Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

«ገለልተኛ ቤተ ክርስቲያን» ምንድን ነው?

ከመ/ጥ መንገሻ መልኬ «በሰላም ተሳስራችሁ ከመንፈስ ቅዱስ የሚገኘውን ለመጠበቅ ትጉ። በተጠራችሁ ጊዜ ለአንድ ተስፋ እንደተጠራችሁ ሁሉ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ። እንዲሁም አንድ ጌታ አንድ እምነት እና አንድ ጥምቀት አለ። ደግሞም ከሁሉ በላይ የሆነ በሁሉም የሚሠራ፤ በሁሉም የሚኖር የሁሉም አባት የሆነ አንድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቢሞትም አይሞትም! (ግጥም ስለማንዴላ) –ከፋሲል ተካልኝ (አደሬ)

ቢቢሲ..አልጀዚሪያና ኤፒ የመሳሰሉ መገናኛ ብዙኃን..በሰበር ዜናነት..የታላቁን የዓለማችን ተምሳሌ – ተአርአያ የሆነውን የኔልሰን ማንዴላን (የማዴባን) ዜና ዕረፍት እየዘገቡ ነው:: የዜናው እውነትነት ቢረጋገጥም..ቀደም ብዬ በስንኞቼ..አጽንኦት ሰጥቼ እንደገለጽኩት.. የማዴባን ሕያውነት አይለውጥም::...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኔልሰን ማንዴላ እና ኢትዮጵያ!! –በዳዊት ከበደ ወየሳ (ጋዜጠኛ)

የነጻነት ታጋዩ ኔልሰን ማንዴላ በ94 አመታቸው ከዚህ አለም ሲለዩ፤ የተለያዩ አገሮች እንደየራሳቸው ግንኙነት የራሳቸውን ታሪክ ሲያወሩ ነበር። የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ሃዘናቸውን ሲገልጹ ከማንዴላ ጋር የነበራቸውን ግንኙነት በመግለጽ ነበር። እኔ በምኖርበት አትላንታ ከተማ ዜናው ሲቀርብ፤ ኔልሰን ማንዴላ አትላንታ...

View Article

አለም በታላቅነቱ እኩል የሚስማማለትን ታላቅ ሰው አለም አጣች! ማንዴላን! ለማንዴላ እንዲህ ተቀኘሁ! ፍቅር አክብሮቴን...

// ]]> Related Posts:ምነዋ ! ማንዴላችን ? !Hiber Redio: ግብጽ እውን በአባይ ጉዳይ…ቢሞትም አይሞትም! (ግጥም…የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን…ኢሕአዴግ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኑዛዜ ማንዴላ

ከገለታው ዘለቀ geletawzeleke@gmail.com መቼም ሰው ሥጋ ነኝና ታከተኝ እረፍት ለጎኔ ናፈቀኝ ሩጫዬን ግን ጨርሻለሁ እምነቴንም ጠብቂያለሁ እነሆ ከፊቴ ………. ከሰማዩ ከላይ ኣባቴ የድል ኣክሊል ተዘጋጅቶልኛል የሰላም የፍትህና የ’ኩልነት ደግሞ የህግ በላይነት ዋንጫዎች ይጠብቁኛል እስትንፋሴ ሳይለይ ግን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለእምነት፣ ለእውነትና ለሕሊና የሚስማማ ሥራ እንስራ

ከእውነት መስካሪ የኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ በዘመናት ካጋጠሟት ፈተናዎችና ችግሮች ሁሉ ምናልባትም በአይነቱ ብቻ ሳይሆን በስፋቱም ለየት ያለው ይህ አሁን በእኛ ዘመን የተከሰተው የአባቶች መከፋፈል ወይንም በፖለቲካ ጣልቃገብነት የተፈጠረው የቤተክርስቲያኗ አመራር ክፍፍል ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። በአጠቃላይ በክርስትና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬ አርብ እና የፊታችን እሁድ የተጠራ ዓለም አቀፍ የጸሎት ቀን ለሳዑዲ ሰለባዎች (Flyer)

ዓለምአቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በሳኡዲ አረቢያ ዛሬ አርብ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እንዲሁም የፊታችን እሁድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሳዑዲ አረቢያ ለሞቱት፣ የሰብአዊ መብታቸው ለተገፈፈና ለታሰሩት ወገኖች መታሰቢያ ዓለም አቀፍ የጸሎት ፕሮግራም ጠርቷል። ትብብሩ ለኢትዮጵያውያን የበተነው በራሪ ወረቀት...

