“ጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት (ጎህ) ለአሉባለታ የሚባክን ጊዜ የለውም!”–መግለጫ
ከጎንደር ህብረትለኢትዮጵያ አንድነት የተሰጠ መግለጫ በሁሉም አውራጃዎች የሚገኜው የጎንደር ህዝብ የሚያደርገውን መራር ግን አኩሪ የሆነ ትግል ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቅርብ በመከታተል የሚያውቀው ነው። ህዝባችን በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣በወታደራዊ እና በማህበራዊ ኖሮ የሚደርስበትን ግፍ እና በደል ከአብራኩ የተፈጠርን ሁሉ በአካል...
View Articleበአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት የሕትመት ዘርፉ ተሸመድምዷል-ሳንሱር ተመልሷል
ዋዜማ ራዲዮ- መጻሕፍትን ጨምሮ ልዩ ልዩ የሕትመት ዉጤቶችን ለማሳተም ማተሚያ ቤቶች ፍቃደኛ ሊሆኑ ባለመቻላቸው ሙሉ ክረምቱን መነቃቃትና እምርታን እያሳየ የነበረው የሕትመት ዘርፍ መቀጨጭ ይዟል ይላሉ በዘርፉ የተሰማሩ ግለሰቦች፡፡ አንዳንድ ደራሲዎች በተለይ ረቂቅ ሥራዎቻቸውን ወደ ማተሚያ ቤት ይዘው ሲሄዱ ቅድመ ምርመራ...
View Articleበማሰር ወኔውን ሊሰብሩ ቢሞክሩም አይሆንላቸውም – #ግርማ_ካሳ
የማታወቁት ካላችሁ ፣ ኤሊያስ ገብሩ ይባላል። ኢትዮጵያ ነው የሚኖረው። ጋዜጠኛ ነው። ቀደም ሲል የአዉራምባ ታይምስ ጋዜጠኛ ነበር። ከዚያ በአንድነት ፓርቲ ኤዲቶሪያ ቦርድ በሚዘጋጀው የሚሊዮኖች ድምጽ ጋዜጣ አዘጋጅ ነበርም ከሌላው አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ እጆቹ በወያኔ ታጣቂዎች በድብደባ ከተሰበሩበት ከስለሺ ሃጎስ ጋር።በቅርቡ...
View Articleየሕወሓት አገዛዝ ሕዝባዊ ትግሉን ይደግፋሉ ያላቸውን የብአዴን አመራር አባላት ላይ እርምጃ መውሰድ ጀመረ
ለገሠ ወ/ሃና እንደዘገበው የህወሓት አገዛዝ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን ህዝባዊ ትግል ይደግፋሉ ብሎ የጠረጠሯቸውን የብአዴን አመራሮችን ወደ እስር ቤት እያጋዘ ይገኛል:: የአንገረብ እስር ቤት ሀላፊ የእንፍራንዙን ተወላጅ ኢንስፔክተር አየልኝን አርብ ህዳር 23/2009 ዓም ማሰሩ ተረጋግጧል:: የዕስሩ ምክንያት...
View Article“ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ከሁሉም ወገን ያሉ ጥቂቶች ናቸው”–አሚን ጁንዲ...
“ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ከሁሉም ወገን ያሉ ጥቂቶች ናቸው”
View Articleከአዲስ አበባ 100 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ |ጀሞ አካባቢም የመሬት ሌሊቱን መንቀጥቀጥ ነበር
(ዘ-ሐበሻ) በቅድሚያ ዜናው የደረሰን ከአዲስ አበባ ነበር:: አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ለዘ-ሐበሻ በላኩት መረጃ ሌሊት 11 ሰዓት ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ስለመከሰቱ ጠቁመውናል:: በአዲስ አበባ የነበረው መንቀጥቀጥ ስሜቱ የመጣው ከከተማዋ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ሳይሆን...
View Articleየመኢአድ አባል ዓስራት እሸቴ ከደብረብርሃን እስር ቤት ደብዳቤ ጻፉ |“ግፍና ሰቆቃን አባቶቼ ባስረከቡን ሀገር ኢትዮጵያ...
