አረና በትግራይ ክልል ለሕወሓት ፈተና እየሆነበት ነው፤ የማእከላዊ ኮሚቴ አባሉ በዓዲግራት ታሰረ
ከመምህር አብርሃ በላይ መቀሌ አብርሃ ደስታመምህር ፍፁም ግርሙ የተባለ የዓረና ፓርቲ የማእከላዊ ኮሚቴ አባል ዛሬ በዓዲግራት ከተማ በፖሊስ ታስረዋል። መምህር ፍፁም የታሰረው ባለፉት ሁለት ቀናት በዓረና አባላት ላይ የተፈፀመው ደብዳብ አስተባባሪ የነበረች ትርሓስ የተባለች የህወሓት ካድሬ “እሱ ካልታሰረ ለራሴና ለልጆቼ...
View Articleየአገር አቋራጭ አውቶቡስ ተገልብጦ 17 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ፤ የ2 ዓመት ህፃን ሕይወቱ ተረፈ
(ዘ-ሐበሻ) ከሞያሌ ወደ ሻሸመኔ ተጓጓዦችን ጭኖ ይጓዝ የነበረ አንድ አገር አቋራጭ አውቶቡስ ተገልብጦ የ17 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ። የ2 ዓመቱ ህፃን ምንም ጉዳት ሳይደርስበት ሲተርፍ፤ ሌሎች 31 የሚሆኑ ሰዎች ግን ከባድ የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ለዘ-ሐበሻ የደረሱት መረጃዎች አመልክተዋል። ትናንት ማምሻውን...
View Articleከዚህ ወዴት?
አንዱ ዓለም ተፈራ የእስከመቼ አዘጋጅ ወገንተኛው አምባገነን ሕገወጥ መንግሥት፤ ከዕለት ዕለት ሀገራችንን ወደባሰ አዘቅት እየከተታት ነው። ያለጥርጥር ከዚህ መንገድ ቀና የሚልበት የፖለቲካ አንጀት የለውም። እያሽቆለቆለ መሄዱ፤ የመሰንበት ዋስትናውና መጥፊያው ነው። ሕዝቡ ተማሮ ሀገር እየለቀቀ፣ በየቦታው ሕይወቱን እያጣ...
View Articleበአረቡ ምድር በኳታር የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ልትሠራ ነው
ከዳንኤል ክብረት በመካከለኛው ምሥራቅ ከእሥራኤል ቀጥሎ ሁለተኛዋ፣ በዐረቡ ምድር ደግሞ የመጀመሪያዋ የምትሆነው ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን በኳታር ምድር ልትታነጽ ነው፡፡ (በገልፍ ሃገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን) ፎቶ ፋይል በኳታር ምድር የዛሬ አሥር ዓመት ለጸሎትና ለትምህርት መሰባሰብ በጀመሩ ወንድሞችና እኅቶች የተጀመረችው...
View Articleበአዲስ አበባ የካራሎ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ በፖሊስ ላይ ተኮሰ
በ ዳዊት ሰለሞን በአዲስ አበባ ካራሎ አካባቢ በሚገኘው ካራሎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ መሆኑ የተነገረለት ተሾመ አረጋ ታጥቆት ወደ ትምህርት ቤት እንደመጣ በተነገረለት ሽጉጥ አንድን ፖሊስ ለመምታት ተኩሶ ፖሊሱ መሬት ላይ በመተኛቱ ህይወቱ መትረፉን የፍኖተ ነጻነት የመረጃ ምንጮች አስታወቁ፡፡...
View Articleስኬታማ ውድቀት (Successful Failure!)
ይሄይስ አእምሮ ለውድቀት ስኬት “የምሥራች!” ወይም “እንኳን ደስ ያለን!” የማይባል ነገር ሆኖብኝ እንጂ ከነዚህ የደስታ ማብሠሪያ አባባሎች በአንደኛው ጽሑፌን መጀመር ቃጥቶኝ ነበር፡፡ ለማንኛውም ሀገራችን በማንኛውም ዘርፍ በገባችበት ውድቀትና ኪሣራ ምክንያት ልባችሁ ያዘነና ቅስማችሁ የተሰበረ ወገኖቼን “እግዚአብሔር...
View ArticleHiber Radio: “የጎንደሩ የተቃውሞ ሰልፍ ለመሳተፍ ለሱዳን መሬታችን ከተሰጠበት አካባቢ ያሉ ጉዳዩን የሚያውቁ...
