በኖርዌይ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቸ ኮራሁ፤ ለኢትዮጵያ የጉብኝት ዘመን ደረሰ ይሆን?
ዳንኤል ከኖርዌይ ይህንን ጽሁፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ april 28,2013 በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ የወያኔ ተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ያየሁትና የሰማሁት የኢትዮጵያውያን ጩኸት ነው። በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የወያኔ ግፍ ያንገፈገፋቸው ኢትዮጵያውያን ይጮሃሉ፥ኦሮሞው ይጮሃል፣ አማራው ይጮሃል፣ ጉራጌው ወዘተ ይጮሃል። ሴቱ...
View Article“መሪ አጣን”እያሉ ማላዘን ይቁም –መሪነት እና የመሪነት ወለፈንዲዎች
“መሪ አጣን” እያሉ ማላዘን ይቁም መሪነት እና የመሪነት ወለፈንዲዎች ታደሰ ብሩ መግቢያ ማኅበራዊ ለውጥንና እድገትን የሚመለከቱ ዓላማዎች በአንድ ወይም በጥቂት ሰዎች ጥረት የሚሳኩ አይደሉም። እነዚህ ትላልቅ ዓላማዎች እንዲሳኩ የብዙ ሰዎች የተባበረ ጥረት ያስፈልጋል። በርካታ ሰዎችን ለእንዲህ ዓይነቶቹ ግዙፍ ዓላማዎች...
View Articleአባይ ለሕዝብ ወይስ አባይ ለኢሕአዴግ ? –ግርማ ካሳ
- ግርማ ካሳ Muziky68@yahoo.com ሚያዚያ 21 2005 ዓ.ም ዶር ቴዎድሮስ አዳኖምን ጨምሮ በርካታ የኢሕአዴግ ባለስልጣናት፣ በተለያዩ የአሜሪካና የአዉሮፓ ከተሞች በመዘዋወር፣ ለአባይ ግንባታ ገንዘብ ለማሰባሰብ ሞክረዋል። ነገር ግን በበርካታ ከተሞች፣ ከዚህ በፊት ከነበረዉ በተለየ ሁኔታ፣ ጠንካራ ተቃዉሞ...
View Articleአሥሩ ዋንጫዎች:- አሥሮቹ ጀግኖችና አሥሩ ዓመታት በኦልድትራፎርድ –ክፍል 1
ከይርጋ አበበ ዓለማችን ተወዳጅ ሊግ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በየዓመቱ 20 ክለቦችን ያፋልማል። የእንግሊዟ ዋና ከተማ ለንደን በየውድድር ዘመኑ ከአምስት ያላነሱ ክለቦች ሲወክሏት ትልቋ የንግድ ከተማ የላንክሻየሯ ግዛት ማንቸስተር ደግሞ ሁለት ክለቦቿን በአምባሳደርነት መድባ ላለፉት ረጅም ዓመታት ተሳትፋለች። የዛሬ...
View Articleየህማማት ማሰታወሻ –‹‹ህዝቤን ልቀቅ!›› እስክንድር ነጋን ልቀቅ!… (ከተመስገን ደሳለኝ )
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ይህ ሳምንት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ‹‹ሰሞነ ህማማት›› ተብሎ በፀሎትና በስግደት ይከበራል፡፡ ይህ የሆነው ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት ኢየሱስ ክርስቶስ በሀሰት ተወንጅሎ ለስቅላት ተላልፎ የተሰጠበት፣ በሰው ልጅ ከሚደርስ ስቃይ፣ መከራና ግርፋት ሁሉ የከፋውን የተቀበለበት ሳምንት...
View Articleየአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት የፊታችን ሐሙስ ከቦታው ይነሳል
ዘ-ሐበሻ በተደጋጋሚ ከቦታው ሊነሳ ነው ስትል ስትዘግበው የነበረው የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልት የፊታችን ሃሙስ አሁን ከሚገኝበት ቦታ እንደሚነሳ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ማስታወቁን የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ከአዲስ አበባ ገለጹ። በአ.አ ከተማ እየተካሄደ ባለው የቀላል ባቡር ግንባታ ፕሮጀክት ምንክንያት ሐውልቱ...
View Articleአማራን ላሞራ-የወያኔ ሴራ!
