መሬታቸው ለህንድ ሻይ ልማት ኩባንያ መሰጠቱን የተቃወሙ ኢትዮጵያውያን ከመንግስት ዱላ ገጠማቸው
ሰንደቅ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው፦ በጋምቤላ እና በሸካ አዋሳኝ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ህዝቦች መካከል 100 ሺ የሚሆኑ የሸካ ተወላጆች 3012 የሚደርስ ሄክታር መሬት ከአካባቢያችን ጥብቅ ደን ተወስዶ ቨርዳንት ሃርቨስት አግሮ ኢንዱስትሪ ለተሰኘ የህንድ ኩባንያ መሰጠቱን በመቃወማችን ጉዳት እየደረሰብን ነው ሲሉ...
View Articleቴዲ አፍሮ የቅኔ ዕንቡጥ –ለእናቱ ልዩ ዓርማ ነው!
ከሥርጉተ ሥላሴ 16.01.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) “የሰው ልብ መንገዱን ያዘጋጃል እግዚአብሄር፤ ግን አካሄዱን ያቃናለታል“ (ምሳሌ ምዕራፍ 16 ቁጥር 9 ) የሀገሬን ክብር አዝልቀህ – ልታደምቅ ታጥቀህ ተነስተኃል – አንተ የቅኝት ብርቅ፤ ራዕይ — አብነት። እማን ከፍ አድርገህ ልታሸልማተኝ ጌጥ ዕውቅናዋ ፈክቶ...
View Articleየአንድነት ተልእኮና የፋሲል የኔአለም ጫፍ የቆመ እይታ
ዳንኤል ተፈራ አንድነት ፓርቲ በተሳካ ሁኔታ ጠቅላላ ጉባኤውን ፈጽሞ በበርካታ ወጣቶች የተገነባውን ካቢኔ ይፋ ካደረገ በኋላ ጥቂት ሳምንታት አለፉ፡፡ በነዚህ ጥቂት ሳምንታትም ትግሉን በማያዳግም ሁኔታ የህዝብ አድርጎ የሚፈለገውን ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እውን ለማድረግ ቀን ከሌሊት መስራት ይገባል የሚል እቅድ አንግቦ ደፋ...
View Articleበትግራይ ክልል የአፅቢ ወንበርታ የተነሳው ህዝባዊ ዓመፅ ቆመ፤ መንግስት ካሳ ሊከፍል ነው
ህዝብ ተበትኗል፣ መንግስት ካሳ ይከፍላል፣ የታሰሩ አይፈቱም አብርሃ ደስታ የአፅቢ ወንበርታ ወረዳ (ጣብያ ሩባፈለግ፣ ቁሸት ሕኖይቶ) ህዝብ የከፈተው ዓመፅ ዛሬ (ዓርብ 09/05/06 ዓም ከምሽቱ አስራ ሁለት ሰዓት ከአስር ደቂቃ (12:10) ላይ ቆሟል። ህዝብ ወደየቤቱ ተመልሷል። የፀጥታ ሃይሎች ግን ከአከባቢው...
View Article“ብጥብጥና ሁከት” የህወሃት የተለመደ አባባል: “መንግስት ሆይ ህዝቦችህ ይወዱሃል የምንልህ እኛ ነን እንጂ እነሱስ ሞትህን...
ናትናኤል ካብቲመር ኦስሎ ኖርዌይ 5 ጥር 2006 መቼም በኢትዮጲያ ብጥብጥና ሁከት የሚባለውን አባባል የማያቅ አለ ለማለት ያሰቸግራል። ምክንያቱም የመብትና የፍትህ ጥያቄ በተነሳ ቁጥር የህወሃት መንግስት “ ብጥብጥና ሁከት ሊያሰነሱ ሲሉ” ማለቱ የተለመደ ነው። ምንም አይነት መብትን የተመለክቱ ጥያቄዎች በድርጅት ወይም...
View Articleየማለዳ ወግ ..ኢትዮጵያን ለማየት ፣ ጥምቀትን በጎንደር ማክበር!… (ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ)
የከተራው በአል ከተራ ምንድን ነው? ከሚለው ትርጓሜ እንነሳ … በየዓመቱ የጥምቀት በዓል በድመቀት ይከበራል፡፡ ከበዓሉ በፊት የከተራ በዓል የሚከበርበትን ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ገለጻ ከተራ ከበበ ካለው የግእዝ ግሥ የወጣ ነው፡፡ ፍችው ውኃ መከተር፣ መገደብ ማለት ነው፡፡ የጥምቀት ዋዜማ ታቦተ ሕጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ...
