የክርስቲያኖ ሮናልዶ 28 ልዩ ቀናት
ከ ይርጋ አበበ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር የካቲት 5/ 1985 ዓ.ም በፖርቹጋሏ ገጠራማ ከተማ ሳንቶ አንቶኒዮ የተወለደው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዶሳንቶስ አቬሮ የዛሬ የእዚህ ገጽ እንግዳችን ነው። የእግር ኳስ ሕይወቱን ገና በ8 ዓመቱ ነው የጀመረው። አንዶሪና ለሚባለው የአካባቢው አማተር ክለብ በእዚህ ዕድሜው መጫወት...
View Articleሆሣዕና በአርያም …!!! –በፍቅር ለይኩን
በፍቅር ለይኩን፡፡ ‹‹ሆሣዕና›› ቃሉ የዕብራይስጥ ሲሆን ትርጓሜውም ‹‹አሁን አድን›› ማለት ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት ከፋሲካ በፊት ያለው እሁድ የሆሣዕና እሁድ በመባል ይታወቃል፡፡ በዚህ ዕለትም በቤተ ክርስቲያን የሚዘመረው መዝሙር፣ ማኅሌቱ፣ ቅዳሴውና ማንኛውም...
View Article‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ ቪዲዮዎች
‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ በታላቁ አንዋር መስጊድ 1&2 ‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ በአንዋር ሴቶች መስጊድ ‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18...
View Articleዛሬም የኢትዮጵያ ሙስሊም ድምጹ ከፍ ብሎ ተሰማ፤ ‹‹313 ሚሊዮን ብሩን ለልማት!›› ሲል ዋለ
ከ ድምፃችን ይሰማ በእርግጥ ጥያቄው ትላንትም ዛሬም አንድ ነው፡፡ የሃይማኖት ነጻነትና እኩልነት መሰረታዊ ከሚባሉ የሰው ልጅ መብቶች ይመደባል፡፡ ‹‹መንግስት እምነታችን ላይ በጀመረው ኢፍትሀዊ ዘመቻ ነጻነታችንን ነፈገን! ሃይማኖታቸንን በግድ ሊያስለውጠን እየሞከረ ነው! ድምጻችን ይሰማ!›› በሚል ለመብቱ ሲታገል...
View Articleየጥፍርዎ ቀለም ስለጤናዎ ምን ይናገራል? (ሊያነቡት የሚገባ)
በግርማ ብርሀኑ ጤና የቀለም አልባ (የገረጣ) ጥፍር ጥፍርዎ እጅግ የገረጣ ከሆነ ከባድ የሆነ የጤና ችግር መከሰቱን አመላካች ሊሆን ሲችል ከእነዚህ የህመም አይነቶች ውስጥም ደም ማነስ፣ የልብ ህመም፣ የጉበት ችግርና የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን ያመላክታል። ነጭ ጥፍር / white nails/ ጥፍርዎ ነጭ ሆኖ ዳርዳሩ...
View Articleክፉን ሰውና ክፋተኝነትን እንዴት እናውቃለን? በይሄይስ አእምሮ
ይሄይስ አእምሮ ርዕሴ በጣም እንዳይጮኽብኝ ፈርቼ እንጂ ላደርገው አስቤና ፈልጌም የነበረው “ሰይጣንና ሰይጣናዊነት እንዴት ይታወቃሉ?” የሚል ነበር፡፡ ይህ ጽሑፌ በዚሁ ተመሳሳይ ጉዳይ ዙሪያ ባለፈው ሰሞን በአንዳንድ ድረ ገፆች የወጣውን በሴቴኒስቶች የሰላምታ መለዋወጫ ምልክቶች ምስል የተደገፈ አነስተኛ መጣጥፍ...
View Articleበቬጋስ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በስራ ማቆም አድማ ላይ ያሉ የታክሲ አሽከርካሪ ወገኖቻቸውን ለመርዳት በአንድ ላይ...
የጋራ ኮሚኒቲ ለማቋቋም ሀሳብ ቀርቧል በቬጋስ የሚገኙና በሁለት የከተማዎ ታላላቅ የታክሲ ኩባንያዎች ፈራይስና የሎ ቼከር ስታር የሚሰሩና ቁጥራቸው ከአንድ ሺህ በላይ የሚሆኑ የስራ ማቆም አድማ ተሳታፊዎችና በተቃራኒው የስራ ማቆም አድማውን ሳይቀላቀሉ የቀሩ ወገኖች መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት በማርገብ የተጀመረው...
View Articleሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በአማርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጽዳትና ማጥፋት ዘመቻ አስመልክቶ ጥሪ አቀረበ
(ዘ-ሐበሻ) ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በአማርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጽዳትና ማጥፋት ዘመቻ አስመልክቶ ጥሪ አቀረበ። ቅዱስ ሲኖዶሱ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ ” ሀገራችን ኢትዮጵያ በአምላኳ ጥበቃና በሕዝቧ ፍቅር ነፃነቷንና አንድነቷን ጠብቃ ለብዙ ዘመን ኖራለች። አንድነቷን ከነፃነቷ...
View Article“የተዘነጉት እስረኞች” እና የተዘነጋው የቤተሰቦቻቸው ስቃይ (ልብ የሚነካ ታሪክ)
(የሚከተለው ጽሑፍ በኢትዮጵያ ውስጥ እየታተመ በሚወጣው ዕንቁ መጽሔት ላይ ታትሞ የወጣ ነው) በፍቃዱ ዘ- ኃይሉ ላለፉት አራትዓመታት ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ቅዳሜ እና እሁድ የሄደ ሰው ወጣቷን ናርዶስን ሳያገኝ አይመለስም፡፡ ናርዶስ ገና የ20 ዓመት ወጣትእና በኪያሜድ የመጀመሪያ ዓመት የነርሲንግ ተማሪ ናት፡፡ ናርዶስ...
View Articleየአማራን ዘ ር የማጥፋት እኩይ የወያኔ ሤራ
Amhara Women Cry on Eviction from her home by TPLF policy:See the picture አማራ ሆኖ መኖር በወያኔ መራሹ መንግሥት ዘንድ ወንጀል ነዉ ዋጋ ያስከፍላል በዚህም መሰረት አማራ ለ21ዓመታት በሀገሩ ላይ ስደት ሞት ውርደት እንግልት ግርፋት መብት የለሽ ሆኖ በመኖር ዋጋ በመክፈል...
View Articleበኖርዌይ የሚኖሩ ጀግና ኢትዮጵያውያን በድጋሚ የወያኔዋን አምባሳደር በድጋሚ አዋረዱ (Video)
በኦስሎ ኖርዌይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአባይ ግድብ ስም የወያኔ ተላላኪዎች ያዘጋጁትን ስብሰባ በከፍተኛ ተቃውሞ እንዲበተን አደረጉ። ዝርዝሩን እስከምናቀርብ ድረስ ቪድዮውን ይመልከቱ።/
View Articleየዘረፋ ውሎ በእንዳማሪያም – (በገብረመድህን አርዓያ)
ገብረመድህን አረአያ ከፐርዝ፣ አውስትራሊያ ስብሃት ነጋ ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ በሚታተመው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የሰጠውን ቃለ መጠይቅ አነበብኩት:: ስብሃት ነጋ “ኢህዴግን የመሰለ ፓርቲ በአፍሪካ የለም” እና ሌላም ብዙ ፣ ብዙ ይላል:: ይዘብታል ፣ ይፎክራል፣ ይሸመጥጣል፣ ያቀረሻል፣ በህዝብ ሞራል ላይም...
View Articleድምፃዊት አስቴር ከበደ –ከ25 ዓመት በኋላም ዝናዋ ናኝቷል
ከዕጸገነት አክሊሉ በአገሪቱ ሙዚቃ ውስጥ ተወዳጅና ስመጥር ከሆኑት ባለሙያዎች ተርታ ትመደባለች። በሙዚቃው ዓለም ለአጭር ጊዜ ብቅ ብለው አንቱታን ካተረፉና ዘመን ተሻጋሪ ሥራን ካኖሩ ሙዚቀኞች መካከል የምትጠቀስ ናት። ገና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ በነበረችበት ወቅት ነው ወደ ሙዚቃው ዓለም ጎራ ያለችው።በአጭር ጊዜ ውስጥ...
