Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሻምበል ጉታ ዲንቃ፤ ጊዜውን ጠብቆ ይነጋል –ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

በአሁኑ ጊዜ ወያኔ ሰውን እያፈረሰ፣ ማህበረሰብን እያፈረሰ ሰማይ-ጠቀስ ሕንጻዎችን በሚሠራበት ጊዜ፣ ከትናንት ወዲያ የሰዎችን ቤቶች አፍርሶ ትናንት የመኪና መንገድ ከሠራ በኋላ ዛሬ መንገዱን አፍርሶ የባቡር መንገድ እየተሠራ አዲስ አበባ በትራፊክ መጨናነቅ መኪና መንዳት አደገኛ በሆነበት ጊዜ፣ ዛሬ ባለሥልጣኖች የሚሠሩት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹የፍቅር ጉዞ›› ኮንሰርት ቢሰረዝም ሄኒከን ቢራ ለቴዲ አፍሮ 4.5 ሚሊየን ብር ይከፍለዋል

ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው ‹‹የፍቅር ጉዞ›› ኮንሰርት ቢሰረዝም ለቴዲ አፍሮ 4.5 ሚሊየን ብር ሄኒከን ቢራ ይከፍላል። የጋዜጣው ዘገባ እንደወረደ ይኸው፦ በደሌ ለኮንሰርቶቹ 25 ሚ.ብር መድቦ ነበር ኮንሰርቶቹ ቢሰረዙም ውዝግቡ አልተቋጨም የቴዲ ደጋፊዎች የአፀፋ ዘመቻ ጀምረዋል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊነት የመንፈስ ንባብ ነው –ለእኔ! ከሥርጉተ ሥላሴ

ከሥርጉተ ሥላሴ 11.01.2014 ሰንበትን እንደ መክለፍት በእኛነት ዙሪያ ልል አሰብኩ። …  … አብሶ ሩሄን በትዝታ በሚያባክኑኝ ዬውስጥ – ለውስጥ የመንፈስ ሃዲዶች ዙሪያ ትንሽ ማለት ወደድኩ። የጹሑፉ ጥራት እስተዚህም ነው። ግን የሃሳቤ ፍሰት ማንነቴን ስለሚዳስስልኝ፤ ፍቅሬን – ትዝታዬን ይመግበኛል። ኢትዮጵያዊነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአሰብ ጉዳይ:- “ጦርነት ፈርተን ግን ሀገራችንን አሳልፈን አንሰጥም”–ከአብርሃ ደስታ

  ገና በጠዋቱ “ዓሰብን ማስመለስ አለብን የምትለው እንዴት ነው? ወደ አላስፈላጊ ጦርነትና ደም ማፋሰስ ልታስገቡን ፈለጋቹ?” የሚል አስተያየት አዘል ጥያቄ አገኘሁ። መጀመርያ ወደ ጭንቅላታችን መምጣት ያለበት ጉዳይ ‘የዓሰብ ወደብ የማነው?’ የሚል ነው። ዓሰብ የኢትዮጵያ ልአላዊ ግዛት (ንብረት) ስለመሆኑ ታሪካዊ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርቲስት ፈለቀ ጣሴ ሥርዓተ ቀብር በደብረሊባኖስ ገዳም ተፈጸመ

(ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ ትያትሮች እና ፊልሞች ላይ በመተወን የሚታወቀውና ባለፈው ረቡዕ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው አርቲስት ፈለቀ ጣሴ የተወለደው በ1962 ዓ.ም ነበር። ለአጭር ጊዜ ብቻ የታመመው ይኸው ተወዳጅ አርቲስት ሥርዓተ ቀብሩ በደብረሊባኖስ ገዳም ተፈጽሟል። በአዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ትያትር እንደጀመረ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ሽፈራው ጃርሶ ባጋጠማቸው የመኪና አደጋ እስካሁን በህክምና ላይ ይገኛሉ ተባለ

  (ዘ-ሐበሻ) በሚኒስትር ማዕረግ የስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽፈራው ጃርሶ ከ2 ሳምንት በፊት ባጋጠማቸው ከባድ የመኪና አደጋ የተነሳ እስካሁን በህክምና ላይ እንደሚገኙ የውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጹ። ከ2 ሳምንታት በፊት በደቡብ ኦሞ አካባቢ እየተገነባ የሚገኝን የስኳር ፕሮጀክትን ለመጎብኘት ጠ/ሚ/ር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: በኢትዮጵያ የዲያሌስስ (የኩላሊት እጥበት) ህክምና ፈተና ገጥሞታል