View Articleምርጫ እና የስርዓት ለውጥ
ሙሉጌታ አሻግሬ mulugetaashagre@yahoo.com አገራት ዘመናዊ የተባለውን የመንግስት አስተዳደር መተግበር ከጀመሩበት ግዜ አንስቶ እስከዚህኛው ዘመን ድረስ የተለያዩ የመንግስት አወቃቀርና ርዕዮተ ዓለም ተስተናግደዋል። ሰዎች መለኮታዊ እምነታቸውን ወደጎን አድርገው ከማኦ እስከ ማርክስ ከሌኒን እስከ ካስትሮ...
View Articleክህደት ከአናት ሲጀምር:- በቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥ
እውነት ቤት ሥትሰራ … ውሸት ላግዝ ካለች ሚስማር ካቀበለች ጭቃ ካራገጠች ቤቱም አልተሰራ … እውነትም አልኖረች ። … እንደዚያ ነው በባቢሎን ዘመን ። የአንዱ ቋንቋ ከአንደኛው ይዘበራረቃል ….. መግባባትና መረዳዳት ብርቅ ይሆናል ። በጠራ አማርኛ የተጣፈውን በጉግማንጉግኛ በመተርጐም ከውስጡ የሚፈልጉትን ብቻ አለፍ...
View Articleከ18 በላይ የሙስሊም ተቋማት “ዘወትር ከመፍትሄ አፈላላጊው ኮሚቴ ጎን ነን፤ ትግላችንም ተጠናክሮ ይቀጥላል”አሉ
(ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከ18 በላይ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የቋማት በ እስር ላይ ከሚገኙት መፍትሄ አፈላላጊው ኮሚቴ ጎን እንቆማለን፤ ትግላችንም ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ለዘ-ሐበሻ በላኩት መግለጫ አስታወቁ። “በመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴአችን በቅርቡ የተሰጠው መግለጫ ለትግሉ መነቃቃትን የፈጠረና አባላቱም...
View Articleበሃይማኖት ጭቆና ስም የሚረጩ አደገኛ መርዞች –ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)
ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም(የግል አስተያየት) አራተኛውን የኢቲቪ “ጥናታዊ ፊልም” አየሁት፤ ዝቅ ሲል ለምርጫ ቅስቀሳ፣ ከፍ ሲል ደግሞ ከፋፍሎ ለመግዛት ተብሎ የተዘጋጀ ይመስለኛል። ፊልሙ ኢህአዴግንና የቀድሞ ስርዓቶችን ያነጻጽራል፤ ማንም ነፍስ ያለው ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ የሃይማኖት ጭቆና አልነበረም ብሎ አይክድም፤ ልዩነቱ...
View Articleአዲስ አድማስ ጋዜጣ ሌንጮ ለታ አዲስ አበባ ገብተዋል ሲል ዘገበ
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ የሚታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ አዲስ አበባ ከ3 ቀናት በፊት ገብተዋል ሲል ዘገበ። ዘ-ሐበሻ በዚህ ጉዳይ ላይ ለማጣራት ወደ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር የሕዝብ ግንኙነት አቶ ሌንጮ ባቲ በተደጋጋሚ ደውላ መረጃውን ለማረጋገጥ ባትችልም፤...
View Articleሌንጮ ባቲ “ኦቦ ሌንጮ ፊንፊኔ አልገቡም፤ ኖርዌይ ነው ያሉት፤ በቅርቡ በግልጽ እንገባለን”ሲሉ የአዲስ አድማስን ዘገባ...
(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሌንጮ ባቲ ከዘ-ሐበሻ ጋር በስልክ ባደረጉት ቃለ ምልልስ የድርጅታቸው መሪ አቶ ሌንጮ ለታ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ዛሬ እንደጻፈው ኢትዮጵያ አልገቡም፤ ኖርዌይ ነው ያሉት አሉ። ዛሬ ኦቦ ሌንጮ ባቲን ኖርዌይ ደውዬ በስልክ አዋርቻቸዋለሁ ያሉት አቶ ሌንጮ...
View Articleዴሞክራሲ ከማን ይጠበቃል??
ከነብዩ አለማየሁ /ኦስሎ ኖርዌይ ዴሞክራሲን ለማምጣት እርስ በእርስ መደማመጥና ሃሳብን በነፃ ማንሸራሸርን ይጠይቃል ይሄ ዋና መሰረታዊ ነገር ንው። እስቲ የሀገራችንን ነባራዊ ሁኔታ እንዳስ በኢትዮዽያ የህውሀት መንግሥት አመጣጡ እንደኔ ዓመለካከት ጥቂት የትግራይ ገበሬ ልጆች በኤርትራ የሻብያ እንቅስቃሴ በማየት ለምን...
View Articleሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአስተዳደር ቦርድ ኃላፊነትና የሥራ ድርሻ የኅዝብን/የምዕመናንን ውሳኔ...
ሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአስተዳደር ቦርድ ኃላፊነትና የሥራ ድርሻ የኅዝብን/የምዕመናንን ውሳኔ በሙሉ ማስፈጸም ነው!!! 01/19/2014 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ፤ አሜን። በምእመናን ተመርጠው ቃል የገቡ አንዳንድ የአስተዳደር ቦርድ አባላት ባለፈው ዲሴምበር 15 ቀን...
View Articleበደምና በአጥንት መስዋዕትነት ተከብሮ የቆየ የሃገራችንን ዳር ድንበር ለባዕድ አሳልፈን አንሰጥም!
By BERHANE ASSEBE ሀገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሃብቷ የታደለች ፣መልካም የአየር ፀባይ ያላት፣ህዝቦቿ የራሳችን አኩሪባህልና ወግያለን፣የራሳችን መልካም መልክዓ ምድራዊና አሰፋፈር ያለን በጋራ ተሳስረን አብረን የኖርንባትና የምንኖርባት በየትኛውም ዘመን ሉአላዊነቷ ያልተደፈረ ለአፍሪካ ተምሳሌት የሆነች ሀገር...
View Articleየውስጤ ብቁ ዳኛ!
ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) አምቄ ብይዘውም ጠብታወቼ ዘመን አመጣሹን ብራና አራሱት አይቀርም ደግሞ ደረሰ …. ጥር 21 የሚሉት …. ለብር አንባር – የካቴና እራት የዶለተ – ጨጎጎት …. የዓይናማዋ የመከራ ቀን አከባበር የልደት። ወጣትነት ውበት የሚሆነው ቀድሞ ማለም፤ ቀድሞ መሆን ሲቻል ብቻ ነው። ወርቅ...
View Article“ወደው አይስቁ”ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)
የጥምቀት በዓልን ተሰባስበን በምናከብርበት አንድ ቤት ውስጥ ካለወትሮው ፓልቶክ ተከፍቷል። በዚያ የበዓል ድባብ፤ የፓልቶክ ንትርክ መከፈቱ ሳይገርመን፣ ርእሱ የሁላችንንም ቀልብ መሳቡ። በእርግጥ አንድም ቁም ነገር በንግግሩ አልሰማንም። አዲሱን ቋንቋ ልዋስና የፓልቶኩ ተናጋሪዎች ሙድ የሚያስይዙ ነበሩ። ሰዎቹ በዚህ...
View Article“የአፄ ምኒልክ ወታደሮች በአያቴ ላይ ብዙ በደል አድርሰዋል” –ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (ቃለምልልስ)
“በኢህአዴግ በኩል የአፄ ምኒልክ ሐውልት ይፍረስ የሚል እንቅስቃሴ አልነበረም” ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (ቃለምልልስ) ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለ3 አመት የመሩትን አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ለኢ/ር ግዛቸው አስረክበዋል፡፡ ከዚህ በኋላ በፓርቲ ፖለቲካ እንደማይታቀፉ ከተናገሩት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጋር በፓርቲ ቆይታቸው፤...
View ArticleHiber Radio: “እነ ሌንጮ ሰልፋቸውን እስከምናውቅ አቋም አልያዝንም”ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ አቶ ቡልቻም ስለ ሌንጮ ይናገራሉ
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ጥር 11 ቀን 2006 ፕሮግራም ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ <<... በነ ሌንጮ ጉዳይ እዚህም ጋዜጠኞች አገር ገብተዋል ስልካቸውን ስጠን እያሉ ይጠይቁኛል... በዚህ ጉዳይ እኔም ሆነ ድርጅታችን አስተያየት ለመስጠት እንቸገራለን አቋም...
View Article“ኢትዮጵያ እየተበታተነች፤ እየጠፋች ስትሄድ ሳይ መተኛት አልቻልኩም”–አርቲስት ሻምበል በላይነህ
(ዘ-ሐበሻ) ከአውስትራሊያ ከሚሰራጨው ኤስቢኤስ ራድዮ ጋር ቃል የተመላለሰው ዝነኛው አርቲስት ሻምበል በላይነህ “ኢትዮጵያ ታላቅ ሃገር ናት። ይህች ሃገር እየተበታተነች እየጠፋች ስትሄድ መተኛት አልቻልኩም” አለ። ሻምበል ይህን ያለው ከጋዜጠኛው “እንዴት ዘፈኖችህ በሃገር ጉዳይ እንዲያተኩሩ መረጥክ?” በሚል ላቀረበለት...
View Article