Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ትኩሳትና ህመሞቻችን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች

ሁላችንም ከዚህ በፊት ትኩሳት አጋጥሞን ያውቃል- ቢያንስ በጉንፋን እንኳ ታሞ የማያውቅ የሚኖር አይመስለንምና፡፡ ከመነሻው ስንጀምር ትኩሳት በራሱ በሽታ አይደለም፡፡ ነገር ግን የእልፍ አዕላፍ በሽታዎች /በተለይም የኢንፌክሽኖች/ ቋሚና ጠቋሚ ምልክት ነው፡፡ ለመሆኑ ይህ ሁላችንም በቅርበት የምናውቀው የበሽታዎቻችን ታርጋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ፓርቲ የመጪው ጊዜ ፈተና –ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

የግል አስተያየት “አዲሱ” የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ግዛቸው ሺፈራው ከሪፖርተር ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ስለመጪው የፖለቲካ እርምጃቸው እንዲህ ይላሉ ፦ ” ከኢሕአዴግ ጋር ገንቢ ግንኙነት (Constructive Engagement) እንዲኖረን እፈልጋለሁ፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የጥላቻ ፖለቲካ ማብቃት አለበት፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሃጫሉ ሁንዴሳ በቦስተን ድንቅ ናት ኢትዮጵያ የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ያቀረበው ዘፈን ቪድዮ

ባለፈው ቅዳሜ በቦስተን “ድንቅ ናት ኢትዮጵያ” የተሰኘ ትልቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ተደርጎ ነበር። በዚህ ኮንሰርት ላይ የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ድምፃውያን ሥራዎቻቸውን አቅርበዋል። ስንታየሁ ሂቦንጎ፣ ሃፍቶም ገብረሚካኤል፣ ጃምቦ ጆቴ፣ ፋሲል ደመወዝ፣ ትርሃስ ኮበሌ፣ ሃጫሉ ሁንዴሳ፣ ንጉሱ ታምራት፣ አቡሽ ዘለቀ፣ አብነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታጋይ ክንፈ ሓደራ ማን ነበሩ?

አቶ ክንፈ ሓደራ በትግራይ ክለተ ዓዉሎ አዉራጃ ጉድ ወረዳ ከአባቱ ፊታዉራሪ ሓደራ ገብረእግዚአብሔርና ከእናቱ ወይዘሮ ብልሃቱ ተላ በታኅሣስ 13 ቀን 1945 ዓ.ም ተወለደ። የ1ኛ ደረጃ ትምሕርቱን በዉቅሮ ከተማ ከተከታተለ በኋላ ፣ የ2ኛ ደረጃ ትምሕርቱን መቐለ በዓጼ ዮሐንስ ት/ቤት አጠናቋል። አቶ ክንፈ ሓደራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ሌንጮ ለታ “ሃገር ቤት ገብተን በመታገል አዲስ ታሪክ እንሰራለን”አሉ

(ዘ-ሐበሻ) ባለፈው ሳምንት ዘ-ሐበሻ በሰበር ዜና እወጃዋ “እነ ሌንጮ ለታ ኢትዮጵያ ሊገቡ ነው” ስትል መዘገቧ ይታወሳል። የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር ሊቀመበር የሆኑት አቶ ሌንጮ ለታ ጀርመን ድምጽ ራድዮ ላይ ቀርበው “አዎ እውነት ነው ሃገር ቤት ገብተን ልንታገል” ነው ሲሉ አረጋግጠዋል። “ባለፉት 20 ዓመታት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሃገር እንግሊዝም ሆነ በኢትዮጵያና በመላው ዓለም ለምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች ሁሉ

ከርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ይህ መልዕክታችን ይድረሳችሁ። በእንግሊዝ ሃገር የምትገኘውን የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያንን ከስደተኛው ሕዝብ ነጥቆ ሙሉ ለሙሉ በቁጥጥር ሥር ለማዋል የኢትዮጵያው መንግሥት (ወያኔ /ኢህአዲግ) እና ለንደን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም፡ ማስረሻ ላይ የተፈፀመው በእርስዎ የበኩር ልጅ ዮሐና ላይ ቢፈፀም ምን ይሰማዎታል?

