በታሪክ ዓላማውን ሳያውቅ ታግሎ ያሸነፈ ድርጅትም ግለሰብም የለም!
ሙሉቀን ተስፋው የዐማራ ወጣቶች በወያኔ ፋሽስታዊ ሥርዓት በሰላም እንዲኖሩ ባለመፈቀዱ ምክንያት ለነጻነት ሕይወታቸውን እየገበሩ ይገኛል፤ በደማቸው ሊያኖሩን ለሚተጉ የእኛ ወንድሞች በዕውነት ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ ለነጻነት የምናደርገው መንገድ ፈታኝ ቢሆንም በድል እንደምንወጣው ምንም ጥርጥር የለንም፡፡ የምታደርጉት...
View Article“ዚያድ ባሬ አምባገነን መሪ ሲሆን መንግስቱ ኃ/ማሪያም በተቃራኒው ጭምት እና ቁም ነገረኛ መሆናቸውን ተረድቻለሁ”የሟቹ...
(ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ ኢትዮጵያን ከወራሪው የሶማሊያ ጦር ግስጋሴ የታደጉት የኩባው አብዬታዊ መሪ ፊደል ካስትሮ የትግል ጉዞ እና ገድሎቻቸው ሲፈተሹ
View Articleእስራኤል ኤርትራውያን ስደተኞችን ከግዛቷ አስወጣች
BBN News: የእስራኤል መንግስት በሀገሩ የሚገኙ ስደተኞችን ማስወጣቱን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ አንድ መረጃ እንደገለጸው ከሆነ፣ በእስራኤል የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ወደ ዩጋንዳ እና ሩዋንዳ እንዲሔዱ የተደረገ ሲሆን፣ ስደተኞቹ ከእስራኤል ሲወጡም በነፍስ ወከፍ 3 ሺህ የአሜሪካ ዶላር እንደተሰጣቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡...
View Articleየፕ/ር መረራ ጉዲና ከአውሮፓ መልስ መታሰር ይጠበቅ እንደነበር ተገለጸ፣ የሕወሓት አገዛዝ ግራ መጋባትና መደናበር አይሏል
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ የወቅቱ ሊቀመንበርና በኢትዮጵያ የተቃውሞ ፖለቲካ ስማቸው በግንባር ከሚጠቀስ ሰላማዊ ታጋዮች ተርታ የሚጠቀሱት ዶ/ር መረራ ጉዲና በቅርቡ በአውሮፓ ሕብረት ጋባዥነት በወቅቱ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ለማስረዳት ብራስልስ ሰንብተው ሲመለሱ በአዲስ አበባ ቦሌ ላይ መያዛቸው የተጠበቀ እንደነበር...
View Articleለጋራ በጎነታችን ቅድሚያ እንሥጥ (የአማራ ታጋዮችን በሚመለከት የትኩረት መስመር)
አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ አርብ፤ ሕዳር ፳ ፫ ቀን፤ ፳ ፻ ፱ ዓመተ ምህረት ( 12/2/2016 ) በአሁን ሰዓት በትግሉ ዙሪያ፤ በጋራና በግል ባለን አመለካከት፣ በግልጽና በሕቡዕ በሚደረጉ ክንውኖች፣ በሀገር ቤትና በውጪ ሀገር ባለው እንቅስቃሴ፣ የተለያዩ ክስተቶች የተለያየ ትርጉም እየያዙ፤ ትግሉ...
View ArticleVideo: ፋሲል ደሞዝ ‘አይናማ’የተሰኘውን ታዋቂ ዘፈኑን በሚኒሶታ እንዲህ ተጫውቶታል
ፋሲል ደሞዝ ‘አይናማ’ የተሰኘውን ታዋቂ ዘፈኑን በሚኒሶታ እንዲህ ተጫውቶታል
View Article“እርዳታ ፈልገን አይደለም ትግል የጀመርነው…. ዓላማ ያለው ከኛ ጋር ይሳተፋል…አርበኛ ሞላ አጃውን አጥተናል”–የከፋኝ ጦር...