የህብር ሬዲዮ ጥር 18 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<<... ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው የጎንደሩ የተቃውሞ ሰልፍ ለመሳተፍ ለሱዳን መሬታችን ከተሰጠበት አካባቢ ያሉ ጉዳዩን የሚያውቁ በርካቶች እንሳተፋለን ብለዋል ። እኛ አሳውቀናል ሰልፉን ከማድረግ ወደ ሁዋላ አንልም...>> አቶ አግባው...
View Articleሞገደኛው ተክሌ ውስጡን አስነበበኝ –የስሞተኛው ብዕር።
ከሥርጉተ ሥላሴ ይድረስ ብለናል ከወደ ሲዊዘርላንድ ዙሪክ እኔና ብዕሬ ለሞገደኛው ብዕረ ተክሌ …. ጭራሽ ተበዳይ ብዙኃኑ ተወቃሽ ሆነ? ይገርም! ጡር የሚባል ነገር አለ። በፈጠረህ ጡር ፍራ የስሞተኛው ብዕር ….. እንደምን አለህ ሞገደኛው ተክሌ? ደህና ነህ ወይ? ጠፍተህብኝ ጭንቅ ብዬ ሳለ የወጣት ጃዋር ዶክተሪን...
View Articleበልቡ የሸፈተ ህዝብ የካድሬውች ጋጋታና ሽብር አይገታውም
ሰሞኑን በትግራይ የህወሓት መሪዎችና ካድሬዎቻቸው ከየመንደሩ የተውጣጡ ነብሰ ገዳይ፣ ስብሰባ በታኝና አፋኝ የዱሪየ ቡድኖችን በተለያየ መልኩ በማደራጀት በአረና ትግራይ አባላትና አመራር ላይ የከፈቱትን አዲስ የመንጥርና የድብደባ ዘመቻን አስመልክቶ በዲያስፖራ የአረና ትግራይ ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ...
View Articleቃላትን ማባከን! (ከበልጅግ ዓሊ)
በጀርመን ውስጥ እንደ አውሮፓውያን አቆጠጠር 1971 ጀምሮ የዓመቱ ምርጥ ቃል ይመረጣል። ይህ በየዓመቱ የሚደረገው ምርጫ አዲስ የተፈጠሩ አባባሎች ወይም ቃላቶች አሮጌም ቢሆኑ በአለፈው ዓመት ውስጥ የአጠቃቀማቸው ሁኔታ ታይቶ የሚካሄድ ብሂል ነው። ለአሸናፊነት የሚበቃው ቃል በሕብረተሰቡ ውስጥ ተቀባይነት ያገኘው ይሆናል።...
View Articleአንድነት ህወሓት/ኢህአዴግ የትግራይ ህዝብ አማራጭ ሀሳብ እንዳያገኝ እያካሄደ ያለውን አፈና አጥብቆ እንደሚቃወም ገለጸ
የመቀሌ ከተማ (ፎቶ ፋይል) (ዘ-ሐበሻ) አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው “ህወሓት/ኢህአዴግ የትግራይ ህዝብ አማራጭ ሀሳብ እንዳያገኝ እያካሄደ ያለውን አፈና አጥብቀን እንቃወማለን” ሲል አወገዘ። የትግራይ ህዝብ እንደ ሌላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ የዴሞክራሲ ዕጦት ሰለባ እንደሆነ ፓርቲያችን...
View Article“በልቡ የሸፈተ ህዝብ የካድሬዎች ጋጋታና ሽብር አይገታውም”–በዲያስፖራ የአረና ደጋፊዎች መግለጫ
(መግለጫውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) (ዘ-ሐበሻ) ሰሞኑን በትግራይ የህወሓት መሪዎችና ካድሬዎቻቸው ከየመንደሩ የተውጣጡ ነብሰ ገዳይ፣ ስብሰባ በታኝና አፋኝ የዱዬ ቡድኖችን በተለያየ መልኩ በማደራጀት በአረና ትግራይ አባላትና አመራር ላይ የከፈቱትን አዲስ የመንጥርና የድብደባ ዘመቻን አስመልክቶ በዲያስፖራ የአረና...
View Article[የሳዑዲ ጉዳይ] ዛሬም ያልታወቀውን እያየን ትተን ፣ የታወቀውን አስከሬን ሸኘን…ነብዩ ሲራክ
ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ “ከሞቱ አሟሟቱ “ እኔና ወዳጆቸ ከወር ላላነሰ ጊዜ እንከታተለው የነበረ የአንዲት እህት አስከሬንን ዛሬ ተሸኘ …ምሽት ላይ የከሬኑን መሸኘት አረጋግጨ እና በስራ የደከመ አዕምሮየን ላሳርፍ ስውተረተር አንድ መልዕክት ቢጤ በኤሌክትሮኒክስ መልዕክት መላኪያ የአስከሬኑን መሸኘት መረጃ...
