የማለዳ ወግ …ስደተኛው ዘፋኝ በሳውዲ በርሃ …(ነቢዩ ሲራክ)
ነቢዩ ሲራክ የእንጀራ ነገር ሆኖብኝ እጓዛለሁ ፣ እጓዛለሁ ፣ እጓዛለሁ … እንደጨው ተበትነናልና ስፍር ቁጥር የሌላቸው ወገኖቸን በየሔድኩበት ከተማ ፣ እግር በጣለኝ የሳውዲ የቀለጡ በርሃዎች ወንድም እህቶቸን አገኛለሁ ። ላፍታም ቢሆን ጊዜ ሰጥቸ እየኑሩት ስላለው ኑሮ ፣ እየገፉት ስላለው ክፉም ደግ ተሞክሮ...
View Articleኮሜዲያን ዶክሌ በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ታወቀ
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ወደ ሰሜን አሜሪካ የመጣው እና ከስራ ባልደረባው ከኮሜዲያን ተመስገን ባትሪ ጋር በመሆን የኮሜዲ ሥራውን እየተዟዟረ በማቅረብ ላይ የሚገኘው ኮሜዲያን ዶክሌ (ወንደሰን ብርሃኑ) በቨርጂኒያ አሌክዛንደሪያ ሆስፒታል ኢመርጀንሲ ሩም ገባ በሚል የተሰራጨው መረጃን ተከትሎ ዘ-ሐበሻ ባደረገችው ማጣራት...
View Article“ሕወሓት ከመለስ ሞት በኋላ እየተዳከመ ያለ ድርጅት ነው፤ ኢህአዴግ ለዘለዓለም መግዛት አለብኝ የሚል ድርጅት ነው”ወ/ሮ...
ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ ከህወሓት ጋር 17 ዓመታት በትግል ያሣለፉ እና ከፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች መካከል አንዷ ነበሩ፡፡ በ1993 ዓ.ም ከፓርቲው ከተሰናበቱ አባላት አንደ ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅት የ“አረና” ፓርቲ አባል የሆኑት ወ/ሮ አረጋሽ በአጠቃላይ ጉዳዮች ዙሪያ ከ“ሎሚ” አዘጋጅ ቶማስ አያሌው ጋር ያደረጉት ቆይታ...
View Articleየኢትዮጲያ ሰላም በአንድነታችን ላይ ነው (ገብሬሉ ተስፋዬ)
ገብሬሉ ተስፋዬ ከ ኖርዌ የሚያኮራ የሚያስደስት ኢትዮጲያዊ አንድነት ሰሞኑን በተደረጉት የተለያዩ ሰላማዊ ሰልፎች ላይ አይተናል:: በሳውዲ አረቢያ እየተሰቃዩ ላሉት እህትና ወንድምቻችን ሀይማኖትና ዘርን ሳንለይ ያሳየነው የአንድነትና የቁጣ መንፈስ በጣም የሚያስደስት ነው:: ይሄ ያሳየነው...
View Article“አና ጐሜዝ አሁንም ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ይቆረቆራሉ” –አቶ አስራት ጣሴ (የአንድነት ፓርቲ ዋና ፀሐፊ)
ከአቶ አስራት ጣሴ (የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዋና ፀሐፊ) ከአና ጐሜዝ ጋር ከአንድ ሠዓት ተኩል ለማያንስ ጊዜ ነው የቆየነው፡፡ የአውሮፓ ህብረት የፓርላማ አባላት ከእኛ ጋ የተገናኙት ገለፃ ለማድረግ አስበው ሣይሆን የእኛን አስተያየት ለመስማት ነበር፡፡ ውይይቱ፣ ኢትዮጵያ ያለችበትን ተጨባጭ ሁኔታ፣...
View Articleቴዲ Vs ምኒልክ፡ ስለ ጥቁር ሰው ወይንስ ስለ ጥቁር ገበያ? –ከታምራት ነገራ (ጋዜጠኛ)
ቴዲ አፍሮ ዳግማዊ ምኒልክን አስመልክቶ ለዕንቁ መጽሄት የሰጠውን ቃለ መጠይቅ ተከትሎ ሱናሚ ሊባል የሚቻል ንትርክ ስለ ቴዲ እና ስለ ዳግማዊ ምኒሊክ በሶሻል ሚዲያ ተናፍአል፡፡ ሰሞኑ ደግሞ የዳግመዊ ምኒልክ ያረፉበት መቶኛ ዓመት የሚታሰብበት መሆኑ ለሱናሚው ትልቅ ድምቀት ሰጥቶታል፡፡ ቴዲ አፍሮ ጥቁር ሰው ከሚለው...
