የኢትዮጵያ የውጭ ዕዳ ፣ ባለ እብነ በረዱ ህንፃ እና ኢትዮጵያን አጥፍቶ መጥፋት (የጉዳያችን አጭር ማስታወሻ)
ጉዳያችን/Gudayachn ህዳር 19፣2009 ዓም (ኖቬምበር 26፣2016) ============================== የኢትዮጵያ የውጭ ዕዳ ጉዳይ ==================== በ2016 እኤአ ሰኔ ወር ላይ በተዘጋጀ ሪፖርት ኢትዮጵያ ከጠቅላላ ምርት 52% ለብድር ክፍያ እና ዋስትና የሚውል ሲሆን ከእዚህ ውስጥ...
View Articleሰሜን ጎንደር ግንባር…የድል ዜና! የድጋፍ ጥሪ!
ሕዝባችን ከፍተኛ ተጋድሎ እያደረገ ነው ድጋፋችንን ባፋጣኝ ይፈልጋል! ፨የቆላማው ወገራ ውጊያ አምስተኛ ቀን ሞላው። በታጣቂው ገበሬ የተከበበው የአጋዚ ሃይል ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል። ለጊዜው ቁጥሩ በወል ያልታወቀ የወያኔ ወታደር ሙትና ቁስለኛ ከቅርብ እርቀት እንደሚታይ ከቦታው ተነግሮኛል። ፨ይህ ሕዝባዊ ቁጣ...
View Articleየጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብር ሊቀመንበር ዶ/ር ደመቀ ገሠሠ ሕወሓት በአማራው ላይ ስለሚፈጽማቸው የዘር ማጥፋት ወንጀሎችና...
(ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ የጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብርና የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ በአንድነት የጠሩትን ሕዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰብ ተከትሎ የጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብር ሊቀመንበር ዶ/ር ደመቀቅ ገሠሠ ሕወሃት በአማራው ላይ እየፈጸመ ሳለው የዘር ፍጅት አስረድተው ለምን በጎጃም ስም መደራጀት እንዳስፈለገ ማብራሪያ...
View Articleበአማራነት ለመመከት ያቃተንን ፈተና በጎንደሬነት ለመወጣት አይሞከርም (ከይገርማል)
ከሰሞኑ የጎጃምና የጎንደር ሕብረቶች በጋራ ባዘጋጁት የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም ላይ የጎንደር ሕብረት ሊቀመንበር አቶ አበበ ንጋቱ የተናገሩትን ሰምቸ በጣም አዝኛለሁ:: ማዘን ያለብን እንደዚህ የኛ ነው ብለን በምንለው ሰው ስንጠቃ ነው: አካሌ ነው ብለን በምንሳሳለት ሰው ክፉ ነገር ሲፈጸምብን ነው:: “የጎንደርና የጎጃም...
View Articleየአማራ ክልል አስተዳደር በኮማንድ ፖስቱ የተያዙ ሰዎችን ለመቀለብ አቅም እንዳጠረው ገለጸ |በድሬዳዋ ከ35 ሺህ በላይ...
የአማራ ክልል አስተዳደር በኮማንድ ፖስቱ የተያዙ ሰዎችን ለመቀለብ አቅም እንዳጠረው ገለጸ | በድሬዳዋ ከ35 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ሊፈናቀሉ ነው የሚሉትን እና ሌሎችንም መረጃዎችን የዛሬው የቢቢኤን ራድዮ ይዟል ያድምጡት::
View Articleድንገተኛ የወሊድ መከላከያ እንክብል (Post Pill)
ድንገተኛ የወሊድ መከላከያ እንክብሎች ከወሊድ መከላከያ ዘዴዎች ውስጥ የሚመደቡ ሲሆን አገልግሎታቸው አንዲት ሴት በድንገት ያለመከላከያ የግብረ ስጋ ግንኙነት ካደረገች ወይም እየወሰደች ያለው የወሊድ መከላከያ ዘዴ እየሰራ ካልሆነ የሚወሰድ ነው፡፡ ስለሆነም ይህ የወሊድ መከላከያ እንክብል እንደ ዋነኛ የወሊድ መከላከያ...
View Article“ይህች ሰንደቅ ዓላማ አኝዋኮችም የሞቱላት ሰንደቅ ዓላማ ናት”–ሊታይ የሚገባው የኢ/ር ኦዶል ኦዶል ንግግር በጎጃም ዓለም...