ይታረድ ፍሪዳዉ ግባልኝ ከቤቴ እነሆ የላም ልጅ ከርጎ ከወተቴ የእግዚአብሔር እንግዳ እረፍ ከመደቡ እግርህም ይታጠብ በወጉ በደንቡ ያዳም ልጅ እኮ ነን የእጆቹ ሥራ ተጫወት ወንድሜ እንግዲህ አትፍራ! እንዲህ እንዳልነበር ባህል ልማዳችን ዉጣልን አማራ ጥፋ ከፊታችን ጫንልኝ ደራርበህ ዳርግልኝ ላደጋ ጎጃምና ጎንደር ወሎም...
View Articleዶ/ር መረራ ጉዲና እና አቶ ገብሩ አስራት ለአንድነት ፓርቲን ጥያቄ ምላሽ ሰጡ
በአንድነት የግምገማ ሪፖርት ላይ የመድረክ አባል ፓርቲዎች ምላሽ - አንድነት በመድረክ ውስጥ ስላለው ሚና በተመለከተ ለአንድ ወር ተካሂዶአል የተባለው ጥናት የመንገድ ላይ ሥራ ነው ዶ/ር መረራ ጉዲና - የአንድነት ብሔራዊ ም/ቤት መድረክ እንዲገመገም ማዘዝም ሆነ በዚህ ላይ ተመስርቶ የሚሰጠው ውሳኔ...
View Articleኢትዮጵያ በርግጥ ዴሞክራሲ ይገባታል ወይ?
በገለታው ዘለቀ መቼም የዶክተር ብርሃኑ ነጋን ቃለ መጠይቅ ሳዳምጥ የምማርበት ኣንዳች ነገር ኣላጣም። ይህቺን ጽህፍ ስጽፍም ለመጻፍ ብየ ሳይሆን ከሰማሁት ላይ ቀንጠብ ኣድርጌ የተማርኩትን ለራሴው ለማጎልበት ነው። ዶክተር ብርሃኑ ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ኣንድ የ ፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ኢትዮጵያ ኮንስትቱየንሲ...
View Articleበፌደራል መ/ቤቶች ዝርክርክነቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል (ሪፖርታዥ)
በፌዴራል መ/ቤቶች - ወደ 1.4 ቢሊየን ብር አልተወራረደም - በ30 መ/ቤቶች 353.6 ሚሊየን ብር ደንብና መመሪያን ያልተከተለ ግዥ ተፈጽሟል - በ9 መ/ቤቶች 3.5 ቢሊየን ብር ባልተሟላ ሰነድ ወጪ ሆኗል፣3.2 ቢሊየን ብሩ የመከላከያ ወጪ ነው - በ27 መ/ቤቶች ከተፈቀደላቸው በጀት በላይ ብር...
View Article“ኢሕአዴግን ጥለን እኛ እዚህ የምንቧቀስ ከሆነ ኢሕአዴግ ባይወድቅ ደስ ይለኛል”–ግርማ ሰይፉ (የፓርላማው አባል)
(ዘ-ሐበሻ) ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ የማተሚያ ማሽን መግዢያ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ወደሚኒያፖሊስ የመጡት ብቸኛው ተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ አባል የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ 3 ጥያቄዎች ከሕዝብ ቀርበውላቸው ነበር። 1ኛ. 33ቱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች በአንድነት ቆመዋል። በተለይም ምርጫውን ቦይኮት በማድረግ። እነዚህ 33...
View Articleየፐርዝ ከተማ ኗሪዎች የዘር ማጥፋት ሰለባ ለሆነው ወገናቸው ደራሽ ለመሆን ተንቀሳቀሱ
ዝርዝሩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (Read full story in PDF) Related Posts:Subscribeየኢህአዴግ መተካካት ፖለቲካ –…የመሪ ያለህ! – በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ…ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ…የኢሕአፓ ወጣት ክንድ በክርሥትና…
View Articleየጊቢ ሞት በተባለ ኦፕሬሽን በየመን ወደ 1000 የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን ከአፋኞች ነጻ ወጡ
ግሩም ተ/ሀይማኖት (በየመን በስደት ላይ የሚገኝ የነፃው ፕሬስ ጋዜጠኛ) ለሰሞኑ የየመንን መገናኛ ብዙሃን ትኩረት የሳበው የኢትዮጵያያኑ ላይ እየጠፈጸመ ያለው አሰቃቂ ስራ ሲሆን ከችግሩ ጀርባ ያለውን እውነታንም በይፋ እየተናገሩ ነው፡፡ እስከዛሬ የነበረ ድምጻችን፣ መፍትሄ ይፈለግ ጥያቄያችን ሰሚ አግኝቶ የየመን...
View Articleየተቃዋሚ ድርጅቶች ሰላማዊ እንቅልፍ፤ ለምን?