View Article[በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ] ያየሁትን ልመስክር
በቀለ ገብርኤል (ሲሳይ) – ከሚኒሶታ ዛሬ (እሁድ) ከእንቅልፌ እንደተነሳሁ መጀመሪያ የደረኩት ነገር ቢኖሮ የመሶኮቱን መጋረጃ ከፈት Aድርጌ ውጪውን ማይት ነበር። በረዶው እንደጉድ ተከምሮዋል። የታየኝ ገና መኪና አሙቄ፣ በረዶ ጠርጌ፣ መጥረግማ ቢሆን በማን እድል ፈቅፍቄ ጉዞዬን ወደ ቤተ ክርስቲያን ማቅናት ነበር።...
View Articleበሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ በቦርዱ የተነበበው ጽሑፍ
የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ ቁጭብሎ በመነጋገር በሰላም መፍታት እየተቻለ፤ ወደ አላስፈላጊ ሁኔታዎች እየተደረሱ ነው። ዘ-ሐበሻ የሁሉንም ወገን ድምጽ ለማሰማት አሁንም ጠንክራ በመሥራት ላይ ትገኛለች። ከዚህ ቀደም ባለፈው እሁድ የተፈጠረውን በማስመልከት አቶ በቀለ ገብር ኤል (ሲሳይ) የተባሉ...
View Articleላፈቀራት ልጅ ሲል 5 ዓመት በአሜሪካ የታሰረው ድምጻዊ –አበበ ተካ
ከኢየሩሳሌም አረአያ አሜሪካ መኖር ከጀመረ 16 አመት አለፈው። ለፍቅር ሲል ከፍተኛ መስዋእትነት የከፈለ ታዋቂ አርቲስት ነው። እጅግ ለሚያፈቅራት ልጅ አቀንቅኖላታል። ይህ ድምፃዊ፥ አበበ ተካ ነው። “ሰው ጥሩ..” የሚለው የግጥም ድርሰት በህልሙ ነበር የታየው። ፍቅረኛው እታገኝ ሙላው ትባላለች። አቤ በህልሙ...
View Articleጊዜ መስታወቱ!! ተስፋዬ ገብረአብ ማነው? ቁጥር – 2
(ተስፋዬ ገብረአብ) ከዓለማየሁ መሰለ ውድ አንባብያን፣ ይህ ጽሁፍ ከዚህ ቀደም ከዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻ ጋር ተስፋዬ ገብረአብን አስመልክቶ አወጥተን ከነበረው ሪፖርት ጽሁፍ ተከታይ ነው። በዚህ መሰረት ከተስፋዬ ገብረአብ ጋር አብረን ስንኖር እጄ ላይ ከወደቁትን መረጃዎች መሃከል የመጀመሪያው ጽሁፍ ተከታይ ይሆናል ብዬ...
View Article[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] “ነዋያተ ቅድሳት ለእግዚአብሔር ክብር እንጂ ለአመጽና ለረብሻ ሊውሉ አይገባም”
ለቤተክርስቲያን ሰላም እና አንድነት ከቆሙ ምእመናን የተሰጠ መግለጫ ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ሕይወት በወጣትነት ጊዜ የሚገበይበት፣ በምግባር የሚታነጹበት፣በኃይማኖት የሚጎለምሱበት የቤተክርስቲያን፣የአገርና የህዝብ ተስፋ የሚሆኑ ዜጎች የሚፈጠሩበት መንፈሳዊ የአገልግሎት ክፍል ነው። ይሁን እንጂ ይህ...
View Articleኬንያታ በዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዘገዬ ፍትህ እንደተነፈገ መቆጠር የለበትምን? በአህጽሮ ቃሉ አይሲሲ/ICC እየተባለ የሚጠራው ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት/International Criminal Court የኡሁሩ ሙጋይ ኬንያታን ጉዳይ አስመልክቶ እያደረገ ያለው ተደጋጋሚ የፍትህ ሂደቱን የማዘግየት ስራ፣ በቀጠሮ የማሳለፍ...
View Articleኳሱ በማን እጅ ነው ? (ከይድነቃቸው ከበደ)
(ይድነቃቸው) ከአምስት ወር በፊት የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የአዲስ ዓመት የሥራ ዘመን መጀመር አስመልክቶ በጋራ ባአካሂዱት ጉባዔ አዲሱ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመም ፕሬዚዳንታዊ የመክፈቻ ንግግር ማድረገቸው የሚታወቅ ነው፡፡ የፕሬዚዳንቱ የንግግር ይዘት መንግሥት በ2006 ዓ.ም. ትኩረት...
View Article