“ይህች ሰንደቅ ዓላማ አኝዋኮችም የሞቱላት ሰንደቅ ዓላማ ናት” – ሊታይ የሚገባው የኢ/ር ኦዶል ኦዶል ንግግር በጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብርና የጎንደር ሕብረት ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግር
View Articleአቶ መንግስቱ ወ/ሥላሴ የአርበኞች ግንቦት 7 ቃል አቀባይ ከሕወሓት ጦር ጋር እየተደረገ ስላለው ጦርነት ተናገሩ
አቶ መንግስቱ ወ/ሥላሴ የአርበኞች ግንቦት 7 ቃል አቀባይ ስለጦርነቱ ተናገሩ
View Articleየአማራ ህዝብ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ወቅት የተገደሉ የሟቾችን ስምና አድራሻ አካትቶ ለማሳያነት የቀረበ
የኢትዮጵያ መንግስት ‹የጸረ-ሽብር ግብረ-ኃይል› በሽብር ጠርጥሬያቸዋለሁ በሚል 2008 ዓ.ም ሐምሌ ወር መግቢያ ላይ በጎንደር በነበሩ የወልቃይት አማራ ማንነት ጠያቂ የህዝብ ተወካይ (ኮሚቴ) አባላትን ለማሰር በተደረገ እንቅስቃሴ በሁዋላ በአማራ ክልል የተለያዩ ዞኖች ህዝባዊ ተቃውሞዎች በተደጋጋሚ መከሰታቸው...
View Articleየአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ዜናዎች –በሰሜን የአማራ ታጋዮች ስላላቸው የጦርነት ውሎ መረጃዎችን ይዟል
የአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ዜናዎች – በሰሜን የአማራ ታጋዮች ስላላቸው የጦርነት ውሎ መረጃዎችን ይዟል
View Articleከባሌ ተይዘው በጦላይ ከታሰሩት የኦሮሞ እስረኞች መካከል እስር ቤት ውስጥ እየሞቱ ነው |በጥይት ሳይመቱ አይቀርም ተብሏል
ከባሌ ተይዘው በጦላይ ከታሰሩት የኦሮሞ እስረኞች መካከል እስር ቤት ውስጥ እየሞቱ ነው | በጥይት ሳይመቱ አይቀርም ተብሏል – ይህን እና ሌሎችን ዜናዎችን ቢቢኤን ይዟል ያድምጡት::
View Articleየጎበዝ አለቃ! –የጎንቻው
አገር ስትወረር ሕዝብ ክብሩ ሲደፈር የሚቆም ጠበቃ፤ ሰንደቅ ስትጎድፍ ታሪኩ ሲጠፋ ቀድሞ የሚሰለፍ የነቃ፤የበቃ፤ በጎንደር፤በጎጃም ትውልድ ተማምሏል የኢትዮጵያ ልጆች ስቃይ እንዲያበቃ፤ አንበሳው ተነስቷል ክላሹን አንግቦ በሚገባው ቋንቋ ወያኔን ሊያንቃቃ፤ ጀግና ባለሟሉ አገር ሕዝብ የሾመው የጎበዞች ጎበዝ፤ የጎበዝ...
View Article“መነኵሴ ነበርኩ” ባዩ ፓስተር ናትናኤል ታዬ: በቅሠጣ ተግባር በቁጥጥር ሥር ዋለ! በማጭበርበር ወንጀል የክሥ አቤቱታ...
በግቢ ጉባኤያት በኩል፣ በማኅበረ ቅዱሳን መዋቅር ሰርጎ የመግባት ዓቅዱ ተጋልጧል፤ በአብነት ት/ቤቶች ርዳታ ስም፣ ‘ጳጳሳትንና ቴዎሎጂያንን የመቅረፅ’ ውጥኑን ገልጿል፤ ገዳማዊነትን በማጥላላት፣ ምንኵስናን በፈቃዱ ትቶ ወደ መናፍቃን የከዳ ኮብላይ ነው! ለቅሠጣ ተግባሩ፣ የቤተ ክህነቱን አስተዳደራዊ ክፍተት እንደሚጠቀም...
View Article“ለልጆቻችሁ የምታወርሱት ሃገር እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ ሕይወታቸውን እየገበሩ ያሉትን ታጋዮች እርዱ”–ሊታይ የሚገባው...