*ለሠብአዊ መብት ተከራካሪዎች *ለአለም መንግሥታት *ለአለም ሠላም ወዳድ ህዝብ * ለሚዲያ ተቋማት ዓስራት እሸቴ የመኢአድ አባል ደብረብርሃን እስር ቤት ክፍል አንድ ================== ግፍና ሰቆቃን አባቶቼ ባስረከቡን ሀገር ኢትዮጵያ እየተጋትኩ ያለሁ ኢትዮጵያዊ ነኝ ፡፡ የግፉ ምክንያት ሀገሬ አይደለችም...
View Articleስቴፋን ዤራርድ በሊቨርፑል የመጀመሪያውን የአሰልጣኝነት ሥራ ሊረከብ ነው
በወንድወሰን ጥበቡ | ኢትዮአዲስ ስፖርት እንደእንግሊዙ ጋዜጣ ሚረር ስፖርት ዘገባ ከሆነ የቀድሞው የሊቨርፑል አምበልና ታሪካዊው ተጫዋች ስቴቨን ጄራርድ በሊቨርፑል የታዳጊዎች ማጎልበቻን በአሰልጣኝነት በመረከብ ለጋዎቹን እና የወደፊቱ የክሎፕ ከዋክብትን ሊያሰለጥን ነው። ጄራርድ ራሱ እንደማይክል ኦዌን፣ ሮቢ ፎውለር...
View Articleየሕወሓት መንግስት ሃገራዊ ዘፈኖችን በስታዲየም እንዳይዘምሩ የከለከላቸው የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ቅዱስ ጊዮርጊስን ካሸነፉ...
የሕወሓት መንግስት እንዳይጨፍሩ ሃገራዊ ዘፈኖችን ከዘመሩ እንደሚቀጡ ማስፈራሪያ የደረሰባቸው የአማራው ተወካይ ፋሲል ከነማ ቡድን ደጋፊዎች ቡድናቸው ዛሬ ቅዱስ ጊዮርጊስን ካሸነፈ በኋላ በጎንደር አደባባይ ወጥተው ደስታቸውን ሲገልጹ የሚያሳዩ ፎቶዎች ደርሰውናል – ይመልከቷቸው:: ደጋፊዎቹ በአደባባይ ሃገራዊ ዘፈኖችን...
View Articleራስ ጎበና ዳጬ –የኦሮሞ አርበኛ ወይስ ከሐዲ?
ከኤፍሬም እሸቴ ይህ ጽሑፍ ጥያቄ እንጂ ማብራሪያም ሆነ መልስ አይደለም። ብዙ ውይይቶችን ከማዳመጥ፣ የተለያዩ ጽሑፎችን ከማንበብ እና መገምገም እንዲሁም የፖለቲካ ሒደቶችን እና አስተምህሯቸውን ከመከታተል የመነጨ ነው። ወደ ሐሳቡ ልዝለቅ። ባለፉት 60 ዓመታት የተቀጣጠለው የብሔረሰብ-ተኮር ፖለቲካችን (ለምሳሌ የሕወሐት...
View Articleለ“ሰማዬ-ሰማያት!” –የጎንቻው!
እኮ ለምን? ደመናህን ገፈህ የምድር ገመናህን አታጋልጥ፤ ፍጥረቶችህ ከሰው አንሰን በዘር ቅንጣት ተበጥረን ስንወቀጥ፤ ላንበቅል፤ላናፈራ በከይሲዎች ክፉ መዳፍ ስንዳመጥ፤ በባዕዳን አሎሎ፤ በእጅ አዙር አለቅጥ ስንቀጠቀጥ፤ ለምን ዶፍህ አያባራ፤ሃሩርህ አይበርድ ለምድራችን ፋታ አትሰጥ?፤ ፍጥረትህ ሁሉ እንደተዘራ...
View Articleየአማራው ጉዳይ ያገባናል የምትሉ ሰዎች – ጣና በለስ ሌላኛዋ ወልቃይት ጠገዴ |ሱር ኮንስትራክሽን የጣና በለስ ነው ይመለስ
ሱር ኮንስትራክሽን የጣና በለስ ነው ይመለስ!!! በወታደራዊው ደርግ ዘመን መንግስት በ1978 ተጀምሮ ወንበዴዎች እስከመጡበት 1983 ቆይቷል። ይህ ትልቅ ፕሮጀክት በጎጃም ክፍለሃገር በመተከል አውራጃ የሚገኝ ሲሆን 1600 ስኬር ኪሎሜትር ያጠቃልላል ሲጠናቀቅም ከ80 ሺህ በላይ የሆኑ ህዝቦችን እንዲጠቅም ሆኖ የተጀመረ...
