Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለሚኒሶታ መድኃኔዓለም ምዕመናን፡ የተከፋፈሉት አባቶች 1 አስኪሆኑ ድረስ በአስተዳደር ገለልተኝነት ለመቆየት 7...

ቀን፡ 12-12-13 በሥላሴ ስም አንድ አምላክ አሜን። ይድረስ ለሚኒሶታ መድኃኔዓለም ምዕመናን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን የተከፋፈሉት አባቶች አንድ አስኪሆኑ ድረስ በአስተዳደር ገለልተኝነት መቆየት ይገባታል! ምክንያቶች፦ 1. የደብራችንን ሰላምና አንድነት ለመጠበቅ ያስችላል። 2. የተከፋፈሉትን አባቶቻችንን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የራስን እድል በራስ መወሰን፣ እርስ በርስ እስከማጣላት…ሌላው ኢትዮጵያዊ የተዋረደበት፤ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን –በኦጋዴን!

የራስን እድል በራስ መወሰን፣ እርስ በርስ እስከማጣላት… ሌላው ኢትዮጵያዊ የተዋረደበት፤ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን – በኦጋዴን! ዘንድሮ በኢትዮጵያ ተከበረ የተባለውን የብሄሮች  ቀን ምን ያህሎቻችሁ እንደተከታተላቹህ አላቅም። ላላያችሁት ግንዛቤ ለመፍጠር ያህል… ዘንድሮ በአሉ የተከበረው ሱማሌ ክልል፣ በኦጋዴን ኢትዮጵያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬም አንደ ጥንቱ ባርነትና የሰው ንግድ

(ተፈራ ድንበሩ) በሰዎች መካከል በጥቅም ላይ በሚደረግ ግጭት ጦርነት ከተደረገበት ጊዜ አንሥቶ ተሸናፊዎች በባርነት እንደተገዙ የታወቀ ሲሆን ሰውን እንደ ዕቃ የመሸጥ-መለወጥ ሥራ የተጀመረው በአረብ ነጋዴዎች ነበር። “Hugh Thomas” የሚባል መጽሐፍ ፀሐፊ “The Slave Trade and Robin...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ስለምኒሊክና ስለኢትዮጵያ

ከዶ/ር ካሳሁን በጋሻው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ እምዬ ምኒልክ፡ የጥቁር ሕዝብ ኩራት የአጼ ምኒሊክን መቶኛ የሙት አመት መከበር ምክንያት በማድረግ በ DW ሬድዮ በተደረገው ጥያቄና መልስ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ፣ ዶ/ር ሓይሌ ላሬቦና ዶ/ር ሹመት ሲሳይ (የታሪክ ተመራማሪዎች) ቃለ መጠይቅ ተደርጎ በሚሰጠው መልስ ላይ ስለ አቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ ከ600 በላይ አባዎራዎች ቤታቸውን በ3 ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ቀጭን ትዕዛዝ ተላለፈ

የአዲስ አበባ ከተማ ገጽታ (ፎቶ ከፋይል) የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት ደሃ ገበሬዎችን እያፈናቀሉ ቦታቸውን እየወሰዱ ነው በአዲስ አበባ ከ600 በላይ አባዎራዎች ቤታቸውን በ3 ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ መታዘዛቸውን ኢሳት ቴሌቭዥን ዘገበ። እንደ ቲቪው ዘገባ ትእዛዙን የሰጠው የቦሌ ክፍለከተማ ሲሆን፣ ነዋሪዎቹ እስከ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎተራ አካባቢ አንድ ኩምቢ ቮልስ መኪና በቃጠሎ ቢወድምም የ14 ህፃናት ሕይወት ተርፏል

ከሰላም ገረመው (አዲስ አድማስ) 14 ህፃናት ተማሪዎችን አሳፍሮ ከጎተራ ወደ ካቴድራል ትምህርት ቤት ይጓዝ በነበረ ኩምቢ ቮልስ መኪና ላይ ባልታወቀ ምክንያት በተነሳ እሳት ሙሉ በሙሉ የወደመ ሲሆን በህፃናቱ ላይ ምንም አይነት አደጋ አለመድረሱ ታውቋል፡፡ ጎተራ ማሳለጫ ላይ ከመኪናው የፊት አካል የተነሳውን እሳት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኃያሉ አፄ ሚኒሊክ ለሴቶች እኩልነት ተግባራዊነት ዓለምን የቀደሙ ንጉሥ

