የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ወግ –ከበእውቀቱ ስዩም
ማለዳ መነሣት አልወድም፡፡ ዛሬ ግን አቡነ ጴጥሮስ ከመታሰቢያቸው ዙፋን ሲወርዱ ለመታዘብ በማለዳው ካልጋየ ጨክኘ ወረድሁ፡፡ ለአቡነ ጴጥሮስ ፍቅር ስል የማለዳ እንቅልፌን ብሰዋ አይቆጨኝም፡፡ በቅርቡ በሚከፈተው ጦማሬ ላይ ስለ ጀግናው ጴጥሮስ በሰፊው የመጻፍ ሐሳብ አለኝ፡፡ በቦታው ስደርስ፣የጴጥሮስ ሀውልት በጣውላ...
View Articleእሪ በል ሚኒሶታ! –ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክን ወያኔ ጉያ ሊወስዱልህ ጁን 2 ቀጠሮ ያዙልህ
አባ ሃለሚካኤል(የደብረሰላም መድሃኔዓለም አስተዳዳሪ) ሊቀትጉሃን ጌታሁን(ከአስተዳዳሪው የተሻለ ሃሳብ የማቀርበው እኔ ነኝ የሚል መከራከሪያ ቢያቀርቡም ከቦርድ ስብሰባ የታገዱ) “አቶ መለስ ንሰሃ ገብተው ነው የሞቱት” በሚል በድፍረት ያስተማሩት ቀሲስ አሃዱ ቀሲስ ስንታየሁ (ከደብረሰላም ቦርድ አባላት አንዱ ህዝብ...
View Article“አንተ የኔ ጀግና ነህ፡፡ ብትሞትም በእውነትህ ኮርተህ ሙት!” ሰርካለም ፋሲል
እስክንድር ነጋ ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረ ኪዳን እንደሚከተለዉ የዛሬዉን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዉሎና አሳዛኝ ክስተት እንደሚከተለዉ አስቀምጦታል፡ የእነአንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር በጠቅላይፍ/ቤት ወሰንሰገድገብረኪዳን “ሀገሬን ሀገሬን – የምትል ወፍ አለች እኔን እኔን መስላ፣ ታሳዝነኛለች” – አዝማሪ ሌሊት ሌሊት...
View Articleበቬጋስ ላለፉት ሁለት ወራት በሥራ ማቆም አድማ ላይ የነበሩ የታክሲ አሽከርካሪዎች በድል ወደ ሥራ ተመለሱ
የሀበሻውን ህ/ሰብ ላደረገላቸው እገዛ አመስግነዋል የፍሪያስ አሽከርካሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል በቬጋስ ለሁለት ወራት በዘለቀ የስራ ማቆም አድማ ላይ የቆዩት የየሎ ቼከር ስታር የታክሲ አሽከርካሪዎች በዩኒየኑ አማካኝነት ሲያደርጉት የነበረውን የኮንትራት ድርድር የኩባንያውን ማሻሻያ ተቀብለው ወደ ስራ ለመመለስ ዛሬ በቬጋስ...
View Articleማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በርዕዮት ጉዳይ ያልተጠየቀውን መለሰ
ከዳዊት ሰለሞን ዳዊት ሰለሞን ባሳለፍነው እሁድ ለንባብ የበቃው የአማርኛው ሪፖርተር ጋዜጣ በደብዳቤዎች አምዱ ከማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ተላከ ያለውን ደብዳቤ አስነብቧል፡፡ከተቋሙ ተላከ የተባለው ደብዳቤ ማህተም፣የአስተዳደሩን ፊርማና ወጪ የተደረገበትን ቀን ያላካተተ ቢሆንም ጋዜጣው ሪፖርተር ታማኝ በመሆኑ ከማረሚያ ቤቱ...
