Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተከብሮ ያላስከበረ ሕገ-መንግስት…… ከይድነቃቸው ከበደ (የሰማያዊ ፓርቲ የሕግ ጉዳይ ሃላፊ)

ህዳር 29 ቀን 1987 ዓ.ም ሕገ-መንግስቱ የፀደቀበት ቀን ነው፡፡ይህንንም ተከትሎ በመንግስት አሳሳቢነት እልፍ ሲልም አስገዳጅነት ህዳር 29 በየዓመቱ ከተለያዩ ጎሳ የተወጣጡ ሰዎች ተሰባስበው በመንግሰት ሹማምንቶች ፊት በአደባባይ ከበሮ የሚደለቅበት ቀን ነው፡፡ይሁን እንጂ የአብዛኛው ኢትዮጵያዊያን መልካም ፍቃድና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያውያን ስቃይ ከሳዑዲ ወደ ዚምባብዌ፡ በዚምባብዌ በርካታ ኢትዮጵያውያን ታሰሩ

በዚምባብዌ የታሰሩት ኢትዮጵያውያን(ዘ-ሐበሻ) በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያውያን ስቃይ ባልበረደበት በዚህ ወቅት የኢትዮጵያውያን አበሳና ስቃይ በየዓለማቱ እየበረታ መሄዱ እየተዘገበ ነው። ከወደ ዚምባብዌ ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በርካታ ኢትዮጵያውያን በእስር ቤት ይገኛሉ። በዚህ ሳምንት ብቻ 12...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊነት የታላቁን የሰላም አባት የኔልሰን ማንዴላ ህይወት የታደገ ታላቅ ሚስጢር …. አነጠረ

ኢትዮጵያዊነት የታላቁን የሰላም አባት የኔልሰን ማንዴላ ህይወት የታደገ ታላቅ ሚስጢር …. አነጠረ። ወርቁ ፈለቀ፤ ገድሉ – ተገለጠ፤ እውነት -ሳቀ፤ የሙያ ሥነ – ምግባር ከበረ፤ በዘውዳችን በሻንበል ጉታ ዲንቃ …. „የተከበሩ ረቂቅ ሰው ናቸው“ ይሏቸዋልም። ታሪክ ይዋባል። ኢትዮጵያ የኔልሰን፤ ኔልሰንም የኢትዮጵያ …...

View Article

የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን በተመለከተ የተዘጋጀ ሁለተኛ የምክክር ጉባኤ

2nd round conference on the establishment of Ethiopian transitional government Download (PDF, 162KB) Download (PDF, 162KB)   Related Posts:ለፌደረሽን ምክር ቤት ህገ መንግስት…ሞረሽ ወገኔ በቺካጎ ከተማ…የሽግግር ምክርቤት ትግሉንም...

View Article

ባንዳ አገር ሳይመራ!! በ አንተነህ ሽፈራው

ባንዳ አገር ሳይመራ_Dec-09_2013.pdf Download (PDF, 243KB) Related Posts:ቅድሚያ ወያኔን ነው!! በ አንተነህ…የአንድነት ፓርቲ ቀጣይ እጩ…በጎንደር ዩንቨርስቲ ውጥረቱ…13 ባለስልጣናት ተሾሙበሮተርዳም ማራቶን ብርሃኑ ሽፈራው…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊነት የታላቁን የሰላም አባት የኔልሰን ማንዴላ ህይወት የታደገ ታላቅ ሚስጢር …. አነጠረ።

ወርቁ ፈለቀ፤ ገድሉ – ተገለጠ፤ እውነት -ሳቀ፤ የሙያ ሥነ – ምግባር         ከበረ፤ በዘውዳችን በሻንበል ጉታ ዲንቃ ….         „የተከበሩ ረቂቅ ሰው ናቸው“ ይሏቸዋልም። ታሪክ ይዋባል። ኢትዮጵያ የኔልሰን፤ ኔልሰንም የኢትዮጵያ … ፍቅር – ድህነት።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: “በሳውዲ አሁንም ከሰማኒያ ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በየቤቱ ተደብቀው የሳውዲዎቹን ቅጣት እየጠበቁ...

