የህወሃት አፓርታይድ አገዛዝና የተቃዋሚ ኃይሎች !! (በጌታቸው)
በጌታቸው «ጅብ እንደ አገሩ ይጮሃል» እንዲሉ ዘፋኝ ስለሀገር ስለራሱ ውስጣዊ ስሜት ስለ ፍቅረኛው ስለቤተሰቡ ስለጓደኞቹና ስለሚታየው ወቅታዊና ነባራዊ ሁኔታ ይዘፍናል።ፖለቲከኛውም ስለ ወቅቱ ስለአለፈው የፖለቲካ ጉዳይ ስለሥልጣን ማጣትና ስልጣን መያዝ፤ ስለጨካኝ አገዛዝ ስለፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ አስተዳደር...
View Articleአቶ አያሌው ጎበዜም የድል አጥቢያ አርበኛ እንደ ውሃ ላይ ኩበት እመሀል ላይ እንደዋለሉ የማይቀረውን ስንብታቸውን ተሰናበተዋል
ዳዊት መላኩ(ከጀርመን) አያሌው ጎበዜ አቶ አያሌው ጎበዜም እንደምንም የመምህርነት ስራቸውን ትተው የድል አጥቢያ አርበኛ በመሆን ገብተው ወይ ራሳቸውን ነፃ ሳያወጡ ወይ ህዝቡን በትክክል ሳያገለገሉ እንዲሁ እንደ ውሃ ላይ ኩበት እመሀል ላይ እንደዋለሉ የማይቀረውን ስንብታቸውን ተሰናበተዋል፡፡ወያኔ እንደ ሸንኮራ ምጥጥ...
View Article‘ነውጥ አልባ ትግል’ – ጋዜጠኛ ኤልያስ ወንድሙ ስለ አዲሱ ጥናታዊ ፊልም ይናገራል – ሁሉም ሊያዩት የሚገባው
በአለም ዙርያ ተበታትነው ያሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከነ ጋንዲ ምን ይማራሉ? የሳውዲ አረቢያ መንግስት በዜጎቻችን ላይ እያደረሱ ያሉት ግፍና መከራን እንዴት መቋቋም ይቻላል? በሌሎችስ ላይ እንዳይደርስ እንዴት መከላከል ይቻላል? – ‘ነውጥ አልባ ትግል’ ለእነዚህና ሌሎች ተዛማች ጥያቄዎች ምላሽ አለው – ጋዜጠኛ...
View Articleየወያኔ ልዩ ፖሊስ በምስራቅ ሃረርጌ ዞን ንጹሃንን በጥይት ፈጀ
(ከምኒልክ ሳልሳዊ) በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ሚሊሻዎች የሆኑ እና “ልዩ ፖሊስ” በመባል የሚታወቁት የወያኔ የጸጥታ ሃይሎች በምስራቅ ሃረርጌ ዞን አራት ንጹሃን ዜጎችን ገለው ሁለት ማቁሰላቸው ታውቋል::እንዲሁም እስካሁን ቁጥራቸው ያልታወቁ ነዋሪዎች ከአከባቢው መፈናቀላቸው ታውቋል:: ባለፉት ወራቶች ጀምሮ...
View Articleየሳምንቱ የአብርሃ ደስታ በፌስቡክ ላይ የተለቀቁ ምርጥ ጽህፎች
እኔ ምለው?! —————— ‘የተምቤንና የዓጋመ ህዝቦች ባላቸው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ዓቅም የህወሓት ስጋት በመሆናቸው ይጨቆናሉ’ ብዬ በፃፍኩት ላይ ‘አብርሃ ትግራይ በአውራጃዊነት ለመከፋፈል ፈልጓል’ የሚል መልእክት ያላቸው አስተያየቶች ደረሱኝ። እንዴት ነው ግን አከባቢን ጠቅሰን ችግር አለ ብንል ‘መከፋፈል’ ይሆናል?...
View Articleየአላሙዲን ሸራተን ሰራተኞች “መብታችን ተጣሰ” በማለት ሰላማዊ ሰልፍ ሊወጡ ነው
(አዲስ አድማስ) የሸራተን አዲስ ሆቴል ሰራተኞች፤ የውጭ አገር ዜጋ በሆኑት የሆቴሉ ስራ አስኪያጅ የሚደርስብን ችግር ከአቅም በላይ በመሆኑ ሰላማዊ ሰልፍ ልንወጣ ነው አሉ፡፡ ከዚህ በፊት የመብት ጥሰት እንደደረሰብን ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ለሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በደብዳቤ ብንገልፅም ምላሽ...
View Articleበሳዑዲ አረቢያ 80ሺህ ኢትዮጵያውያን እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጠየቀ፤ ሳዑዲዎች አዲስ ዘመቻ ጀምረዋል...