View Article

አርቲስት ሻምበል በላይነህ በሳዑዲ አረቢያ ለተሰቃዩና ለሞቱ ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ አቀነቀነ

(ዘ-ሐበሻ) ተወዳጁ ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ ከሰሞኑ በሳዑዲ አረቢያ ለሞቱትና ለተጎዱት ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ የሚሆን አንድ ነጠላ ዜማ ለቀቀ። ሃገራዊ ዘፈኖችን በብዛት በመዝፈን የሚታወቀው ሻምበል በላይነህ ከሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን ቆመው አሁን ያለው ስርዓትን “የምትሰራው ጥፋት ነው፤ አስተካክል” ከሚሉ ጥቂት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ የካደው = ግንቦት ሰባት የተነፈሰው = አና ጎሜዝ ያልሸሸጉት አዲስ ነፋስ (“ድርድር”)

ከምኒልክ ሳልሳዊ ይህን ሰሞን በሃገር ውስጥ እና በውጪው ሃገር ኢትዮጵያውያን ዘንድ የመወያያ ርእስ የሆነው እና ይየወያኔ ካድሬዎችን ቀልብ የገፈፈው እና ከሰል ያለበሳቸው ወያኔ ለግንቦት ሰባት ያቀረበው የድርድር ጥያቄ ነው::በስፋት አሁንም እየተከራከሩበት ያለው ይህ ጉዳይ አገሩን በጡዘት አምሶት የሃገሪቱ የፖለቲካ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በወያኔ ስርዓት ውስጥ በሙስና ያልተጨማለቀ ሰው ቢኖር እኔ ነኝ ዓሉ ወ/ሮ አዜብ

የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኛ የነበሩት አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል ከሁለት ቤተሰቦቻቸው ጋር በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ተጨማሪ ክስ ተመሰረተባቸው። “የአቶ ወልደስላሴ እህት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን ፥ ምንም አይነት የገቢ ምንጭ የሌላት እንደሆነች ነው በክስ መዝገቡ የተገለጸው…ግለሰቧ በ 81 ሺ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ፦«የዋህነት ጸባይ እንጂ እምነት አይደለም» –መጽሀፈ ምሳሌ ምዕ 3 ቁ 1

ከጦመልሳን ወንድራስ «የዋህነት ጸባይ እንጂ እምነት አይደለም» መጽሀፈ ምሳሌ ምዕ 3 ቁ 1 «ልጄ ሆይ ሕጌን አትርሳ ልብህ ትዛንዜን ይጠብቅ» ለእዚህ ጽሁፌ መነሻ ያደረኩት June 2, 2013 በሚኒሶታው ደብረሰላም መድኃኒያለም ቤተክርስቲያን ውስጥ በተደረገው ስብሰባ ላይ ያየሁትን እኔም እምነቴ የሚስማኝን ለመጽፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሚኒሶታ መድኃኔዓለም ደብረሰላማችን ፣ ትንሿ ኢትዮጵያ ምትክ አገራችን –ለሰላምና አንድነት የቆሙ ምእመናን ያስተላለፉት ጥሪ

Dec.7, 2013 በሥላሴ ስም አንድ አምላክ። አሜን! ለሰላምና አንድነት የቆሙ ምእመናን ኢትዮጵያዊነት የሚንጸባረቅበትንና መቻቻልና አንድነት የሰፈነበትን ማኅበር ወይንም ስብስብ ሁሉ የኃይማኖት ይሁን የሌላ የማፍረስና ሰላም የመንሳት አባዜ የተጠናወተው በትልቋ ኢትዮጵያችን ላይ እንደመዥገር ተጣብቆ የህዝቧን ደም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሳዑዲ ተመላሽ ዜጎች ንብረታችንን የኢትዮጵያ ጉምሩክ እየወሰደብን ነው ሲሉ አማረሩ

ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንዳስነበበው ህገወጥ ናችሁ ተብለው ከሳውዲ አረቢያ ወደ አገራቸው የተመለሱ ኢትዮጵያዊያን፤ ለበርካታ አመታት ለፍተን ያፈራነውን ንብረት ይዛችሁ መግባት አትችሉም ተብሎ ተነጥቀናል፡፡ የፍተሻ ሰራተኞች ሻንጣዎቻቸውን በመፈተሽ፣ ሞባይል ከአንድ በላይ ከያዙ ትርፉን...