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ህዳር 29 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<<... ኢትዮጵያውያን ከማንዴላ ብዙ ሊማሩ ይገባል ከጎሳ ይልቅ ሰብዓዊነት ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል። የገዢው ፓርቲ ሰዎች የትግራይ ተወላጅ የስርዓቱ ደጋፊዎች ይህን የምንዴላን ሞት ጥሩ አጋጣሚ አድርገው መውሰድ አለባቸው ።የብሔራዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግልጽ ደብዳቤ ለግንቦት ሰባት መሪዎችና አባላት –ግርማ ካሳ

Muziky68@yahoo.com ዲሴምበር 9 ቀን 2013 ዓ.ም   በቅድሚያ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። ከአምስት አመታት በፊት ከአንዳንዶቻችሁ ጋር፣ በቅርበት፣ በቅንጅት ድጋፍ ማህበራት ዉስጥ አብረን ሰርተናል። አብረን ለሰላም ለዲሞክራሲ፣ ለሕግ የበላይነት መስፈን፣ ለዜጎች ሰብዓዊ መብት መከበር፣ ለሕሊና እስረኞች መፍታት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ሙሐመድ ኢብራሒም ማእከላዊ እስር ቤት ዉስጥ በደረሰባቸው ድብደባ ህይወታቸዉ ማለፉ፤ ሆድ-እቃቸዉ ተከፍቶ ኩላሊታቸዉ...

“አስክሬን ምንሊክ ሆስፒታል ሄደን እንድንወስድ ስልክ ተደወለልን፤ ለሞቱ ከደነገጥነዉ በላይ አስክሬኑን ስንመለከት ፍጹም ተረብሸናል፤ ከአዉሬ አፍ የተረፈ አስክሬን ነበር ሚመስለዉ…ሰዉነቱ ተቦጫጭቋል!”  ጓደኞች አቶ ሙሐመድ ኢብራሒም ማ ዋሽንግተን ዲሲ፤ ህዳር 30/2006 (ቢቢኤን) ፦ በአዲስ አበባ ዉስጥ በቦሌ...

View Article


ኮ/ል መንግስቱ ስለማንዴላ ተናገሩ (አዲስ ቃለምልልስ)

Related Posts:“እንደ አቡነ ጳውሎስ ነጭ ልብስ…ቃለምልልስ የሶማሊያውን ክልል…የመንግስቱ ኃይለማርያም አጃቢ…ስብሃት ነጋ ከአዜብ ጋር ፍጭት…ኔልሰን ማንዴላ እና ኢትዮጵያ!! –…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጅዳ ቆንስል በር ውላ የምታድረው እህት ክራሞት . (ነቢዩ ሲራክ)

ነቢዩ ሲራክ       ይህችን እህት በጅዳ ቆንስል መስሪያ ቤት በር ተቀምጣ ካየኋት ሳምንት አልፏል። አልፎ አልፎ ላነጋግራት ብሞክርም መልስ አትሰጥም። መጀመሪያ የየኋት ቀን አካባቢ ከስራ ለተፈናቀሉ እህቶች አነሰም በዛ መጠለያ እያለ ፣ ለምን በር ላይ ትሆናለች? ብየ የጠየቅኳቸው የቆንስሉ ጸጥታ አስከባሪ ” አንተየ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተከለከለ ~~ ፍቅር –ሲፈቀር –ይገርም … እኮ! ምን ልበል ታዲያ -. ከሥርጉተ ሥላሴ

ከሥርጉተ ሥላሴ 11.12.2013 ፍቅር የትውልድ ዋዜማ ነው። የመንፈስ ማዕቀብ ሲነሳ የነፃነት ፈል ችግኝ ይበቅላል በዚህ ልጀምረው …. ፍቅር ምንድን ነው? ማድመጥ። ፍቅር ዜማ – ጹዑም! ፍቅር የመንፈስ ጥንግ ሽብሻባ። ፍቅር የስሜት ቃናዊ መዝሙር። ፍቅር የአኃቲነት ብርቅ ወረብ። ፍቅር የመስጠት ለጋስ ፏፏቴ። ፍቅር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

«ድምጽ አልባው አሳዛኝ የወገኖቻችን ለቅሶ በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ግቢ!»

በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ መዝናኛ ክበብ ሰራተኞች ሰንደቃላማችን በተሰቀለበት ግቢ ግፍ እና በደል እየተፈጸመባቸው መሆኑን ገለጹ በኢትዮጵያን ሃገሬ ከጅዳ ዋዲ በሳውዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ ሁለት የጸጥታ ጥበቃዎችን ጨምሮ ከ13 በላይ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች በስሩ እንደሚገኙ የሚነገርለት ይህ የመዝናኛ ማዕከል ከተቆርቆረ...