(ዜና ትንታኔ ኢትዮጵያ ሃገሬ ከጅዳ በዋዲ) በጅዳ የኢትዮጵያ ቆንስላ አምባሳደር ዘነበ ከበደ የሚመሩት የመንግስት ሹማምንቶች ጅዳ ከተማ ውስጥ፡ መሽገዋል ያሏቸው 80 ሺህ ኢትዮጵያውያን እጃቸውን በሰላም ካልሰጡ የመንፉሃው አይነት እልቂት እንደሚጠብቃቸው ሲያሟርቱ! ሪያድ በኢትዮጵያው አምባሳደር መሃመድ ሃሰን የሚመራው...
View Articleየቀድሞው ጠ/ሚ/ር ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ መጽሐፍ ጻፉ
ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) ፀሃይ አሳታሚ ድርጅት በታኅሣሥ 16, 2006 ዓ/ም (Dec. 25, 2013) የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩትን የሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስን ‘እኛና አብዮቱ’ የሚል መጽሃፍ ለገበያ እንደሚያበቃ አስታወቀ። ሻምበል ፍቅረሥላሴ እንደ ደርግ አባልነታቸው በጋራ ያመኑበትን፣...
View Articleየተሳካ ትርጉም ያለው –እንቅስቃሴ በሲቢሊቲ ሩም። ሥርጉተ ሥላሴ
ሥርጉተ ሥላሴ 22.12.2013 ዕለቱ ሰንበት የተቀደሰ የተወደደ በፈጣሪው የተመረጠ ነበር። በዲኔግዲ አማክኝነት ሸገር የዘገበው የታልቅ ሚስጢር ዕውነተኛ ቀን ነበር 08.12.2013። በዚህ ሰዓት ነበር አባ መላ /አቶ ብርኃኑ ዳምጤ/ የሩሙ ባላቤት እጅግ በተመሰጠና ተቆርቆሪነቱ በአዬለ ሁኔታ በዕለቱ ስልኩን ፈልጎ...
View Articleፍርድ ቤቱ አንድነት በኢቴቪ ላቀረበው ክስ ውሳኔ መስጠት ተስኖታል
ዳዊት ሰለሞን መስከረም 3/2004 የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ሀላፊ የሆነውን አንዷለም አራጌ፣የብሄራዊ ምክር ቤት አባሉን ናትናኤል መኮንንና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በቁጥጥር ስር መዋላቸው አይዘነጋም፡፡መንግስት ተጠርጣሪዎቹን ካሰረ በኋላ አሁን በህይወት የሌሉት መለስ ዜናዊ...
View Articleየኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን በዣንጥላና በምንጣፍ መለመንን ከልክላ በካሽ ርጅስተር ተጠቃሚ ልትሆን ነው
ቅዳሜ ዕለት የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንዘገበው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ በዣንጥላና በምንጣፍ መለመንን ከልክላ በካሽ ርጅስተር ልትጠቀም መሆኑን ዘግቧል። ጋዜጣው ጨምሮም ምእመናን ለቤ.ክ ሲሰጡ ደረሰኝ የሚጠይቁበት አሰራር ይኖራል ብሏል። የአዲስ አድማስ ሙሉ ዘገባ እንደሚከተለው ነው። በኢትዮጵያ...
View Articleበሳዑዲ አረቢያ ዛሬ የተነሳው የሸሜሲ መጠለያ ሁከት እልባት ሳያገኝ ቀረ
በሳዑዲ አረቢያ የሚገኘው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው፦ የዛሬው የሽሜሲ መጠለያ ሁከት … የጅዳ ቆንስል መስሪያ ቤት ” ህጋዊ ሰነድ የማታሟሉ ወደ ሃገር ቤት ግቡ! ” ያወጣውን ተደጋጋሚ መረጃ ተከትሎ ከአምስት ቀናት ጅምሮ ወደ ሽሜሲ መጠለያ በአስር አውቶቡስ በላይ ሆነው የገቡ ኢትዮጵያውያን ሜዳ ላይ...
View Articleየኢትዮጵያ አየር ኃይል ለዳግመኛ ክህደት እንዳይደረግ ሲሉ የቀድሞ አየር ኃይል አባላት ወቅታዊ ጽሁፍ በተኑ
የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል አባላት በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ በመመርኮስ “በደም የተገነባ ተቋም” በሚል በበተኑት ጽሁፍ የአየር ኃይል ለዳግመኛ ክህደት እንዳይበተን ሲሉ አሳስበዋል። ለዘ-ሐበሻ የደረሰው የቀድሞው አየር ኃይል አባላት ጽሁፍ እንደሚከተለው ተስተናግዷል። በደም የተገነባ ተቋም የኢትዮጵያ አየር ኃይል...
View Articleዝነኛው አርቲስት ቴዎድሮስ ምትኩ አረፈ
(ዘ-ሐበሻ) አርብ ሴፕቴምበር 7 ቀን 2013 ታዋቂው የሙዚቃ ሰው ቴዲ (ቴዎድሮስ) ምትኩ በሜሪላንድ ግዛት ሆስፒታል መግባቱ ተገለጸ በሚል ዘ-ሐበሻ ዘግባ ነበር። ይህ ዜና እንደተሰማም በርካታ የኢትዮጵያ ሙዚቃ አፍቃሪያን ይህን ዝነኛ አርቲስት ፈጣሪ ምህረቱን እንዲሰጠው ሲጸልዩ ቆይተው ድምጻዊው ከሆስፒታል ተሽሎት...