ከአስመረት ብስራት / በመንግስት ሚዲያዎች የቀረበ ጽሑፍ በድሬዳዋ በንግድ ስራ ላይ ተሰማርታ ትሰራ የነበረችው ወይዘሪት ሰላማዊት ወንድሙ የኩላሊት ችግር ስለገጠማት ለህክምና ወደ አዲስ አበባ መጥታ በቅዱስ ዻውሎስ ሆስፒታል ክትትል ከጀመረች ወራትን አስቆጥራለች። ከወራት የህክምና ክትትል በኋላ ኩላሊቷ ስራ ማቆሙን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳዑዲ ጉዳይ፡ የአስከሬኑ ሽኝት –ከነብዩ ሲራክ

እጣ ፈንታ … (ፎቶ ፋይል)ዘመኑ በፈቀደው የአረብ ሃገር ስደትን በኮንትራት ስራ የሳውዲን ምድረ በዳ የባለ ጸጎች ሃገር የረገጠከው ራስክን ደግፈህ ፣ ወላጅ ቤተሰብ፣ ዘመድ አዝማድ ወገኖችህን ለመደገፍ ነበር ። በሳውዲ ቆይታህ በትዕግስት ስታልፍ ያስብከውን ሁሉ ባይሳካም ጋብቻ መስርተህ ሌላዋን የኮንትራት ሰራተኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳዑዲ ጉዳይ፡ እድለኛው አስከሬን የሃገሩን አፈር ቀመሰ

ነብዩ ሲራክ (ከሳዑዲ አረቢያ) ወላጅ እናት ወዳጅ ዘመድ ጓደኞች አስከሬኑን በክብር ተቀብለው ፣ አልቅሰው ተላቅሰው በቀጨኔ መድሐኒአለም ጓሮ የትናንቱን ህያው ካሱ በጋሻው ወንድሜነህ የሃገሩን አፈር ዛሬ አቃመሱት: ( እህትና ሚስት እዚህ ጅዳ በሃዘን ተቆርፍደው ድምጻቸውን ከፍ አድርገው እንዳያለቅሱ እየተሳቀቁ ከእናት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አባጣለው ገብሬና ጓደኞቹ፦(ጌታቸው ከሰሜን አሜሪካ)

(ጌታቸው ከሰሜን አሜሪካ) ዓመተ ምህረቱንና ወሩን ለጊዜው አላስታውስውም።ድርጊቱ የተፈጸመ ሰሞን ወሬው በየአቅጣጫው በሰፊው ይወራ ነበር።ጉዳዩ ግን የሀገር ድንበር ጉዳይ ነበር።ቦታው ምዕራብ ጎንደር አርማጭሆ ወረዳ ከሱዳን ጋር በሚያዋስነው ሰበካ(አጥቢያ) ወዲ ከውሊ ፈሸካ ከምትባል ቀበሌ የሱዳን ጦር ካምፕ አደረገ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መሰረታዊ ግንዛቤ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ! (ዘነበ በቀለ)

   ዘነበ በቀለ ሙዚቃዊ ፍልስፍና እንቆቅልሹ የሚፈታው ህዝባዊ በሆነው መሰረታዊ ግንዛቤ ላይ ተመርኩዞ ነው። ህዝባዊ ግንዛቤ ስንል ደግሞ ሙዚቃው የሚሰጠውን ስሜትም ሆነ መልዕክት የገባውና አሰራሩን የተረዳው ክፍል ወሳኝ መሆኑን ለመጠቆም ነው። የኢትዮጵያ ሙዚቃ ማለት በብዙ ዘመናት የህዝቡ አብሮ የመኖር ስልት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አጼ ምኒልክ መልካም መሪ አልነበሩም የሚሉ ካሉ መብታቸው ነው”–ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት

ከሕብር ራድዮ ጋር ቃል የተመላለሱት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ‘አጼ ምኒልክ መልካም መሪ አልነበሩም የሚሉ ካሉ መብታቸው ነው፤ እኛ አጼ ምኒልክን እየዘከርን ያለነው በሃገር ግምባታ ላይ ባደረጉት መልካም ነገር ነው” አሉ። ኢንጂነሩ “አጼ ምኒልክን መልአክ ናቸው ብለን ታቦት ባናስቀርጽም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአምባገነን ባሻገር-የተወሳሰቡ ነገሮችን የመረዳት አስፈላጊነትና የነፃነት ጥያቄ ! ከፈቃዱ በቀለ

የነፃነት ጥያቄ !    ከፈቃዱ በቀለ መግቢያ ከረዠም ዐመታት ጀምሮ ትግላችን የአምባገነን አገዛዝ በሚለው ላይ ያተኮረ ነው። ባለፉት 22 ዐመታት፣መጀመሪያ በመለሰዜናዊ፣ ከአንድ ዐመት ወዲህ ደግሞ በአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የሚመራው አንድ ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ የአገራችንን ህልውና ወሳኝ በመሆን ዲሞክራሲያዊ መብቶችን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና- የአቶ ገብሩ አስራት መኪና በእሳት ነደደች (በአስራት አብርሃም)