View Articleጎንደር፣ ወሎ: ‹‹የወያኔ ወታደሮች አስከሬን በየቦታው ወዳድቋል›› የጎበዝ አለቆች • በወልዲያ ዩንቨርሲቲ የዐማራን ጥያቄ...
ከሙሉቀን ተስፋው በሰሜን ጎንደር በወገራ፣ በአርማጭሆና በወልቃይት አካባቢዎች የዐማራ ተጋድሎ ከፍተኛ ድል አስመዝግበዋል፡፡ ትናንት ኅዳር 24 ቀን 2009 ዓ.ም. ከሰዐት በኋላ በሁለት ባንዳዎች እየተመራ የመጣው የወያኔ ሠራዊት በገበሬዎች ላይ ድንገተኛ ተኩስ ከፍቶ ነበር፡፡ ቆራጦቹ የዐማራ ገበሬዎች የመጣውን የወያኔ...
View Articleበኮንሶ ለብዙ ሺህዎች መታሰርና ሞት ምክንያት የሆኑ ጠቋሚዎች ስም ዝርዝር ወጣ
ከኮንሶ ህዝብ የመዋቅር ጥያቄ ጋር ተያይዞ ላለፉት 15 ወራት የኮንሶ ህዝብ በከፍተኛ ሁኔታ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየደረሰበት ይገኛል፡፡ ሆኖም ከሠላማዊ ጥያቄው ማግስት ጀምሮ በርካታ የኮንሶ ተወላጆች በእነዝህ ግለሰቦች ውንጀላና ጥቆማ ባልፈፀሙት ወንጀል ለከፍተኛ ድብደባና እስራት እንዲሁም ለሞት ተዳርገዋል፡፡ በአሁኑ...
View Articleመሬት ኢትዮእስራኤል ድምፅ –ወልቃይ ጠገዴ ማነው! |ሊደመጥ የሚገባው
መሬት ኢትዮእስራኤል ድምፅ – ወልቃይ ጠገዴ ማነው! | ሊደመጥ የሚገባው
View Articleየአትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ ገብረእግዚአብሔር ገ/ማርያም፣ አማረ አረጋዊና ኖህ ሳማራ አዲስ ቴሌቭዥን ጣቢያ ስርጭት ሊጀምር ነው
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ የኢትዮጵያ አትሌትቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኖ የተመረጠው አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ከሸሪኮቹ ጋር በመሆን የቴሌቭዥን ጣቢያ ባለቤት ሊሆን መሆኑ ተሰማ:: የአትሌቱት ኃይሌና የሸሪኮቹ የሪፖርተር ጋዜጣ መስራችና አዘጋጅ አማረ አረጋዊ፣ አትሌት ገብረእግዚአብሔር ገ/ማርያምና የወርልድ ስፔስ ራድዮ...
View Articleየፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ማኒፌስቶ –በዓለምነህ ዋሴ |ሊደመጥ የሚገባው
የፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ማኒፌስቶ – በዓለምነህ ዋሴ | ሊደመጥ የሚገባው
View Articleዶ/ር መራራ ጉዲና ፋና ብሮድካሲቲንግ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ለቤረከት ስምኦን በዚህ መልኩ ነበር መልስ የሰጡት
ዶ/ር መራራ ጉዲና ፋና ብሮድካሲቲንግ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ለቤረከት ስምኦን በዚህ መልኩ ነበር መልስ የሰጡት
View ArticleHiber Radio: ሕወሓት በሕዝቡ ላይ የከፈተውን ጦርነት ለመመከት የአማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል –ሽንፈት...
የህብር ሬዲዮ ህዳር 25 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ እየተባባሰ መሄዱን በተመለከተ ምዕራባውያን አሁን የሚያወጡት መግለጫ ጠንካራ ቢሆንም ዛሬም የተለመደ የዲፕሎማሲ መሞዳሞድ ያለበት ነው።ከዚህ አልፈው ሕዝቡ ላይ ግፍ እየፈጸመ ባለው ስርዓት ላይ ለምን ማዕቀብ አይጥሉም የሚለው...
View Article