መልስ ለአማኑኤል ዘሰላም መግቢያ በኢትዮጵያ ሃገራችን የወያኔ/ኢህአዴግ ስርዓት በህዝብ ላይ እየፈፀመ የሚገኘው በደል እጅግ ከመጠን ያለፈ ደረጃ ላይ መድረሱ እሙን ነው:: በአንፃሩ ደግሞ ተቃዋሚ ድርጅቶቻችን በህዝብ ላይ እየተፈፀመ የሚገኘውን መከራ የማስቆም ብቃት ሊኖራቸው ሲገባ፤ በተቃራኒው፤ እንኳን የህዝብን መከራ...
View Articleአሥሩ ዋንጫዎች:- አሥሮቹ ጀግኖችና አሥሩ ዓመታት በኦልድትራፎርድ – ክፍል 2
ከይርጋ አበበ በትናንቱ የክፍል 1 ዘገባ የእንግሊዙ ታላቅ ክለብ ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ ከውጤታማው አሠልጣኝ ጋር ያጣጣማቸውን 10 ዓመታት ስንመለከት ቡድኑ ካስፈረማቸው ተጫዋቾች መካከል ነጥረው የወጡትን አሥር ተጫዋቾች ለይተን እያየን አምስተኛው ውጤታማ ተጫዋች ላይ ስንደርስ ነበር ቀሪዎቹን ዛሬ ልናይ የተለያየ...
View Article“የስልጣን ሽኩቻ እንጂ የሃይማኖት ችግር የለም”–አባ ገ/ሚካኤል ተሰማ (Video)
(ዘ-ሐበሻ) አባ ገ/ሚካኤል ተሰማ በሚኒሶታ የቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ አስተዳዳሪ ናቸው። ከወራት በፊት በሚኒሶታ በዋልድባ ገዳምና በቤ/ክ አንድነት ጉዳይ ላይ በተጠራ ስብሰባ ላይ ያደረጉትን ንግግር በቪድዮ ቀርጸነው የነበረ ቢሆንም፤ ምክንያቱ ባልታወቀ ምክንያት በሳናወጣው ቀርተን ነበር። ሆኖም ግን አሁንም በዋልድባ ያለው...
View Articleየአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ተነሳ
ታሪካዊው የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ሲነሳ (ዘ-ሐበሻ፟) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ድርሻ ያለው የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ከሚገኝበት ቦታ ዛሬ ተነሳ። ሐውልቱ በጊዜጣዊነት ያርፍበታል ወደተባለው ብሄራዊ ሙዚየም ቢዛወርም አሁንም ሕዝቡ በሐውልቱ መመለስ ላይ ጥርጣሬ እንዳለው እየገለጸ ይገኛል። “የመንገድ እና የተለያዩ...
View Articleግልጽ ደብዳቤ ለብፁዓን ወቅዱሳን አቡነ መርቆሬዎስና አቡነ ማትያስ፤
የፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ አቡነ ማቲያስ ለቸሩ የኢትዮጵያ አምላክ፤ ለእግዚአብሔር፤ ለእመቤታችን፤ ለቅድስት ማርያም፤ ለሊቃነ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤልና ለቅዱስ ገብርኤል፤ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶችና ምእመናን። አቤቱታ፤ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ላይ ለተጋረጡት ከባድ ችግሮች መፍትሔ...
View Articleምርጫ የለም እንጂ ምርጫማ ቢኖር …!
በፍቅር ለይኩን የዛሬው ጽሑፌን በምርጫ ዙሪያ ካጋጠመኝ ትንሽ ቆየት ካለ ገጠመኜ ልጀምር፡፡ በደቡብ አፍሪካዊቷ ቢዝነስ ከተማ ጆሐንስበርግ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በትውልድ ደቡብ አፍሪካዊ የሆኑ ካህን፣ አባትና አገልጋይ የሆኑ በ60ዎቹ መጨረሻ ዕድሜ ላይ የሚገኙ አንድ አዛውንት አባት አሉ፡፡...
View Article‹‹ጎልጎታ››፡- ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር . . . !!!
በፍቅር ለይኩን፡፡ ለዚህ መጣጥፌ የመረጥኩት የእውቁ ሠዓሊና ባለ ቅኔ የገብረ ክርስቶስ ደስታን ‹‹ጎልጎታ›› በሚል ርዕስ የተጠበበትን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የሥነ ስቅለት አስደናቂና ዘመን አይሽሬ (classical) ሥራውን ነው፡፡ የዚህን ገጣሚና ሰዓሊ፣ እጅግ ተወዳጅና ተደናቂው የሆነውን...
View Article