View Articleግጭቱን ማን ለኮሰው? – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
አቶ አባይ ጸሐዬ ቀኑ ማክሰኞ፣ ጥቅምት 22 1998 ዓ.ም፤ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ገደማ… አንድ የከተማ አንበሳ አውቶብስ ተሳፋሪ ሳይጭን ከመርካቶ ተነስቶ ወደ ጎማ ቁጠባ አቅጣጫ በባዶ እየከነፈ ቁልቁል ወርዶ ..ተ/ሃይማኖት ቤ/ክርስቲያን አደባባይን ከዞረ በኋላ ጥግ ይዞ ቆመ። ሹፌሩ አውቶብሱን ገትሮ ወዲያው...
View Articleአንድነት ፓርቲ በመድረክ ስር ያሉ ፓርቲዎች በአስቸኳይ እንዲዋሃዱ ጠየቀ
ላለፉት 5 ወራቶች የመድረክን የስራ አፈፃፀም ሁኔታ በቅርብ ሲገመግም የነበረው የአንድነት ብሔራዊ ም/ቤት የመድረክ አባል ድርጅቶች በአስቸኳይ እንዲዋሀዱ ጠየቀ፡፡ ብሔራዊ ም/ቤቱ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን 2005 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት የአራት ፓርቲዎች ስብስብ የሆነው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ...
View Articleበአዲሱ ሃይማኖቷ “የኦርቶዶክስ እምነትን ስህተት ነው”ያለችው አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን ታሰረች
“የኢትዮጵያን ትንሣኤ ሊያረጋግጥ ሃያል ባለስልጣን ነብዩ ኤልያስ ከብሔረ ህያዋን ጳጉሜ 1/2003 ዓ.ም ወደ ምድር መጥቶ በመካከላችን ይገኛል፣ ኦርቶዶክስ የሚባለው የሃይማኖት ስም ስህተት ነው ተዋህዶ ነው መባል ያለበት፣ ሰንበት ቅዳሜ ብቻ ነው፣ መለበስ ያለበት እግዚአብሔር ለኖህ ቃል ኪዳን የገባበትን ቀስተ ደመና...
View Articleየመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) የደቀነብን አደጋዎች! –ክፍል 1
ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) ይኽ ጽሑፍ አራት ክፍሎች ይኖሩታል። የመጀመሪያው ክፍል ከአሚሪካ ቀድሞ ፕሬዘዳንቶች መታሰቢያ ተቋሞች ልምዶች ለመውሰድ ጥናት ያደርጋል። ሁለተኛው ክፍል የአቶ መለስ ቅርስ (Legacy) ኮሚቴ፣ ህውሃት እና እንድሪያስ እሸቴ (ፕሮፌሰር) ስለ አቶ መለስ አገር ወዳድነት፣...
View Articleከፋውንዴሽኑ ጀርባ… (ክፍል ፩) –ከተመስገን ደሳለኝ
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝያለ ወቅቱ በደረሰ ዝናብ እየራሰች ያለችው አዲስ አበባ ዛሬም ከመለስ መንፈስ ተፅእኖ ነፃ አልወጣችም፤ ጣራና ግድግዳዎቿ እንዲህ በምስሉ እና በድርጅቱ አርማ መዥጎርጎሯን ያስተዋለ አንድ ቀልደኛ የባህር ማዶ ወዳጄ ‹‹እኔ ከሀገሬ ከወጣሁ በኋላ የኢህአዴግ ዋና ከተማ ሆነች እንዴ?›› ብሎ ፈገግ...
View ArticleHiber Radio: ከኢትዮጵያ መሬት በርካሽ የተሰጠው ካራቱሪ ኩባንያ ኬኔያ ውስጥ በታክስ ማጭበርበር ተከሰሰ
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 20 ቀን 2005 ፕሮግራም << ዜጎችን በዘር እየለዩ ማፈናቀል የወያኔ ጊዜ ያለፈበት የዘረኝነት ጥቃት ነው። እኛም ችግር ሲመጣ ብቻ ሳይሆን አስቀድመን መደራጀትና ስርዓቱን መታገል አለብን ...>> ኦባንግ ሜቶ በካልጋሪ ለተጠራው የኢትዮጵያን ጉባዔ...
View Article