ይድረስ ለአቶኃይለማርያም ደሳለኝ እና ለኢህአዴግ አመራሮች! ብስራት ወልደሚካኤል afrosonb@gmail.com, addismediab@gmail.com በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬ በያላችሁበት ይድረሳችሁ፤ ምንም እንኳ እናንተ ብዙውን ሰላም እየነሳችሁ ብታስቸግሩም፡፡ ዛሬ ግን እስኪ በእናንተ እና በቤተሰባችሁ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲን በተመለከተ መልስ ለኢሳቱ ፋሲል የኔአለም –ከግርማ ካሳ

የኢሳት ባልደረባ አቶ ፋሲል የኔአለም «የአንድነት ፓርቲ የመጪው ጊዜ ፈተና» በሚል ርእስ የጻፉትን ዘሃበሻ ድህረ ገጽ ላይ አነበብኩ። አቶ ፋሲል ጽሁፉን ያቀረቡት እንደ ግል አስተያየት እንደመሆኑ፣ ኢሳትን በዚህ ዉስጥ ጣልቃ አላስገባም። የአንድነት ፓርቲ አዲሱ ሊቀመንበር፣ ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራዉ፣ አገር ዉስጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኡስታዝ አቡበክር አህመድ በመኪና ሰው ገጭተህ አምልጠሃል በሚል በሃሰት ክስ ተመሰረተባቸው

ሳዲቅ አህመድ እንደዘገበው የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ላይ ፖሊስ በሃሰተኛ ወንጀል አዲስ ክስ እንደመሰረተባቸው ምንጮች አስታወቁ፡፡ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ የፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ዛሬ ረቡዕ እንዲቀርቡ የተደረገ ሲሆን በ 2004...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አጋቾች በአስገድዶ መድፈር 4 ልጅ ያስወለዷት ኢትዮጵያዊት ወደ ሃገሯ ለመግባት በየመን እስር ቤት ትማቅቃለች

በግሩም ተ/ሃይማኖት (ጋዜጠኛ) – ከየመን በጤና ችግር ምክንያት ሁሌም መሄድ ባልችልም በሄድኩ ቁጥር ሁሌም አሳዛኝ ነገር ነው እየገጠመኝ ያለው፡፡ የበዓል እለት እስረኞችን ለማየት እና በዓልን ለእነሱ ምሳ ማብላት አስበን ኢሚግሬሸን እስር ቤት ሄድን፡፡ ካጋጠሙኝ አሰቃቂ ነገሮች አንዱ አራት ልጅ ይዛ ብርድ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: አርሰን ቬንገር እያደኗቸው ያሉት 5 ወጣት ተጫዋቾች

ከይርጋ አበበ አርሴን ቬንገር ቡድናቸው ማራኪ ጨዋታ ማሳየት ከቻለ ወይም የክለባቸው የፋይናንስ እንቅስቃሴ ጤናማ ከሆነ ለዋንጫ ደንታ የላቸውም እየተባሉ ይተቻሉ። ለክለባቸው ውጤታማነት የሚያስፈልጉ ተጫዋቾችን ለመግዛት አይደፍሩም። በተቃራኒው ክለባቸው ውስጥ የሚገኙትንና ደህና ዋጋ እንደሚያስገኙ የሚያስቧቸውን ተጫዋቾች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስደተኞችን እንደ መንግስት “የገቢ ርዕስ”ከማየት አባዜ ባሻገር –ከሙሼ ሰሙ

ከሙሼ ሰሙ በመጀመርያዎቹ ሃያኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማብቂያ ላይ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶችን አስመልክቶ ባረቀቀው ደንብ አንቀጽ 18 ላይ ስደተኞችን ወይም መጤዎችን ስለማፈናቀል ድንጋጌ አውጥቶ ነበር፡፡ ድንጋጌው እንደሚያትተው ከሆነ መጠነ ሰፊ በሆነ ደረጃ፣ ያለማመዛዘን፣ ልዩነት ሳያደርግ ሃይል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የብልት መጠናቸው አነስተኛ ለሆኑ ወንዶች 8 አማራጭ ህክምናዎች

ከማስረሻ አህመድ ከአኗኗራችን፣ ከአመጋገባችን፣ ከአካባቢያችን እንዲሁም በሌሎች አያሌ ምክንያቶች የጤና እክል ይገጥመናል፡፡ እነዚህን እክሎች ደግሞ ለማስወገድ ወደየህክምና ማዕከሎች ጎራ ማለትና ህክምና ማግኘት የተለመደ ነው፡፡ ይሁን አንዳንድ የጤና እክሎችን አሣልፎ ለዶክተሮች መንገር እንዲሁም ማማከር በሀፍረት አልያም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያን ታሪክ ጥላሸት የመቀባት አባዜ –ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ያለው ገዥው አካል በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ንጉስ የነበሩት የዳግማዊ አጼ ምኒልክ መቶኛ የሙት ዓመት በዚህ በያዝነው ዓመት (በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር) እየተከበረ ባለበት ወቅት ሙሉ ጊዜውን በመስጠት ንጉሱ የሰሩትን ታላቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ማካለል ዙሪያ ሕዝባዊ ውይይት ሊያደርግ ነው