View Article


ሰበር ዜና: ኢትዪጲያዊ ሙስሊም የችሎት ውሎ (ቢቢኤን ልዩ ፕሮግራም)

ቢቢኤን ሰበር ዜና ልዩ ፕሮግራም ሁሉም ኢትዪጲያዊ ሙስሊም ሊሰማው የሚገባው የችሎት ውሎ የኮሚቴዎቻችንን ጠበቆች ተማም አባቡልጉንና ጠበቃ  አዲስን አነጋገራናል፡፡ትግሉ በተጠናከረ መልኩ ለመቀጠል ህዝቡ የአሚሩን ትዛዝ በመጠበቅ ላይ ነው መንግስት ከሰረየሰላም አምባሳደር በሆኑት የብርቅ ሰብእና ባሌበቶች ላይ መንግስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አጋጣሚዎችን ሁሉ ለራሳቸው ጥቅም የሚያውሉ ነውረኞች !

አበራ ሽፈራው ከጀርመን እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጥር ጥቅምት መጨረሽና  ህዳር ወር 2006 እጅግ አሳዛኝና በህይወት እስከአለን ድረስ የማንረሳው ክፉ አጋጣሚ በእህቶቻችንና በወንድሞቻችን ላይ ግድያን፣ መድፈርን፣ እስርን፣ መታረድንም፣ በመኪና እየተገጩም ጭምር መሞትንም መጀመሩን ያየንበትና የሰማንበት:: ክፉ ወር::...

View Article


በራሳሽን ላይ የምንሰለፍበት ቀን ናፈቀኝ? ራሳሽንን

የሶማው ነኝ ( ከባዳ ሀገር) ራሳሽንን ማዬት የምንጀምረው መቸ ይሆን? Download (PDF, 252KB)   Related Posts:“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጎጃም አዘነ – ክየጐንቻው!የሰማያዊ ፓርቲ የተቃውሞ ሰልፍ…ኑዛዜ ማንዴላ

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠርዝ ላይ ያለ ስጋቴ –በመንትዮሽ። ከሥርጉተ ሥላሴ

ከሥርጉተ ሥላሴ 12.12.2013 ስጋት እንደሚፈቀድልኝ አስልቼ ሃሳቤን ንፉግ ሳልሆን ልገልጽ ወሰንኩ። መወሰንና መቁረጥ መልካም ናቸው። ካሰቡት የሚያድርሱ ሰጋሮችና ገሮችም። በሌላ በኩልም ከመንፈስ መታከት ይታደጋሉ – ይመስለኛል። እመቤት ነፃነትና ፊታውራሪ ሂደት እውኃ በሚያደርግ ፋስ ለማን አዘነሉት?! የፊታውራሪ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ቀነኒሳ በቀለ በኤደንበርግ አገር አቋራጭ ውድድር ላይ እንደሚሮጥ ታወቀ

ከቦጋለ አበበ ወደር የማይገኝለት የረጅም ርቀት አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በእዚህ ወር መጨረሻ በኤደንበርግ አገር አቋራጭ ውድድር እንደሚሮጥ ታውቋል፡፡ የዓለምአቀፉ አትሌቲክስ ማህበር ድረገፅ ሰሞኑን እንዳስነበበው ቀነኒሳ በኤደን በርግ ዘንድሮ ሲሳተፍ ለስድስተኛ ጊዜ ነው፡፡ የሠላሳ አንድ ዓመቱ የኦሊምፒክ የሦስት የወርቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዛሬው ችሎት በነፃ የተሰናበቱትና ተከላከሉ የተባሉት የድምጻችን ይሰማ ዋና መሪዎች ስም ዝርዝር

ዘ-ሐበሻ በዛሬ ጠዋት ሰበር ዜናዋ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ውስጥ 10 በነፃ እንዲሰናበቱ፣ 14ቱ ዋና ዋና መሪዎች እንዲከላከሉ፣ ሌሎች 4ት ተጠርጣሪዎች የሽብርተኝነት ክስ ዝቅ ተደርጎ ሰውን በማነሳሳት ወንጀል እንዲከላከሉ መወሰኑን መዘገቧ ይታወሳል። ለአንባቢዎቻችን ግልጽ እንዲሆን በማሰብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጄነራል ሳሞራ የኑስ በውጭ ተቃዋሚዎች የመለስን የበላይነት መስክረዋል አሉ

(ዘ-ሐበሻ) ኢሕአዴግ ለይስሙላ ያከብረዋል እየተባለ በሚተቸውና ለ8ኛ ጊዜ የተከበረውን የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች የሕገ መንግሥት ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ መንግስት ባሳተመው ‘ሕብረ ብሔር’ መጽሔት ላይ ቃለ ምልልስ የሰጡት የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ጀነራል ሳሞራ የኑስ መለስ ከሞተ በኋላ በውጭ ያሉ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>