“እርዳታ ፈልገን አይደለም ትግል የጀመርነው…. ዓላማ ያለው ከኛ ጋር ይሳተፋል” – የከፋኝ ጦር ተወካይ ከአዲስ ድምጽ ራድዮ ጋር ልዩ ቃለምልልስ
View Articleጠቅላይ ፍ/ቤት በነሃብታሙ አያሌው መዝገብ ላይ ውሳኔ አስተላለፈ |አብረሃ ደስታና ዳንኤል ሺበሺ ወደእስር ቤት ይመለሳሉ
* አብረሃ ደስታና ዳንኤል ሺበሺ ወደእስር ቤት ይመለሳሉ። * ሐብታሙ አያሌውና የሺዋስ አሰፋ ነፃ ተብለዋል። ——————————————– ከፍተኛ ፍርድ ቤት በነፃ ባሰናበታቸው 5ት ተከሳሾች (ሃብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ሺበሺ፣ አብረሃ ደስታ፣ የሽዋስ አሰፋ እና አብረሃም ሰለሞን) ላይ አቃቢ ህግ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት...
View Articleየትላንቱ ካሳሁን አድማሱ፤ የዛሬው ዳንኤል አበበ ማነው? [የዲያስጶራ ይሁዳዎች ክፍል ፪ (ግርማ እንድሪያስ)]
ባለፈው ብዕሬ ደም ተፍታ ነበር። ደም ያልኩት ብዙ የደሙ፣ የተሰቃዩ ሰዎችን እያወኩኝና የዕውኑን ዓለም ይሁዳዎች መተረክ ስትችል ላይ- ላዩን ብዕሬ ተሽከርክራ ስለነበረ ነው። አጠገባችን ያሉ ”ይሁዳዎችን” መግለጽ ሲቻል፣ የቅዱስ መጽሃፉ ይሁዳ ላይ አተኮረች። አንጀታቸው ቅቤ የጠጣም፣ ቆሽታቸው ያረረም አስተያየታቸውን...
View Articleበትምህርት (ውስጥ) እንደሚገኝ ያለ ድንቁርና የትም የለም! – ሻለ መንግሥቱ
ተሻለ መንግሥቱ (teshalem1@gmail.com) ከኢትዮሚዲያ ድረገፅ ያገኘሁትን አንድ በፈረንጅ አፍ የተጻፈ መጣጥፍ ይዤ ሳነብ የንባብ ፍላጎቴን ማረከውና ዘለቅሁት፡፡ በዚያም አልበቃኝም፡፡ እዚያው መጣጥፍ ውስጥ በተጠቆመ ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) ወደ ኢካድፎረም ድረገፅ አመራሁና በዶክተር ተድላ ወ/ዮሐንስ የተጠቀሰውን...
View Articleየኢሬቻዉ አደጋ እንዲጣራ ተጠየቀ |ዶይቼ ቬለ
በኢትዮጵያ ቢሾፍቱ ከተማ ሊከበር በነበረዉ የኢሬቻ በዓል ላይ መንግሥት በወሰደዉ ርምጃ ሕይወታቸዉ የጠፋዉ ቁጥርና የአደጋዉ ምክንያት ተጣርቶ ምላሽ አልተሰጠም ሲል የጀርመኑ ገዜልሻፍት ፉዩር በድሮህተ ፎልከር የተሰኘዉ ለተጨቆኑ ሕዝቦች የቆመዉ ድርጅት ትናንት ባወጣዉ ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ። ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ...
View Articleበሙከራ ላይ የሚገኘዉ HIVን የሚከላከለዉ ክትባት መጠርያ HVTN 702 ይሰኛል
በሙከራ ላይ የሚገኘዉ HIVን የሚከላከለዉ ክትባት መጠርያ HVTN 702 ይሰኛል | DW
View Articleኢህአዴግ ብቻውን የማይወጣው ተግዳሮት —“እኛስ ምን አይነት ብሄራዊ የአላማ አንድነት እያቀረብን ነው?” |አክሎግ ቢራራ (ዶር)
እኔ የኢትዮጵያ ባለ ውለታ ነኝ የሚል የጸና እምነት አለኝ። ይህን ስል ወላጆቸ፤ አያቶቸና ቅድመ አያቶቸ የተለየ ጥቅም አግኝተዋል ማለቴ አይደለም። ይህች አገር የማንነቴ መገለጫ ናት ማለቴ ነው። ሕብረ ብሄር በሆነ አገር፤ ዜጎች ከተለያዩ ብሄሮች፤ ዘሮችና ኃይማኖቶች ሊመጡ ይችላሉ። ይህ የተፈጥሮ ጸጋና መብት ሲሆን...
View Article“አማራ ብቻውን መሞት አለበት ብዬ አላምንም…በኦሮሚያም የትጥቅ ትግሉ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት”–ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው...