(ዘ-ሐበሻ) ጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብር እና የጎንደር ሕብረት በሚኒሶታ ያዘጋጁት ሕዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰብ ባለፈው ቅዳሜ በሚኒሶታ ተደርጎ ነበር:: በዚህ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ የተገኙት የሚኒሶታው የቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ቆሞስ አባ ገብረሚካኤል “ለልጆቻችሁ የምታወርሱት ሃገር እንዲኖራችሁ...
View Articleፕ/ር መረራ ጉዲና ታፍነዋል
ክንፉ አሰፋ 30 ኖቬምበር 2016 – የመድረክና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ መሪ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ዛሬ ረቡእ ማምሻውን በደህንነት ሃይሎች ታፍነው መወሰዳቸውን ለማረጋገጥ ችለናል። በዛሬው እለትፕ/ር መረራ ጉዲና መኖርያ ቤት በደህንነቶች እና ከባድ መሳርያ በጣጠቁ የአጋዚ አባላት ተከብቦ መዋሉን የአይን...
View Articleከፋኝ የኢትዮጵያ አንድነት ንቅናቄ (ከኢአን) የተሰጠ መግለጫ –ከፋኝ የኢትዮጵያ አንድነት ንቅናቄ (ከኢአን) የተሰጠ...
ህወሀት እያራመደ ያለው ታላቋን ትግራይ የመመስረት ዓላማ ለማሳካት ፍጹም አምባገነናዊ በሆነ መንገድ ምርጫ ቦርድ፤የህግ አውጭ አካላትን፤ህግ ተርጓሚና ህግ አስፈጻሚ ተቋማትን በበላይነት ተቆጣጥሯል፡፡ሐገራችን ኢትዮጵያ ከአንድ ብሔር በመጡ የህወሀት አመራር ስር በመውደቋ የተለያዩ አመለካከቶችና ሀሳቦች ለውይይት...
View Articleበኦሮሚያ ወታደሮች እየሰፈሩ ነው ተባለ |በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተቃውሞ አለ
በኦሮሚያ ወታደሮች እየሰፈሩ ነው ተባለ | በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተቃውሞ አለ – የሚሉና ሌሎችንም ዜናዎችን የያዘውን ቢቢኤንን ያድምጡ::
View Articleይድረስ ለጎንደር ህብረትና ለጎጃም ዓለም አቀፍ ህብረት –ፍስሃ አባተ
በጎንድረና በጎጃም የተቀሰቀሰውን የትጥቅ ትግል ለማዳፈንና የአማራን ህዝብ አከርካሪ ጨርሶ በመስበር አማራ የህወሐት ትግሬ አገልጋይ ሆኖ እንዲኖር ለማድረግ ህወሐት ያለ የሌለ ኃሉን አሰባስቦ ጦርነት እያካሄደ ነው፡፡ ይሕ ሀገር ወዳድ በሆነው የአማራ ህዝብ ላይ የሚካሄደው ጦርነተ አለም አቀፍ ዜና ከሆነ ሰንበትበት...
View Articleይድረስ ለአቶ በረከት ስምኦን.. በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የአንባገነኑ ህወሃት ተቃዋሚዎች..
እኛ በደቡብ አፍሪካ የምንኖር ኢትዮጵያዊያን አንድ ነገር እንናፍቃለን ይህውም እርሶ እንዳይናድቦት የሚፈልጉት ስረአት የነፈገንን መብት ማስመለስ። ሆኖም መብታችንን ለማስመለስ የሄድንበትን መንገድ በደምና በበደል ስታጨቀዩት ዉድና አንድዬ ሐገራችንን ጥለን እነሆ በሰዉ ሐገር ላይ እየተንከራተትን በምንገኝበት ደቡብ አፍሪካ...
View Articleየመደራጀት መብት ግዴትም አለበት (ይገረም አለሙ)
ለማናቸውም ዓላማ ሰዎች ተሰባስበው ድርጅት የመፍጠር መብት አላቸው፤ በአንጻሩ ለድርጅታቸው የሚሰጡት መጠሪያ እናራምደዋለን የሚሉት ዓላማ እና እንደርስበታለን የሚሉት ግብ በተናጠል ግለሰብንም ሆነ በወል ማህበረሰብንና ሀገርን ሊነካ ስለሚችል ከዚህ አንጻር ሊፈጽሙት የሚገባ ግዴት አለባቸው፡፡ በመሆኑም በህገ መንግሥትም...
View Article