(በአስራት አብርሃም) የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት እና የዓረና ሊቀመንበር አቶ ገብሩ አስራት ከባለቤታቸው ከወ/ሮ የውብማር አስፋው ጋር በመሆን በመኪና እየሄዱ እያለ ድንገት መኪናቸው በእሳት መያያዟን የተመለከቱ ሰዎች ባደረጉላቸው ጥቆማና ርብርብ ከእሳቱ ቃጠሎ ለጥቂት መትረፋቸውን ማወቅ ተችሏል። በመኪናዋን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ለዋሽንግተን ከተማ የሰጡት የዝሆን ጥርስ መሰረቅ ይፋ ሆነ

የህብር ሬዲዮ ጥር 4 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ <...መንግስት ማስተዳደር ኢኮኖሚውን መምራት ስላቃተው ነው በሰማያዊ ፓርቲ ላይ ውንጀላ የሚያደርገው...እታሰራለሁ ብዬ አልፈራም። እስር ስላለ ነው ፖለቲካ ውስጥ የገባሁት...>...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሓት መፈክር፡ ‘የአማራ የበላይነት ይውደም!’ (በአብርሃ ደስታ)

በአብርሃ ደስታ ግርማይ ገብሩ የቀድሞ የህወሓት ታጋይና የአሁን የቪኦኤ (VOA) ዘጋቢና ደራሲ ነው። ዓላማዬ ስለ ግርማይ ገብሩ ለመፃፍ አይደለም፤ ግርማይ በፌስቡክ ገፁ ስላሰፈረው መረጃ ለመዋስ እንጂ። መረጃው ከዚህ በፊትም አውቀው ነበር። ግን ለማስረጃ ያህል ግርማይን ልጥቀስ: ምክንያቱም ግርማይ የህወሓት ታጋይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዳር ድንበራቸው ለሱዳን ሊሰጥ መዘጋጀቱን የተቃወሙ ኢትዮጵያውያን በዋሽንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

(ዘ-ሐበሻ) 1200 ኪሎ ሜትር የሚገመትን የኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የተቃወሙ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ጠዋት በዋሽንግተን ዲሲ የሱዳን ኤምባሲ ፊት ለፊት የተቃውሞ ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ። “የወያኔ መንግስት ሃገርን በመሸጥና በመክዳት የኢትዮጵያን መሬት ለሱዳን አሳልፎ በመስጠትና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመረጃ ነፃነት ?…

(ይድነቃቸው)ማስታወሻ፡- ይህ ፁሁፍ በግል የቀረበ እንጂ በሰማያዊ ፓርቲ የህግ ጉዳይ ሃላፊነቴ አለመሆኑ ይታወቅልኝ በመሆኑም ስሜ ብቻ ይገልፅ ፁሁፉ ለእናተ በቂ መስሎ ከታያችሁ፡፡ ከከበረ ሠላምታ ጋር መልዕክቴ ይድረሳችሁ!!!! ይድነቃቸው ከበደ ‹‹ ሕዝቡ እኔ ማን እንደሆንሁ ይላል ? ›› በማለት እየሱስ ክርስቶስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደ/ጎንደር ፎገራ ወረዳ በአስተዳዳሪው ትዕዛዝ አንድ ሰው ሲገደል ዘጠኙ መቁሰላቸው ተሰማ

የጎንደር ከተማ (ፎቶ ፋይል)ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ እንደዘገበው በደ/ጎንደር ፎገራ ወረዳ ሻጋ ቀበሌ በ2007 ዓ.ም ለሚደረገው ምርጫ ዝግጅት ሲባል የአካባቢውን የወልና የግጦሽ መሬት ለወጣቶች እንዲሰጥ ብአዴን በደብዳቤ አዝዞ ነበር፡፡ እንደአሰተያየት ሰጪዎች የክልሉ መንግስት ከዚህ በፊት ባወጣው አዋጅና መመሪያ መሰረት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የሳዑዲ ጉዳይ] –የማለዳ ወግ…የመረጃዎች እውነት፣ የውሸት ፍልሚያ ጅማሮ

ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢ የተመላሾች ጉዳይ … በርካታ ከሳውዲ ወደ ሃገር ቤት የተመለሱ ዜጎችን በሚመለከት የጀርመንና የአሜሪካ ራዲዮን ጨምሮ በርካታ የመገናኛ ብዙሃን አንድ አይነት የሚመስል መረጃ ግፉአን ተመላሾችን እማኝ እያደረጉ መረጃ አቀብለውናል ። ” ራፕለር ” በያዝነው ሳምንት ባቀበለን መረጃ ሻንጣቸው...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>