View Article


ከሳዑዲ ወደ ኢትዮጵያ ይጓዝ የነበረው አውሮፕላን በኢትዮጵያዊቷ ነብሰጡር ምጥ የተነሳ ተመልሶ አረፈ

(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያዊያኑን ጭኖ ከሳዑዲ አረቢያ መካ የተነሳው አውሮፕላን በውስጡ የከጫነት ኢትዮጵያያን መካከል አንዷ ነብሰጡር ምጥ ላይ በመሆኑ አውሮፕላኑ ተመልሶ የሳዑዲ አረቢያ ጠረፍ ላይ እንዲያርፍ መደረጉን አረብ ኒውስ ዘገበ። አረብኒውስ በድረገጹ እንዳስነበበው አውሮፕላኑ ከሽሜሲ የስደተኞች መጠለያ የነበሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማንዴላ ለኢትዮጵያዊነት –ቤዛ ነበሩ! መራራ ስንብት –ከመብራታችን ጋር ….

ከሥርጉተ ሥላሴ – 07.12.2013 የእኔ የዕይታዬ ጎራ ከሌሎች ወገኖች ትንሽ ለዬት የሚል ይመስለኛል። የሆነ ሆኖ ውስጤ የሚለኝን ልል ነው … እንዲህ በዘመነ ወያኔ የተከበሩ ማንዴላ የተስፋዬ ሀገር የሚሏትን ሀገርና ህዝብ፤ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵውያንን ሳያዩ አረፉ። ስለ ምን? ለጥቁሮች የተፈሪነት ፍጹም ልዩ ዓርማ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለክቡር አቶ ዘውዴ ረታ እና ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ቦታ ሁሉ ።

በ ታደለ ብጡል ክብረት (ኢ/ር) “የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት” በሚል ርዕስ  አቶ ዘውዴ ረታ ያሳተሙትን መጽሐፍ በጥሞና አንብቤዋለሁ። መጽሐፉ በንጉሠ ነገሥቱ ዘመን የተፈጸሙትን እውነተኛ ታሪክ በሙሉ የካተተ ነው ባልልም፤በውስጡ ያሉት በርካታ ዘገባዎች ከዚህ በፊት በሌሎች መጽሐፎች ውስጥ ተጽፈው ያልነበሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በውሃ እጥረት እስረኞች እየተሰቃዩ መሆኑ ተገለፀ

ከምኒልክ ሳልሳዊ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ታስረው የሚገኙ ቁጥራቸው ወደ 2500 የሚጠጉ ታሳሪዎች & የማረሚያ ቤቱን ጠባቂ ፖሊሶች በውሃ እጥረት ከፍተኛ ችግር ላይ መውደቃቸውን ምንጮች አስታወቁ፡፡ በማረሚያ ቤቱ በተፈጠረው የውሃ እጥረት ምክንያት ለምንም አይነት አገልግሎት የሚሆን ውሃ መጥፋቱ ተሰምቷል፡፤ ይህ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ ምስጢራዊ የወሲብ ገበያ ደርቷል

የትላልቅ ድርጅቶች ፀሃፊዎች፣ ሞዴሎችና ተዋናዮች አሉበት ድንግልናን በ10ሺ ብር የሚያሻሽጡ ደላሎች ሞልተዋል የከተማዋ ቱባ ባለሃብቶች “የአገልግሎቱ” ተጠቃሚዎች ናቸው ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ የተገኘ ሲኤምሲ ሣሚት ማዞሪያ አካባቢ ካሉት ዘመናዊ ቪላ ቤቶች በአንደኛው 12ሺ ብር ወርሃዊ ኪራይ እየከፈለች ትኖራለች፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከወያኔ ምን አተረፍን?

ከተስፋየ ታደሰ (ኖርዌ) ኢትዮጵያ ሃገራችን 3000 ሺህ ዘመን ታሪክ ባለቤት ብትሆንም ያለመታደል ሆነና ዛሬ ድርስ ጥሩ መሪ አላገኘችም። ወያኔ የደርግን ስረዓት ጥሎ የስልጣን ኮርቻዉ ላይ ሲቀመጥ ሰፊዉ የኢትዮጵያ ህዝብ አሜን ብሎ ተቀብሎት ነበር። አበው ሲተርቱ እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንደሚሉት የወያኔ ድብቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለክቡር አቶ ዘውዴ ረታ እና ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ቦታ ሁሉ –ከታደለ ብጡል ክብረት (ኢ/ር)

“የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት” በሚል ርዕስ  አቶ ዘውዴ ረታ ያሳተሙትን መጽሐፍ በጥሞና አንብቤዋለሁ። መጽሐፉ በንጉሠ ነገሥቱ ዘመን የተፈጸሙትን እውነተኛ ታሪክ በሙሉ የካተተ ነው ባልልም፤በውስጡ ያሉት በርካታ ዘገባዎች ከዚህ በፊት በሌሎች መጽሐፎች ውስጥ ተጽፈው ያልነበሩ ናቸው። በተለይም ክቡር ጸሐፊ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>