View ArticleHealth: በወር አበባ ሰሞን ህመም እና ምቾት ማጣትን የምትቀንሺባቸው 6 ስልቶች
ከቅድስት አባተ (በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 57 ላይ ታትሞ የወጣ) የሴቶች ጉዳይ ብንላቸው የምንግባባቸው ጥቂት ነገሮች አሉ፡፡ አንዱ ወር ጠብቆ ፅንስ ለመፍጠር ዝግጁ መሆናቸውን ለመናገር የሚመጣው የወር አበባ ነው፡፡ እጅግ በርካታ የሆኑ እና ሴቶች የወር አበባቸው በሚመጣ ወቅት ከቀላል መነጫነጭ አንስቶ ሁሉን ነገር...
View ArticleSport: ሮማሪዮ ‹‹ዓለም ዋንጫ በአመፅ መደብዘዙ አይቀርም›› ይላል
የዓለም ዋንጫ በሰኔ ወር ይከናወን የፕላኔታችን እግርኳስ አፍቃሪ ምርጥ ስፖርታዊ ፉክክር በሚጠበቅበት ወቅት ብራዚል በፖለቲካዊ ተቃውሞና ትዕይንተ ህዝብ ልትናጥ ትችላለች፡፡ ይህን ያለው ሮማሪዮ ደ ሱዛ ፋሪያ ነው፡፡ ይህ ሰው ተራ ዜጋ አይደለም፡፡ እግር ኳስን ካልን በፒኤስቪ፣ ባርሴሎና እና ብራዚል ብሔራዊ ቡድን...
View Articleህወሓት/ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ብሔራዊ የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት የማስጠበቅ ጥያቄ ላይ ሊታመን አይችልም!
Shengo PR on border issue 15.12.13 Download (PDF, 174KB) Related Posts:ሸንጎ “ዓባይን መገደብማ…የሽንጎው ከፍተኛ የአመራር አካል…አማረኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያንን…“የህወሓት/ኢህአዴግ የውስጥ…ሸንጎ በአዲስ አበባ የተጠራውን…
View Articleወያኔ በብሔር ብሔረሰቦች መንገድ ይብቃህ ኢትዮጵያ የሁሉም አገር ትሆናለች (ደመቀ በሪሁን -ከኢትዮጵያ)
በብሔር_ብሔረሰቦች_ሥም_መነገድ_ይብቃ–PDF Download (PDF, 2.12MB) Related Posts:«ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ግንባር»…ኢትዮጵያ ዛሬ ሩዋንዳን ካሸነፈች…ትብብርና መድረክ – ሁለቱ…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ“ሁለቱም ባዶዎች…
View Articleሰዉ በዘሩ ሳይሆን በስራዉ ይመዘን –ግርማ ካሳ
ግርማ ካሳ Muziky68@yahoo.com በፌስቡክ የሚጽፋቸውን እየሰበሰቡ አንዳንድ ድህረ ገጾች ያስነብቡናል። በመቀሌ ነዉ የሚኖረዉ። ወጣት ነዉ። አብርሃ ደስታ ይባላል። የሚያምንበትን ከመናገርና ከመጻፍ ወደ ኋላ አይልም። በቅርቡ ከጻፋቸው አስተያየቶች አንዱ፣ ልቤን ማረከው። እኔም በዚያ ላይ ጨመር ለማድረግ...
View Articleአቶ ምህረት ደበበ እንደመብራት ቆጣሪ ከኃላፊነታቸው ተነሱ
የቀድሞው የኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ምህረት ደበበ ከኃላፊነታቸው የተነሱት በግምገማ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የፋይናንስ ኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ገለፁ። በትላንትናው እለት የቀድሞ የኤሌክትሪክ...
View Articleየፍርሃት ባህልን እያነገሰ ያለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ፤(ያሬድ ኃይለማርያም)
አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት ወደ ኋላ (ክፍል ሁለታ) ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ ታኅሣሥ 9፣ 2006 የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሂደት በኢትዮጵያዊያን ላይ እያሰፈነ ስላለው የፍርሃት ባህል ቀደም ሲል ባሰራጨሁት የዚህ ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል ውስጥ ባለሙያዎች በአንድ ማኅበረሰብ ውስጥ ለፍርሃት ባህል መስፈን...
View Articleየታሪክ ክህደት በማንዴላ የስንብት ፆሎት ላይ ሲደገም!! (አንተነህ ሽፈራው)
አንተነህ ሽፈራው – ታህሳስ 9/2006 ዓ.ም/Dec 18, 2013 በኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት አገሮች ሁለንተናዊ ከፍተኛ ድጋፍ የወያኔ የጎጠኝነት ወታደራዊ ክንድ በመፈርጠሙና በኋላም በመንገድ መሪነት የወሎን፣ የጎንደርንና የጎጃምን ሕዝብ ትጥቅ ያለ ብዙ ወጣ ውረድ በማስፈታት ባገለገሉ በነ ታምራት ላይኔ ተዋናኝነት ወያኔ...