ከሥርጉተ ሥላሴ  ስርጉተሥላሴ ያን ዘመን ሳስበው ዛሬን መስለባችን ያስለቅሰኛል። ያን ፈርጣማ ዘመን ሳስታውሰው ዛሬ ውስጣችነን መሳሳቱ ያቃጥለኛል። ያን ገድላማ ብቁ፣ ሥልጡን፣ ልዑቅ የአመራር ጥብብ ሳናግረው ግን መጽናናትን፣ ሙላትን ያጎናጽፍልኛል። ክብራቻን፤ ማንነታችን፤ ተፈሪነታችን፤ መሪነታችን፤ ብልህነታችን፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይቁረጥ –በዳዊት ዳባ

ዳዊት ዳባ Friday, December 06, 2013 denfo.dd46.gmail.com 1998 በቅድስት ባይልልኝ ተደርሶና  ተዘጋጅቶ ለእይታ የቀረበው ህይወት እንደዋዛ ድራማ ላእይታ ከቀረበ ሀያ አንድ አመት ሆነው። ቅድስት በዚህ ስራዋ በየአረብ አገሩ ለስራ የሚላኩ ዜጎች በይበልጥም የሴት እህቶቻችን ሂወት ምን ያህል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለባለስልጣናት እንጸልያለን፤ ግፍን ግን አንታገስም ! ግርማ ካሳ

Muziky68@yahoo.com በቅርቡ በአቶ አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ላይ ጠንካራ ትችት ያዘለ ጽሁፍ ለአንባቢያን አቅርቤ ነበር። አዉራምባ ታይምስ ጽሁፌን «What’s the hell is wrong with Haile Mariam Desalegn”  በሚል ርዕስ  ነበር ለአንባቢያኑ ያቀረበዉ። ይህ  ርዕስ ፣  የአዉራምባ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰላማዊ ትግልና ባህሪያቱ -ክፍል አራት (በአቶ ግርማ ሞገስ)

  አቶ ግርማ ሞገስ በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርት (አንድነት) በሰላማዊ ትግልና ባህሪያቱ ክፍል አራት በአቶ ግርማ ሞገስ በስካይፕ የሚሰጠው ስልጠና ተጠናቋል። ዝርዝሩ ዝቅ ብሎ ቀርቧል።] አምባገነኖች ስልጣን ላይ ለመቆየት ህጋዊነት፣ የህዝብ ድጋፍ እና ትብብር፣ የአገር ተፈጥሮ እና የኢኮኖሚ ሃብት ባለቤትነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለባለን ደ ኦር አሸናፊነት የበለጠ ዕድል እንዳለው ተገመተ

ከይርጋ አበበ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከሦስት ዓመት በፊት የዓለምን ስፖርት አፍቃሪዎች ያነጋገረ የዝውውር ገንዘብ ተመድቦለት ወደ ሪያል ማድሪድ ከተዘዋወረ አንስቶ ስሙ እየገነነ መጥቷል። ክለቡ ማድሪድም ተጫዋቹን የገዛው የልጁን መልከ ቀናነት ተጠቅሞ የማሊያና የምስል ሽያጭ ለመጠቀም አስቦ ነው እስከመባል ደርሶ ነበር።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርሰናል በማን. ሲቲ ግማሽ ደርዘን ጎል ገባበት (All Goals & Highlights)

የአርሰናል እና የማን.ሲቲ ጨዋታ ጎሎች እና የጨዋታውን ሃይላይት እነሆ፦ Manchester City vs Arsenal (6-3) All Goals & Highlights 914.12.2013] by Mojogoals በ16ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ የሊጉ መሪ አርሰናል ወደ ኢትሃድ አቅንቶ ማንቸስተር ሲቲን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ወደ ፖለቲካው ተመልሻለሁ”–አቶ ልደቱ አያሌው

በምርጫ 97 በፊት ኢትዮጵያዊው ማንዴላ ተብለው እንዳልተሞካሹ ሁሉ ከምርጫ 97 በኋላ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ አይንህ ለአፈር ከተባሉት ፖለቲከኞች መካከል አንዱ እንደሆኑ የሚነገርላቸው የቀድሞው የኢዴፓ ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌው ወደ ፖለቲካው መመለሳቸውን አስታወቁ። “ለትምህርት ከ2 ዓመታት በላይ በውጭ ሃገር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ሰበር ዜና) የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ባለበት በገለልተኛነቱ እንዲቀጥል ተወሰነ

(ዘ-ሐበሻ) በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ ታላላቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ አንዱ የሆነው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ለረጅዥም ጊዜ ምዕመናኑን በሁለት ሃሳብ ከፍሎ ሲያወዛግብ የቆየው በሃገር ቤት ያሉት አባቶች እና በውጭ የሚገኙ አባቶች አንድነት እስኪያመጡ ድረስ በገለልተኝነት እንቆይ እና፤ ወደ...