View Articleጽናት –ሁሉም ሊያየው የሚገባ ፊልም (Video)
Related Posts:‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…የኮሜዲያን አዜብ መስፍን አዲስ…ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ…በኖርዌይ የሚኖሩ ጀግና…“ታምሜ ተኝቼ” – ታምራት…
View Articleየኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍትህ መቀበሩን አረጋገጠ
ከነመራ ዲንሳ ነመራ ዲንሳ ከ፩፯ አመት የደርግ የጭቆና አገዛዝ ማብቂያና ስርአቱ ካበቃበት ከ፩፱፰፫ ወርሐዊ ግንቦት ጀምሮ ለ፪፪ አመታት የስርአቱን ለዉጥ ተከትሎ ስልጣንላይ በሀይል ተቆናጦ ያለዉ የህወሐት መንግስት አምባገነንነቱ ወደ አፓርታይድ ስርአት ተቀይሮዋል። ለዚህም ማሳያዉ ላለፋት ፪፩ አመታት በሙዋቹ ጠቅላይ...
View Articleግርማዊነታቸው የአቡነ ጴጥሮስን ሐውልት ሲያቆሙ የተናገሩት
Read Full Story in PDF (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) // ]]> Related Posts:ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ…የኢሕአፓ ወጣት ክንድ በክርሥትና…የፐርዝ ከተማ ኗሪዎች የዘር ማጥፋት…የመሪ ያለህ! – በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ…የኢህአዴግ መተካካት ፖለቲካ –…
View Articleኮትዲቯር ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ሻምፒዮን ሆነች
በፊፋ የእግር ኳስ ደረጃ ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ደግሞ አስራ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ኮትዲቯር የአፍሪካ ከአስራ ሰባት ዓመት በታች ሻምፒዮን መሆኗን አረጋገጠች። በሞሮኮ ማራኬች ከተማ አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረውን የአፍሪካ ከአስራ ሰባት ዓመት በታች ዋንጫ ኮትዲቯር በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ያነሳችው ናይጄሪያን...
View Articleአንድነት “የፀረ ሽብርተኝነት ሕጉ የኢህአዴግ የዕድሜ ማራዘሚያና መጠቀሚያ ከመሆን በዘለለ ፋይዳ አለው ብለን አናምንም”አለ
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ “የፀረ ሽብርተኝነት ሕጉ የኢህአዴግ የዕድሜ ማራዘሚያና መጠቀሚያ ከመሆን በዘለለ ፋይዳ አለው ብለን አናምንም” ሲል ትናንት በነአንዷአለም አራጌ ላይ የወሰነውን የፍርድ ውሳኔ አጥብቆ አወገዘ። ፓርቲው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው “አሁንም የፖለቲካና የህሊና እስረኞች በአፋጣኝ...
View Articleየአቶ መለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation)! ክፍል ሁለት –ከግርማ ሞገስ
ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) አርብ ሚያዚያ 25 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Friday, May 03, 2013) መንግስት በመፈንቀል ስልጣን የጨበጠው የትናንቱ አምባገነን መንግስቱ ኃይለማሪያም የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላማዊ ሰልፍ አብዮቱን እንድጠብቅ አደራ ሰጥቶኛል ብሎን ነበር። ስልጣን አልለቅም...
View Articleስቅለትና ትንሣዔ ወያኔና ኢትዮጵያ (ዳኛቸው ቢያድግልኝ)
ለክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን ለብርሀነ ትንሣዔው አደረሳችሁ። የስግደትን ክቡርነት፣ የይቅር በለን የንስሀ ጸሎትን ታላቅነት በማክበር ለአመት ከዘለቀው የድምጻችን ይሰማ ትግል ጋብ ብላችሁ ለጸሎታችን ይሰማ ክብር ለሰጣችሁ እግዚአብሄር ያክብራችሁ። ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ኢትዮጵያዊነት ታላቅ መሆኑን...
View Articleይግባኝ ለመድሃኒያለም ፍትሕ ስለተነፈጉት ስለእነ እስክንድር ነጋ –ከኃይለገብርኤል አያሌው
ከኃይለገብርኤል አያሌው ፎቶ ሰኔ 25 1995 ዓ/ም ፒያሳ ካፌ የተነሳንው የፍትህ ምንጭ የህግ ባለቤት በመንግስቱ አድሎ የሌለበት እንደ ክፋታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ጠብቆ የሚያኖረን እውነተኛ ዳኛ የሆነው አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስክርስቶስ እውነትና መንገድ ዳኛና ፈራጅ እርሱ በመሆኑ ቀን ያነሳቸው ነፍጥና ጎመድ...
View Articleፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ለትንሣኤ በዓል ቃለ-ምእዳን አስተላለፉ
አባ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ-ኢትዮጵያ የትንሣኤን በዓል በማስመልከት ያስተላለፉትን ቃለ ምእዳን ለዘ-ሐበሻ ልከዋል። ቃለ ምዕዳኑን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read full story in PDF // ]]> Related Posts:ግልጽ ደብዳቤ ለብፁዓን ወቅዱሳን…የኢሕአፓ ወጣት ክንድ...
View Articleኦባንግ የኢህአዴግ ደጋፊ ስደተኞችን አስጠነቀቁ
“በአስመሳይ ስደተኞች ላይ በቂ መረጃ አለ” “ክፉን በክፉ መመከት ባያስደስትም ወቅቱ ያስገድደናል” ሲሉ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተር ኦባንግ ሜቶ በተለይ ለጎልጉል ተናገሩ። አገዛዙን ሸሽተው በተለያዩ አገራት ከለላ አግኝተው በስደት...
View Articleፍራንክ ላምፓርድ –የቸልሲው በራሪ ኮከብ
ከይርጋ አበበ የምሥራቅ ለንደኑ ዌስትሃም ዩናይትድ የክለቡ ታላቅ ውጤት የተመዘገበው በ1997/98 የውድድር ዘመን ሲሆን ውጤቱም 5ተኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀበት ነው። የምእራብ ለንደኑ ቼልሲ ደግሞ ከ50 ዓመት በኋላ ከእንግሊዙ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ጋር የተገናኘው በ 2004/05 የውድድር አመት ነበር።በታላቁ የአውሮፓ...
View Articleየአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት አንዷለም አራጌን እንዳይጠይቁ በልዩ ሀይል ተባረሩ
የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ወጣቱን ፖለቲከኛና የፓርቲው አመራር አንዷለም አራጌን እንዲሁም ሌሎችን የፖለቲካና የህሊና እስረኞች ለመጠየቅ ቅዳሜ መጋቢት 26 ቀን 2005 ዓ.ም የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ቃሊቲ ቢሄዱም ለመጠየቅ እንዳይችሉ መደረጋቸውንና እስካፍንጫቸው በታጠቁ ልዩ ሃይሎች...
View Articleቅዱስ ጊዮርጊስ ከአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ዋንጫ ውጭ ሆነ
(ኢትዮፉትቦል እንደዘገበው) በአፍሪካ ክለቦች በሻምፒዮና ኢትዮጵያን ወክሎ ከግብፁ ዛማዜክ ጋር ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የመልስ ጨዋታውን ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-2 በመለያቱ ከሻምፒዮናው ውጪ ሆነ፡፡ ዛማሌክ ወደቀጣዩ ዙር ማለፍ የቻለው ከሃገሩ ውጪ ቡዙ ባገባ በሚለው ህግ ነው፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ካይሮ ላይ ከ15 ቀን...
View Articleሁለቱን በጣምራ/በአንድነት ማስኬድ አይቻልም?
በይበልጣል ጋሹ በሁሉም ማለት ይቻላል የሃይማኖት አስተምሮ ሥጋዊና መንፈሳዊ ሥራዎችን ሁለቱን በጣምራ ማስኬድ እንደሚቻል በሚያስተምሩት የአስተምሮ ዘይቢያቸው ይሰብካሉ። በተለይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደ ቀደምትነቷ ለዚህ በር ከፋችም አይነተኛ ምሳሌም ናት። “ሥጋ ካለነፍስ፡ ነፍስ ካለ ሥጋ አትቆምም”፤ ሁለቱ ተያያዥና...
View Articleወገኔ ይጮሃል !
ዘካሪያስ አሳዬ ኢትዮጵያዊዉ በየበረሃው ይጮሃል፣በሲና በረሃ ሆዱ እየተቀደደ ሆድ ዕቃው እየወጣበት ይጮሃል፥ ወደስደት ሲነጉድ በየመንገዱ በአውሬ እየተበላ ይጮሃል፥የሚጓዝባት ጀልባ እየሰጠመች በሞት ጥላ መካከል ሆኖ ኢትዮጵያውያዊው ወገኔ ይጮሃል፣በተለያዩ ሃገራት እስር ቤቶች የታጎሩ ሴትና ወንድ ኢትዮጵያውያዊያን...
View Article