View Articleየቀበጠ ቀን፤ የአቅል ማጥ –ዳጥ፤ –በስንጥቅ። (ከሥርጉተ ሥላሴ )
ከሥርጉተ ሥላሴ 19.12.2013 ገርሞኝ! … ሲያንስ …. መገረም …. ም …. እም! ህም! ጠ/ር ኃይለማርያም ደስአለኝ ያላግጠሉ … ወይ መዳህኒተ – ዓለም አባቴ … እንዴትና እንዴት ነው ነገሩ? የዓለም ህዝብ በደቡብ አፍሪካ ህዝባዊ አደባባይ የማህሪ ተምሳሌት የሆኑትን የሰላም ልዑቁን ኔልሰን ማንዴላን አክብሮታዊ...
View Articleምስጋና ለአያሌው ጎበዜ –አክባሪዎ አቢሲኒያዊ
አያሌው ጎበዜ እርስዎ ብዐዴን/ህወሀትን ወክለው የአማራን ህዝብ ሲመሩ መቆየትዎ ይታወቃል በዚህም የክልሉ ህዝብ ኤያሌው ጎበዜ ለዘላለም ይኑር እያለ እንዲኖር ማድረግዎትን የሚያስታውሱት ነው እርስዎ በጣም ያሳዘኑኝ ያ ወዳጅዎ ደመቀ መሬቱን ድንጋይ ያድርግለት እና በመለስ ዜናዊ ትዕዛዝ የኢትዮጵያን መሬት ለሱዳን ይገባሻል...
View Articleየኢትዮጵያን መሬት ለሱዳን በማሰጠትና ለዜጎች ሞት የሚጠየቁት አቶ አያሌው ጎበዜ ስልጣናቸውን ለቀቁ
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው (ዘ-ሐበሻ) የአማራ ክልል መሬቶች ለሱዳን እንዲሰጡ ከገዢው ሕወሓት ጋር በመተባበር ወንጀል፣ እንዲሁም ከጉራፈርዳ ተባረው ወደ አማራ ክልል የመጡ ዜጎች የሚቀበላቸው የክልል መስተዳድር ጠፍቶ ለርሃብና ለሞት በመዳረጋቸው በዚህም ወንጀል እንደሚጠየቁ የሚነገርላቸው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 – PDF
ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 የዲሴምበር 2013 ዕትም ወጥቷል። እንደሚታወቀው ዘ-ሐበሻ ዲሴምበር 28 5ኛ ዓመቷን ትደፍናለች – እንኳን አደረሰን። በዚህ በ2013 የመጨረሻው ዕትማችን ላይ የያዝናቸውን ቁምነገሮች እናስቃኛችሁ እና በPDF ፎርማት ሙሉውን ጋዜጣ ፕሪንት አድርጋችሁ ማንበቡን፤ ወይም በዲስክ ቶፕ ላይ ሴቭ...
View Articleበአዲስ አበባ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቆ ለመንግስት ከሚሠራ ሰው፤ የቀን ሠራተኛ ደመወዝ ይበልጣል
ቱሉ ከአዲስ አበባ አምና ከዩኒቨርስቲ ‹‹ከነሙሉ ክብሩና ጥቅሙ›› ‹በተሰጠው› የመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቆ ዘንድሮ በ2006 የመንግስት ስራ የያዘ ጀማሪ ሰራተኛ ጠቅላላ ደሞዙ 1600 ብር ነው፡፡ የጡረታ መዋጮና ሌሎች ተቆራጮች ሳይታሰቡ የመንግስት የስራ ግብር ሲቀነስ ተከፋይ ደሞዙ ከ1300 ብር ያንሳል፡፡ ይህ ለ30...
View Articleበህወሓት/ወያኔ መቃብር ላይ ብቻ ኢትዮጵያ በሰላምና በብልጽግና ትኖራለች!
አበራ ሽፈራው/ ከጀርመን/ የኢትዮጵያ ህዝብ ማናቸውም መብቶቹ ተነፍጎ የመኖርና ያለመኖር የህልውና ጥያቄ ላይ እንገኛለን:: የህዝቡ የሰብዓዊ መብቶችበየትኛውም ዓለም በማይገኝ መልኩ ይጨፈለቃል ለዚህ ያበቃን ደግሞ ትልቁ ምክንያት የህወሓት/ወያኔን የወንበዴነት ጭካኔ ለመጋፈጥ ያለመፈለጋችን ወይም የጭካኔያቸውን መጠን...
View Article