቱ ኃ/ማርያም፡ ባሉበት በሐራሬ ዝምቧብዌ ለጤናዎ እንደምን ከረሙ? መቼም “ጓድ” ብዬ ስጠራዎ...
View Articleአብርሃ ደስታ አዲግራት ላይ በሕወሓት ካድሬዎች ተደበደበ
(ዘ-ሐበሻ) የአረና ለትግራይ ፓርቲ በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሕዝብን የማነቃቃስ ስብሰባዎችን በመጥራትና በማወያየት ላይ የሚገኝ ሲሆን በሚያደረጋቸው ሰላማዊ እንስቃሴዎች በሕወሓት ካድሬዎች ፈተና እየገጠመው ይገኛል። ዛሬ ከወደ አዲግራት የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው በፌስቡክ፣ በትዊትር እና በተለያዩ...
View Articleየማለዳ ወግ …ወገንን በመርዳት ለኢትዮጵያ ያለን ፍቅር ይገለጻል !
እኔ የዶር ካትሪንን ፊስቱላ ከሃገረ ኢትዮጵያ ለማጥፋት እንቅስቃሴ እደግፋለሁ ! የዶክተር ካትሪን ሃምሊን እና የባለቤታቸው በዶ/ር ሬጅ ሃምሊን ግማሽ ክፍለ ዘመን የተጠጋው በጎ ምግባር የሚያሳዩ ድርሳናትን ስፈታትሽ አድሬ አረፋፈድኩበት ። “የፊስቱላ ተጠቂዎች የተስፋ ታሪክ ” በሚል በአንድ ወቅት በፊሱትላ በሽታና...
View Articleየኛ ነገር፡ የተሸነፈ ርእዮተአገርና ገፊ ፖለቲካ፤ (ተክለሚካሄል አበበ )
ስለመጪው ሶስተኛ ሪፐብሊክ፤ ካለፈው የቀጠለ፤ ሀ ትንሽ ወደኁዋላ፤ እንደ መግቢያ 1. ግንቦት፤ 2003/2011፤ በቶሮንቶ ከተማ፤ ጃዋርና ኦባንግ፤ አሎ አይደሂስና (ሸጋ የአፋር ሰው ነው) አበበ በለው በእንግድነት የተገኙበትን ሕዝባዊ ስብሰባ ተንተርሼ፤ አንድ ወርቅ የሆነ ጽሁፍ ጽፌ ነበር፡፡ ጽሁፉን ያላነበባችሁ...
View Articleነፃነት ሰው የመሆን ቅኔ ነው!
ከሥርጉተ ሥላሴ 23.01.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) በነፃነት ያላደገ ማህበረሰብ ውስጡ ቀለም የለሽ ብዕር ነው …. መነሻ ሲኖርህ ዛሬን ታውቃለህ። ዛሬን ካወቅህ ነገን ታያለህ። ነገን የማዬት ውስጥህ ሙሉዑ ሰው የመሆንህን ሚስጢር ይገልጽልኃል። በአንተ ውስጥ የሆነ፣ አንተን የሆነ፣ አንተን ያገኘ ረቂቅ ነባቢታዊ...
View ArticleSport: የባርሴሎና ተጨዋቾች የእግር ኳስ ተንታኞች ሚዛን
በአዲስ አሰልጣኝ የ2013/14 የውድድር ዘመንን የጀመረው ባርሴሎና እንደቀድሞው አስፈሪ አለመሆኑ እየተነገረ ቢተችም ውጤት ከሚለውጡ ተጨዋቾች ጋር ውድድር ዘመኑን አጋምሷል፡፡ የተጨዋቾቹን ብቃት የታዘቡ የእግር ኳስ ተንታኞችም የባርሳን ከዋክብት ‹‹ልዩ ብቃት ያሳዩ››፣ ‹‹ጥሩ አቋም ላይ የሚገኙ››፣ ‹‹ሊሻሻሉ...
View Articleእንደወጡ ያልተመለሱ እንዳዲያቆኑ ያላቀሰሱ
ቤዝ አሲምባ ፀለምት – ዶሎኪያ ተርናሻ መሰረት ያኖርነው – መነሻ መድረሻ አንዷን ላውሬ ጥሎ – ሌላዋን ለውሻ ሽንፈት አደረገው – ምሽጉን መሸሻ ግለሰቦች የየራሳቸውን ገጠመኞች (memoir) ይፅፋሉ። እንደ ስብስብ (as a group) የራሱን ገጠመኝ ( memoir) መፃፍ የማይችል ሕዝብ ብቻ ነው። ገጠመኙን መፃፍ...
View Articleየኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ “የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት ጥሪ የሁሉም ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ጥሪ ነው”አለ
“የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት ጥሪ የሁሉም ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ጥሪ ነው!” ሲል የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ ባወጣው መግለጫው አስታወቀ። ንቅናቄው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ “የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት ጥሪ ወሳኝና ህዝባዊ ጥሪ እንደሆነ ታሪካዊ...
View ArticleHealth: ‹‹ከድብርት ለመላቀቅ ወሲብ ማድረግ እንዳለብኝ ተነግሮኝ ባደርግም ከችግሩ አልተላቀቅኩም››
ሰላምና ጤና እየተመኘሁላችሁ እኔም እንደሌሎች ጠያቂዎች ችግሬን ላዋያችሁ፡፡ ዕድሜዬ 25 ነው ከጉርምስና ዕድሜዬ ጀምሮ ድብርት ያሰቃየኛል፡፡ በተለይ ሴት እንደመሆኔ መጠን ይህ ችግር ሊጎላብኝ አይገባም እያልኩ እጨነቃለሁ፡፡ ለመሆኑ ሴቶች ወይስ ወንዶች ናቸው ለድብርት የሚጠቁት? በጓደኞቼ ምክር መሰረት ከድብርት...
View Article