View Articleየአማራ ዴ/ኃ/ን ለሱዳን ተላልፎ በተሰጠው መሬት ዙሪያ “ዳሩ ካልተጠበቀ መሃሉ ዳር ይሆናል” የሚል መግለጫ አወጣ
ጋዜጣዊ መግለጫ “ዳሩ ካልተጠበቀ መሃሉ ዳር ይሆናል”!! ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) የተሰጠ መግለጫ ታህሣሥ 10 ቀን 2006 ዓ.ም. በዓለም ላይ እስከአሁን የተከሰቱ መንግሥታት (ቅኝ ገዥዎችን ጨምሮ) ጨቋኝ (አምባገነን)፣ በዝበዥ፣ ዘራፊ (በሙስና የተዘፈቀ) … ወዘተ ሊሆኑ ይችላሉ። አሁን...
View Articleየኢህአዴግ አዲሱ አሰላለፍ ፪ –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)
በድህረ-መለስ ኢትዮጵያ የፖለቲካው ሥልጣን በስርዓቱ ልሂቃን መካከል ከሚደረገው የኃይል መተናነቅ አንጻር፣ ዛሬም ከመፈራረቅ ጣጣው የተላቀቀ የማይመስልባቸው ምልክቶች መታየታቸው እንደቀጠለ ነው፡፡ ከአራት ወር በፊት በዚህ መፅሄት ላይ ‹‹አዲሱ የኢህአዴግ አሰላለፍ›› በሚል ባቀረብኩት ፅሁፍ በገዥው ፓርቲ ውስጥ ተፈጥሮ...
View ArticleHiber Radio: በደቡብ ሱዳን የተከሰተው የጎሳ ግጭት በኢትዮጵያ እንዳይከሰት የሚመለከታቸው ሁሉ ትኩረት ሰጥተው...
የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 13 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<... ሻምበል ፍቅረ ስላሴ ወግደረስ አዳዲስና ከዚህ በፊት የማናውቃቸውን ጉዳዮች በመጽሐፋቸው አንስተዋል ...ራሳቸው ሁለት ጊዜ ሕይወታቸው አጣብቂኝ ውስጥ የገባበት ሁኔታን ጨምሮ የተለያዩ ወሳኝ መረጃዎችን አንስተዋል። ይህም መጽሐፍ...
View Articleበእስር ላይ የሚገኙት የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች መግለጫ በድምፃችን ይሰማ ይፋ ሆነ
በእስር ከሚገኙ የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የተሰጠ መግለጫ ሰኞ ታህሳስ 14/2006 ኢትዮጵያ ከአንድ ሺህ አራት መቶ አመታት በፊት የ21ኛው ክፍለ ዘመን ማህበረሰብ ካሰፈነው ፍትህ የላቀ ፍትህ ማስፈን ችላ ነበር። የወቅቱ የኢትዮጵያ ንጉስ በነቢዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) አንደበት ‹‹በሐበሻ አንድም...
View Articleከርዕዮት ዓለሙ ችሎት ጀርባ ያለው ጥቁር ዳኛ ማነው? – የሰነድ ማስረጃ የያዘ ጥብቅ ምስጢር
ከጋዜጠኛ ስለሺ ሐጎስ ክፍል አንድ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጥር አስር ቀን 2004 ዓ.ም በእነ ርዕዮት አለሙ ላይ ያስተላለፈው የጥፋተኝነት ውሳኔ በችሎቱ የተሰየሙት ዳኞች በነጻ ህሊና የሰጡት ፍርድ ነው ብሎ ያመነ ሰው አልነበረም፡፡ እዚህም እዚያም ሲወራ የነበረው ውሳኔው በመንግስት ፍላጎት ላይ የተመሰረተ መሆኑ...
View Articleኢትዮጵያ የጋራችን ኤርትራ የግላችን! “ከ 40 ግድብ አንድ የአሰብ ወደብ” –ከሰመረ አለሙ
ኤርትራዉያኖች ተበልጠዉ በኢትዮጵያ ተንደላቅቀዉ የሚኖሩበትን ሁኔታ ከተነጠቁ በሗላ እንደገና እጃቸዉ ለማስገባት በተለያየ ዘዴ ቢጠቀሙም ህዋአት እና ሻቢያ “እባብ ለባብ ይተያያል ካብ ለካብ” አይነት ሆነና ኤርትራዉያን የፈለጉትን ያህል ሳይሆንላቸዉ ቀርቶ እዚሀ ላይ ተደረሷል። የጸሀየ ግብአተ መሬት ፉከራ ከከሸፈ በሗላ...
View Article