ተሻለ መንግሥቱ (teshalem1@gmail.com) ከኢትዮሚዲያ ድረገፅ ያገኘሁትን አንድ በፈረንጅ አፍ የተጻፈ መጣጥፍ ይዤ ሳነብ የንባብ ፍላጎቴን ማረከውና ዘለቅሁት፡፡ በዚያም አልበቃኝም፡፡ እዚያው መጣጥፍ ውስጥ በተጠቆመ ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) ወደ ኢካድፎረም ድረገፅ አመራሁና በዶክተር ተድላ ወ/ዮሐንስ የተጠቀሰውን የፀጋየ አራርሳ ፌስቡካዊ ንግግር የተተቸበትን የራሱን የተድላን ትንሽ ቆየት ያለ የሚመስል ጽሑፍ አነበብኩ – አነበብኩ እንኳን ሳይሆን በንዴት ተቃጠልኩ ነው ማለት ያለብኝ […]
↧