<የታሪክ ሽሚያው ቀርቶ ሁሉም ሕዝቡን ትግል ይደግፍ ሊደግፍ ይገባል …ስድብ ይቅር ስንል ምክንያታዊ ውይይትን ግን መፍቀድ አለብን> “አገር ቤት ያለውን ትግል እዚህ በየማህበራዊ ሚዲያ የሚደረገው ስድብ አያደናቅፈውም የአማራ ሕዝብ ለመብቱ እየታገለ ነው” “ጥያቄ ሲጠየቅ ወደ ስድም የሚገባው ለምንድነው? ይሄ...
View Articleብዟየሁ ደምሴ እንደኤፍሬም ታምሩ፣ እንደ ቴዎድሮስ ታደሰ፣ እንደ ሙሉቀን መለሰ…
(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ድምጻዊያን መካከል በአንድ ላይ ባለብዙ ተሰጥኦ ባለቤት የሆኑት ጥቂቶች ናቸው:: ከነዚህ ውስጥ ደግሞ በአሁኑ ወቅት ነዋሪነቱን በካናዳ ቶሮንቶ ያደረገው ብዟየሁ ደምሴ ይጠቀሳል:: ብዟየሁ በአንድ ጊዜ የተለያዩ ድምጻውያን ዘፈኖችን ከነድምጻቸው አስመስሎ የመዝፈን ተሰጥዖ አለው::...
View Articleቆላ ወገራ የወያኔ ሠራዊት ከዐማራ ገበሬዎች ላይ ጦርነት ከፍቷል
ከሙሉቀን ተስፋው ዛሬ ኅዳር 24 ቀን 2009 ዓም በቅጥረኛ ሰዎች የተመራው የወያኔ ሠራዊት በቆላ ወገራ ጃኖራ ቀበሌ ከቀኑ 9.30 ጀምሮ ጦርነት ጀምሯል። የወያኔ ሠራዊት መኖሪያ ቤትና በአውድማ ላይ ያለ እህል ሳይቀር በከባድ መሣሪያ እየደበደበ ነው ብለዋል ከቦታው መረጃውን የሰጡን የጎበዝ አለቆች። የጎበዝ አለቆቹ...
View ArticleHealth: የደም ቧንቧ መስፋት በሽታ –መንስኤው፤ መፍትሄውና መከላከያው
ከኢሳያስ ከበደ | Zehabesha Newspaper ሁለት አይነት የደም ቧንቧዎች አሉ፡፡ ኦክስጅን የተሸከሙና ደምን ከልብ ወደ ሌላው የሰውነት ክፍል የሚወስዱ የደም ቧንቧዎች አርተሪ ይባላሉ፡፡ ጥቅም ላይ የዋለውን ደም ከሌላው የሰውነት ክፍል ወደ ልብ የሚመልሱ ቧንቧዎች ደግሞ ቬን ይባላሉ፡፡ ደም መልሶችም ሆኑ ደም...
View Articleራሱን በማወቅና ንስሃ በመግባት ከአጋሰስነት ወደ ሰውነት የተቀየረው ጎበዝ [በላይነህ አባተ ]
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) “መጀመርያ ራስህ እወቅ” ሲል አስተምሯል ሶቅራጥስ፡፡ በመጀመርያ ራስን የማወቅን ጥበብ አውቆም ሆነ ሳያውቅ አገር ቤት ሲጫን ኖሮ ከዚያም ፍራንክፈርት ጀርመን ለጭነት ተልኮ የነበረው አጋሰሱ ግርማ መንገሻ ራሱን አውቆ ሳያመነታ ለንስሃ የበቃ የመጀመርያው ጎበዝ...
View Article….የመሸበት ማደር!
– አስፋ ጫቦ Dallas Texas USA “እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር!” የሚል አባባል አለ። ወዳጄን ዶክተር መረራ ጉዲናን ሳስታውስ ያ አባባል ይመጣብኛል። ከዚያ የተሻለ ሊልገልጸው የሚችል አባባል ሊኖር ይችላል።አልመጣልኝም!አሁን ታሰረ!በዚያ ምክንያት ነው ይህንን የምጽፈው መረራ ሲጽፍ፤ ሲናገር እውነቱን...
View Articleየአማራ ድምጽ ወቅታዊ ዜናዎችን በተለይም በጎንደር እየተደረገ ስላለው ውጊያና ሕወሓት በአማራው ተወካይ በፋሲል ከነማ እግር...
የአማራ ድምጽ ራድዮ ልዩ ልዩ ወቅታዊ ዜናዎችን በተለይም በጎንደር እየተደረገ ስላለው ውጊያና የሕወሓት መንግስት በአማራው ተወካይ በፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ላይ ስለሰጠው ማስጠንቀቂያ መረጃዎችን ይዟል – ያድምጡት::
View Article