ከያሬድ አማረ/ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ አንድነት ፓርቲ ጥር 18/2006ዓ.ም በኢትዮ ሱዳን ድንበር ማካለል ዙሪያ ከህዝብ ጋር ውይይት እንደሚያካሂድ አስታወቀ። አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በኢትዮ ሱዳን የድንበር ማካለል በሚል በሁለቱ መንግስታት ብቻ በሚስጥር በተያዘው መርሀ ግብር ዙሪያ ከህዝብ ጋር ውይይት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመረጃና የሃሳብ ነፃነትን ለጋራ ጥቅም እናውለው! –ቃልኪዳን ከኖርዌ

ቃልኪዳን ካሳሁን /ከኖርዌ ሀገሪቱ እየገነባች ያለው ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የፈጣን ልማት ባለቤት አላደረጋትም። ባለፉት ሺ ዓመታት በኢትዮጵያ ያልነበረ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንድንጀምርና በጋራ እንድናሳድግ እድል አልፈጠረም። ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ከመለያየትና ከፀረ እኩልነት አስተሳሰብ ወጥተው መከባበር፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የአንድነት ፓርቲ የመጪው ጊዜ ፈተና”–የመልስ መልስ ለአቶ ግርማ ካሳ እና ለመሰሎቻቸው –ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

“የአንድነት ፓርቲ የመጪው ጊዜ ፈተና” በሚል ርዕስ ለጻፍኩት ጽሁፍ ስለሰጡት ምላሽ ከልብ አመሰግናለሁ። ሀሳቦችን በጨዋ መንገድ ማንሸራሸር ለእድገት ይጠቅማልና ሁላችንም ይልመድብን እላለሁ። ስለአንድነት ፓርቲ ተቆርቋሪ ሆነው የሰጡት መልስ ብዙም እንዳላረካኝ ስገልጽልዎ በከፍተኛ አክብሮት ነው። ማንም ጤናኛ ሰው በአገር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ሰበር ዜና) በትግራይ ክልል በአጽቢ ወንበርታ በሕዝብ እና በአስተዳዳሪዎች መካከል ጸብ ተነሳ፤ 37 ጊዜ ጥይት ተተኩሷል

(አብርሃ ደስታ ከመቀሌ) አብርሃ ደስታ ከመቀሌ እንደዘገበው ይህ ዜና እየተዘገበ ባለበት ሰዓት (ሓሙስ 08/05/06 ዓም ከቀኑ 11:30 ጀምሮ) በትግራይ ክልል በአፅቢ ወንበርታ ወረዳ (ጣብያ ሩባ ፈለግ ቁሸት ሕኔቶ) በህዝብና አስተዳዳሪዎች መካከል (በውኃ አጠቃቀም ምክንያት) በተፈጠረ አለመግባባት ሃይለኛ አምባጓሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬ በትግራይ ትግል አጽቢ ወንበርታ በፖሊስ እና በሕዝብ መካከል ስለተነሳው ግጭት የአብርሃ ደስታ የቀጥታ (Live) ዘገባዎች

የአፅቢ ግጭት በአፅቢ ወንበርታ በተከፈተው ግጭት የመንግስት ፖሊሶች ተኩስ መክፈታቸው፣ አርሶአደሮች መደብደባቸው፣ እንዲሁም አራት የኗሪዎቹ ተወካዮች በሃይል አስረው ወዳልታወቀ አከባቢ መውሰዳቸው ታውቋል። ህዝቡም (የአካባቢው ምልሻዎች ሳይቀሩ) አስራ ሁለት ፖሊሶችና አንድ የመንግስት ምልሻ ከበው አግተው ይዟቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡነ ማቲያስ ቤተ ክርስቲያኒቱን ከብዝበዛ በማዳን ታሪክ እንዲሠሩ ተጠየቁ

ሰንደቅ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው፦ ‹‹ዐይናችን፣ ጆሯችንና ልባችን የቤተ ክርስቲያናችንን ህልውና በሚወስነው የአደረጃጀትና አሠራር ለውጥ ተግባራዊነት ላይ ነው፤ የቤተ ክርስቲያናችን ትንሣኤ ደርሷል ብለን እናምናለን፡፡›› /ምእመናን/ ‹‹ከእውነተኛ የቤተ ክርስቲያኒቷ ጥቅም ወዲያና ወዲህ አልልም፤ አትጠራጠሩ!...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live