View Article

ያ’ገሬና የኔ –አትክልት አሰፋ (ጋዜጠኛ) –ከቫንኩቨር

እናቴና አገሬ ሙግት ገጠሙና፣ ሚስቴና እናት አለም ተወዳደሩና፣ ልጄ እና እማምዬ ፉክክር ገቡና፣ አንዱን ምረጥ ብለው ድርቅ ሲሉብኝ፤ እናቴም ውዴ ናት፣ ሚስቴም የኔ ፍቅር፤ ልጄም ንጉሴ ነው፤ የሚጣፍጥ ከማር፤ የግሌ የራሴ የማ’ለውጣቸው፣ በሰላሳ ዲናር የማልቀይራቸው፤ እናት፣ ሚስት፣ ልጄ፤ ሁሉም የኔ ናቸው። እኔ ግን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሕወሓት አፈና ቢፈተንም ዓረና መድረክ በማይጨው ሕዝባዊ ስብሰባ አደረገ

አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ባለፈው ቅዳሜ ዓረና መድረክ በጠራው ህዝባዊ ስብሰባ ለመሳተፍ ወደ ማይጨው ከተማ ተጉዤ ነበር። ከመቀሌ -ማይጨው በመኪና የሦስት ሰዓት ጉዞ ነው። ከሰባት ዓመት በፊት የማውቃት ማይጨው ምንም አልተቀየረችም። ብዙ የህወሓት ባለስልጣናት እዛው ማይጨው ነበሩ። ስብሰባዎችና ስልጠናዎች ነበሯቸው። ቅዳሜ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ“ኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ” መስራች ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

መስራች ጊዜያዊ ኮሚቴ   ታህሳስ 3 ቀን 2006 ዓ.ም በሀገራችን ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ተረጋግጧል ከተባለበት ከ1985ዓ.ም. ጀምሮ የመገናኛ ብዙሃን ሙያ ከመጎልበት ይልቅ እያደር በመጫጨት ላይ ይገኛል፡፡ ከዚህም ጋር በተያያዘ  የሙያው ባለቤቶች የሆኑት ጋዜጠኞች ለተለያዩ ጥቃቶች ሲጋለጡ ቆይተዋል፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: ከሳዑዲ የመጡ ኢትዮጵያውያን ባለባቸው ችግር የተነሳ ተመልሰው ለመሰደድ ማሰባቸውን ገለጹ

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 6 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<<... አጼ ምኒሊክ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለዓለም አቀፍ የነጻነት ምልክት ናቸው። መታሰቢያቸውም በዓለም አቀፍ ደረጃ ጭምር ሊከበር ይገባል ...>> አቶ ኪዳኔ አለማየሁ የዓለም አቀፍ ህብረት ለፍትሕ የኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ስራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

10ሩ የማንዴላ ድንቅ አባባሎች (ፍኖተ ነፃነት ቁጥር 82)

10ሩ የማንዴላ ድንቅ አባባሎች ያልተመለሰው የመሬት ጥያቄ ቀናዋ የማንዴላ መንገድ የማይበቅል ዘር በመሰራጨቱ በገበሬዎችና በባለስልጣናት ማሀከል ውጥረት ተፈጠረ በጉጂ ዞን መንግስታዊ ስርዓት አልበኝነት ተባብሷል ፍኖተ ነፃነት ቁጥር 82 ሰኞ ታህሳስ 7 ቀን 2006 ዓ.ም –ፍኖተ ነፃነት ቁጥር  - 82 _PDF_...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አይ አበሻ! አበሻና ልመና፦ አንድ (መስፍን ወልደ-ማርያም)

መስፍን ወልደ ማርያም ኅዳር 2006 በዓለም ሕዝቦች መሀከል ውድድር ቢደረግ ያለጥርጥር አበሻ አንደኛ ከሚወጣባቸው ነገሮች አንዱ ልመና ሳይሆን አይቀርም፤ ለአበሻ፣ ልመና የኑሮ ዘዴ ነው፤ እንዲያውም ከልመና ውጭ የሆነ ኢትዮጵያዊ ኑሮ የለም ለማለት የሚቻል ይመስለኛል፤ ስለዚህም ልመና ባህላዊ ጥበብ ሆኖአል፤ አንዳንድ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>